በጥያቂያችሁ መሠረት ትያቄየን ለመመለስ መጥቻለሁ🥰🤣😂🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 795

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 9 หลายเดือนก่อน +172

    የመጀመሪያነኝ ላይክ ተቀድማችዃል😂😂😂

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 9 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሜንድነዉ ጥቅሙ😁

    • @NobabaAhmed
      @NobabaAhmed 9 หลายเดือนก่อน +3

      አሰላም ዓለይኩም ወርህመቱላ ውበረካቱ ሰላም እንደት ነህ ወንድም

    • @fatumawase
      @fatumawase 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ሚጣደምሪኛውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@NobabaAhmedደምሪኛ

  • @مانعاليامي-ظ4ت
    @مانعاليامي-ظ4ت 8 หลายเดือนก่อน +3

    ያሲኖ ለበትህ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቻው አንታም ዱአ አስደርግለቻው በተረፈ ያመጀማሪያ ኮመችነኝ❤❤

  • @HaweletHassen
    @HaweletHassen 2 หลายเดือนก่อน +7

    አባትህን አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅልህ አብሽር ወድሜ በርታ

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س 9 หลายเดือนก่อน +66

    ለአባቶቻችን ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው የኔም ሙቶብኛል 😢😢

    • @Radiya22
      @Radiya22 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ማማየ❤

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @HcycxycChcucyc
      @HcycxycChcucyc 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ😢😢

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @MadinaEimar
      @MadinaEimar หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን

  • @SadaaAb-jh6tz
    @SadaaAb-jh6tz 9 หลายเดือนก่อน +14

    መሻ አላህ የልጓማ የቦረና ልጆች አብረን ዲናችን እንማራን በጣም ነው የምወዳቸው የሀየራ እህት ወንድሞቸ

    • @Maka-j3o
      @Maka-j3o หลายเดือนก่อน

      እስክበወሰጠአናግረኝእንማርአብረን

  • @ZhhHe-l4t
    @ZhhHe-l4t 8 วันที่ผ่านมา

    ያገሬ ልጅ አብሽር በርታ አባትህንም አላህ ይራህማቸው ሁላችንንም አወደዛው ነን ወንድሜዋ😢😢😢😢

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ቨ3ቀ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ቨ3ቀ 9 หลายเดือนก่อน +14

    ሁሉም ወድ ምርጫዉ ድንያላት ሴትነዉ 🎉🥰 ማሻአላህ ያሲኖ ጎበዝ ጠክር

    • @mebanafkote
      @mebanafkote หลายเดือนก่อน

      ግንእኮ ድንየላቸዉም ወሬነዉ

  • @safeyimam7731
    @safeyimam7731 9 หลายเดือนก่อน +14

    ልጓማ ማሻአላህ እኔም ልጓማ ነኝ❤

    • @Radiya22
      @Radiya22 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ማማየ❤

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 9 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ወንድም አብሽር በርታ ዉዶች ተባብረን እናሣድግለትዩቱብን አባቴብኖር ሢል በጣም ተሠማኝ አሏህ ጀነትን ይወፍቅልህ ያረብ

    • @Kidi1219
      @Kidi1219 8 วันที่ผ่านมา

      Eninem abertatun subscribe eyargachu betasaboch🙏

  • @semira-wj2sj
    @semira-wj2sj 9 หลายเดือนก่อน +62

    ያሲኖ የሚስት ምርጫህ ደስ ይላል አላህ ያሳካልህ አባትህደሞ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልህ አብሽሪ❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@user-ሚጣደምሪኛ

    • @ZeanbHh
      @ZeanbHh 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @ZeanbHh
      @ZeanbHh 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

  • @rabiaasan871
    @rabiaasan871 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባርከላ አላህ ምኞትህን ያሳከልህ ያሲኖ አባትህንም አላህ ለጀናት ይበላችዉ ❤❤❤❤❤

  • @sartt842
    @sartt842 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ያሲኖ የሳቅ ጎጆ አብሽር ወንድሜ
    አባትህንም ጀነተ ፈርዶስን ይወፍቀው ያረብ
    ምኞትህንም አላህ ያሳካልህ ኢንሻአላህ

  • @EeEe-yj1mc
    @EeEe-yj1mc 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወድም አባትህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑረዉ
    አተግን ሳቅህ ደስ ይላል እደሀብታም ነዉ የሚመስለኝ ያገሬልጅ ነህ ሰብስክራይብ አለረግሀለሁ

  • @حليمهكمال-د3ف
    @حليمهكمال-د3ف 9 หลายเดือนก่อน +3

    ያስኖ ሓቢቢ💋💋❤❤ጠክር ኢሸኣላሕ ሓርገብተሕ ትሰራለሕ ይቱብሕን እዳታቋርጥ

  • @fhtg5706
    @fhtg5706 8 หลายเดือนก่อน +4

    ያሲኖ በጣም እውድሀለሁ አባቴ ቢኖርኝ ስትል ሆዴን በላኽው አላህ ጀነት ይወፍቅልህ እኔም እንዳተ አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት😥😥😢

  • @Hanif323
    @Hanif323 9 หลายเดือนก่อน +8

    እዳጠልፍህ ሴትየዋ ጎረምሳው ልጅቷን አትመናት እዳታሳስትህ ደግሞ😢😢😢 የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነው

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 9 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያሲን በአላህ የወድ ስራ ፈልግ ወድሞቸ ማስጠጊያ አጥቸ እዱር ናቸው ከመልሱ ውስጥ ያሳዘነኝ አባቴ ቢኖር ያልከው😢😢 አብሽር

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 9 หลายเดือนก่อน +1

      መልስህን እጠብቃለሁ ያሲን ስራ ከሰማህ እድትነግረኝ

  • @ቦረናዬ
    @ቦረናዬ หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህልኝ ያስንየ ወድሜ ወላሂ እኔም አባቴ ሙቶብኛል አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ምኞትህንም አላህ ያሳካልህ😢😢😢

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ገና ለቤትክ አድስ እና ሀቂቃ የሚስት አመራረጥክ ማሻ አሏህ ደስ ይላል አሏህ ያሰብከውን ያሳካልክ አባትክንም አሏህ ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቃቸው አብሽር በርታ ወንድሜ

  • @hdbrbrb3456
    @hdbrbrb3456 9 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም የገነቴ ልጂ ነኝ ያገሬ ልጂ በረታ አብሽር እና ደግሞ ያች ሽርጥህን የወሰደችውን ልጂ ባገኛት ሚጥሚጣ ነበር እማጥናት ይች ደፋር የባሌን ሽርጥ ዲፍረታ😂

  • @Yyy-k9y
    @Yyy-k9y 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ የልጓማ ልጂ አመስለኝምነበር ስለሆክ ደስ ብሎኛል

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 9 หลายเดือนก่อน +12

    የመዳም ቅመምች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤

    • @LijZuZu
      @LijZuZu 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @fatumawase
      @fatumawase 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@LijZuZuደምሪኛ

    • @Radiya22
      @Radiya22 9 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚ ማማየ❤

    • @Sada-yf8ch6hb8x
      @Sada-yf8ch6hb8x 9 หลายเดือนก่อน

      @@Radiya22 እሽ

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያሲኖየ በጥም ነው የምወድህ በርታ ጠክር አይዞህ ትልቅ ደርጃ እደምትደርስ ተስፋ አለኝ

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ የኔ ወንድም ደስ የምትል ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @SeadaHussen-k2u
    @SeadaHussen-k2u 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ የሰው መውደድ ስጠኝ በል ዝምብለህ 8ሽ ገባህኮ አላህ ይጨምርልህ የየኔ አሳዛኝ😊

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻ አላህ አብሺር ያሲኖ በርታ አባትህንም አላህ ይራህማቸው የትዳር ምርጫህ ደስ ይላል አላህ ምኞትህን ያሳካልህ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሚዳ
    @ሀሚዳ หลายเดือนก่อน +3

    መጠዋ ከፈለክ መጀመርያ እራስህ ምጥዋ ሆን ከዛ መጠዋ ስትጠይቃት በደስታ እሺ ትልሀለች አለዛ አይሆንም

  • @LaylaMohammed-cs3rn
    @LaylaMohammed-cs3rn 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ያሲኖ የገሬልጂ አረም ባድ ነው ዪረምነውኮ ክክክ ለማንኛውም ልጎማ ነኝ ስዴስአት ሲሆን ይግላል መሬቱ እዴነው ልጓማ የትምህርት ቤቱ 🎉🎉🎉🎉🎉አይ አብረን ዘፍነነበር አተ ስታገሳ እኛስንዘፍን

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 หลายเดือนก่อน

    ያሲኖ ክክክክ የኔ ሳቅ በሳቅ አባትህን ጀነትን ይወፍቀው እኔም እናት የለኝም ደግሞ መንታ ነንዴ ኪኪኪ 24ተኛ አመቴ ክክክኴክ

  • @asiyaali7261
    @asiyaali7261 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወድሜ ያሀገሬ ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ አባትህን አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸው ያረብ፡🤲🤲🤲

  • @SeadaHussen-k2u
    @SeadaHussen-k2u 9 หลายเดือนก่อน +16

    አይዞን ወንድም እኔም አባት የለኝ አላህ በጀነት ያኑርልን አባቴ ናፈቀኝ ዛሬ ሙስሊም እህቶቸ እስኪ አላህ አባትሽን ይማርልሽ በልሉኝ😢😢

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 9 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይርሀማቸው እህቴ

    • @SeadaHussen-k2u
      @SeadaHussen-k2u 9 หลายเดือนก่อน

      @@መካያላህባሪያ አሚንንን እህት

    • @hffvg4654
      @hffvg4654 9 หลายเดือนก่อน

      አላህጀነተፍርዶስ ይወፍቅልሽ

    • @SeadaHussen-k2u
      @SeadaHussen-k2u 9 หลายเดือนก่อน

      @@hffvg4654 አሚንንንንንንንንን ያረብ

    • @DubaiRak-ng5uo
      @DubaiRak-ng5uo 9 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይራህመው

  • @jghjfh7892
    @jghjfh7892 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ያሲንየ አላህ በአኼራ ያገናኛችሁ ያረብ😢 በርታ አባት የሌለው ልጅ ጠንካራ ሲሆን ነው አተ ደሞ ገበዝ ነህ አይዞህ ዩቱብ በርትተህ ስራ እናበረታታህ አለን😊

  • @Fsjgshha
    @Fsjgshha หลายเดือนก่อน

    የኔ ሸጋ አሳሳቅህ ብቻ ያስቀኛን እሰይ የኔ ጀግና አይዞህ በርታ አባታችነን ፈጣሪ ነፍሱን ይማርልን የኔ ቀምጣላ ❤❤❤

  • @Ekruለገሂዳ
    @Ekruለገሂዳ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ያሲኖ ያገሬ ልጅ ነህ💘💘💘አብሽር አባቶቻችንን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልን😢😢😢

  • @ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቐ4ከ
    @ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቐ4ከ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምታህን በማስተካከልህ ደስ ብሎኛን ጥያቄን ባትመልስም ግዴለም።

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይወንድሜ እግዚያቤሄር ይጠብቅህ በስላም ለሀገርህ ያብቃህ

  • @Ruqya-p1z
    @Ruqya-p1z 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሲኖየ በርታ ወንድሜ እኔድምጥህሳቅህ ወንድሜንነው የሚመስለው ያአላህ የሰው መመሳሰል ወላሂ በርታ የኔወድም አይዞህ እኛም እንወድሀለን

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ አላህ ያጠክርህ ምኞትህን ያሳካልህ አባትህንም ጀነተል ፊሪደውስ ይወፍቃቸው አይዞህ

  • @Mozaze
    @Mozaze 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንክር አይዞህ ላባትህም አላህ ይዘንላቸው እናንተንም ሶብሩን ይስጣችሁ ጠንክራ ያዲርግህ ያሲን🎉🎉🎉

  • @ErabiErbai
    @ErabiErbai 9 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ጥያቄየን መልሰህልኛል ቤት መስሎኝነው ቦታነውደ የተወሰደብህ አላህ የበለጠውን ይስጥህ

  • @NuraArage
    @NuraArage หลายเดือนก่อน

    አባትክን አላህ የጀነት ያድርጋቼው ሀቢቢ የኔ አዝግ

  • @cgf8399
    @cgf8399 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሴቶችጥያቄግን ይግርመኛል አግብተሀልወይ ጉድ አላህየምኞትህንይወፍቅህ አባትህንምአላህይራህመዉ በረታ

  • @HagerAlmu
    @HagerAlmu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ትበጠኛለህ. እኔኮ ታናሽ ወድሜን እየመስልከኝ አተን ሳይ ወድሜን እዳየዉ አስባለዉ. ግን በጣም አድናቂህነኝ

  • @رانياالاش
    @رانياالاش 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜዋ ሁላችንም አባት አልባ ነን

  • @نورياعاملهمنزلية
    @نورياعاملهمنزلية 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዛን ወንድም እኔም አበቴን በስደት ነዉ የጠሁ አላህ በጄነት የኑርልን እኔ አላህ ሶልህ የሆነች ምስት ይስጥክ

  • @XPlus-b3f
    @XPlus-b3f หลายเดือนก่อน

    አብሽር ያሲኖ አባትህንም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @ZamzamQayoኅ
    @ZamzamQayoኅ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ምኞትህን ያሳካልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 9 หลายเดือนก่อน

    አላህያሣካልህአባትህንጀነተልፍርዶሥንይወፍቅህ ጠርጥሬነበረአገርህን ወደታቾች ታሥነኩታላችሁበብሀርማቅጠንመመላለሥነዊሥራቸዉ

  • @AminaDahir-mi6tk
    @AminaDahir-mi6tk 8 หลายเดือนก่อน

    ለቤትህ አድሥነኝ ማሻአላህ ቲክቶክ ላይነው የማቅህ አይዞህ ወንድሜ በርታ❤❤🎉

  • @ኡሙአበድላህ
    @ኡሙአበድላህ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ውድሜ ሁሉም ሞች ነው አላህ። ሲቅር አብሽር ጅግናነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 9 หลายเดือนก่อน

    ያሲኖየ ወይ ስወድህያገሬልጂዋዋዋዋ እኔበፍለጋአጥቸህ ማሽአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሳቄምንጪ

  • @Ree-vv7zy
    @Ree-vv7zy 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልኝ ጀግናየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጠካራልይ ነህ ያሠብከውን ያሳካልህ ያረብ🎉

    • @Radiya22
      @Radiya22 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ማማየ❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነህ አላማህን አላህያሳካልህ ተጎንህነን ጠክር ከስራህጎንለጎን ቲዩብን ስራ

  • @habia-d4u
    @habia-d4u หลายเดือนก่อน

    ያሲኖ የኔወድም አሏህ ይጠብቅህ ሀቂቃ ስለአባትህ ስታወራ 😢አሏህ ይረሀመዉ እና የልብህንመሻት አላህ ይሙላልህ እኔ የዴሴ ልጂነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዘይነብየልጎማዋ
    @ዘይነብየልጎማዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያገሬልጅነህዴ ያሲኖ ልጎማ ማሽአላህ ሚስት ምኞትህ ማሽአላህ አላህይጠብቅህ ወንድሜ

  • @shakajasyahsuaia8142
    @shakajasyahsuaia8142 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኪኪኪ ኪኪኪ እህ ዛሬ አጥፍታሀታን አሻጉሊቷን ሽኩረን በርታ

  • @رانياالاش
    @رانياالاش 9 หลายเดือนก่อน +2

    ግንኮ የሸዋ ልጅ ነበር የምትመስለኝ አማሪኛህ ፅድት ያለ ነዉ መሻአሏህ

    • @KeremKerem-c1p
      @KeremKerem-c1p 9 หลายเดือนก่อน

      ማለት የቦረናልጅ አማረኛ አይቺልምያለሽማነዉ ዉዷ አይ አማራም እስበስ ዘረኝነት ልፈጥሩነዉክክክክክክክ የቦአናልጆች ምርጦችነን ስትናገሩ እያሠባችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@KeremKerem-c1pደምሪኛ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 หลายเดือนก่อน

      ወሎዬ መሆኖ በአወራሩ ዘየ ያስዉቃል

  • @ryekelalawayoutube5487
    @ryekelalawayoutube5487 9 หลายเดือนก่อน

    ያሲኖየ ተሸኮርመምክብን የኔአባትአይዞክ አባትህንም አላህይራህመው😢

  • @SeblaSara
    @SeblaSara 8 หลายเดือนก่อน

    አቤት የሴቶች ጥያቄ ቶወቻ ለራስህ ፈተ በል❤❤ የሃገሬ ልጅ

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر 9 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢እኔም አባቴንንን አጥቸዋለሁ አላህ ሶብሩን ይስጠን😢😢

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሲኖኮ አይናገርጂ ከተናገረ አብራርቶ ነው😅😂🥰🥰
    በተረፈ በርታ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ
    አባትህንም አላህ ይዘንለት በጀነት ያኑረው😪

    • @aw56609
      @aw56609 9 หลายเดือนก่อน

      እውነትአይዞክ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ያሲኖ በርታ አባትክን ጀነተልፊርዶወስ ይወፍቃቼዉ በርታ እትልቅቦታ ትደርሳለክ ወድሜ 🥰🥰

  • @AmusedGoldfish-rx8sy
    @AmusedGoldfish-rx8sy 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አለሁ ምጥዋ ያስኔ

  • @mdasuyuy9823
    @mdasuyuy9823 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውያገሬልጂ ነህ ከቦረና መካነሰላምነኚ የኔአስቂኚ ስወዲህ❤❤❤❤❤

  • @Hadyahadya-yo9kw
    @Hadyahadya-yo9kw 9 หลายเดือนก่อน

    እኔም ቢኖርልኝ ደስ ይለኝ ነበር ብቻ አይዞህ ወንድም አሏህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅልን

  • @Hanif323
    @Hanif323 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ አሪፍ ቪዲዎ ስራ እና ሀገርህ ገብተህ እንድትሰራ ጠንክር

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ሚሥት ምርጫህ ደስይላል አላህ ያሳካልህ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ምርጫህ ደስይላልአላህ ያሳካልህ እኔም ልጓማነው ነውቤትየሰራሁት❤

  • @halimaymer7226
    @halimaymer7226 9 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽሬ እኔም እናቴ ብትኖረልኝ ደስ ይለኝ ነበር እኔም በእናቴ ልጓማ ነኝ

  • @Hyal-rz3fn
    @Hyal-rz3fn หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያሲንዬ በሳቅ እኮነው ፍርጥየምታደርገኝ ጌታን ሁሌምናልኝ

  • @habiba899
    @habiba899 หลายเดือนก่อน

    ያሲኖ በናትህ አኗርን አገናኘኝ አደራ
    🖕🖕ለኮሜቴ መልስ ስጠኝ ሲቀጥል ቻናለን ገብተህ እይልኝ በውስጥ እፈልግሀለሁ ??

  • @zuzuyasufe
    @zuzuyasufe 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያገሬልጅ እኔምያቀሥታነኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZiiiZiii-w5g
      @ZiiiZiii-w5g 8 หลายเดือนก่อน

      እኔምነኝወላሂ

  • @محمدمحمد-ب1ف8ص
    @محمدمحمد-ب1ف8ص 9 หลายเดือนก่อน +1

    የገሬ ልጅዋ በለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @Tughf-j4o
    @Tughf-j4o 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሲኖአብሽር እጮኛየለኝም ትላለህእሳሀዩሣ

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ በርታ ያገሬ ልጂ ነህ ወግዲ ነኝ

  • @NajiAlghamdi
    @NajiAlghamdi 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሲን ወላሂ ስታምር የኔ ቆጆ መሻአላ ወላሂ ወድሜ ብኮን ወላሂ እወድ ነበር

  • @كريمةمحمد-ز6ط
    @كريمةمحمد-ز6ط 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጥያቄ ደሞ ለምን ብቅ አትልም እደ😂😂😂😂

  • @aminatyoumer3948
    @aminatyoumer3948 9 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅 ጎበዝ ያሲኖ ጥሩ ምርጫ ነው

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወድ የሀገሬ ልጅ ነህ ለካ ወይይይየልጓማ ልጅ አትመስለኝም ነበር ወላሂ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @FjjHh-f9h
      @FjjHh-f9h 9 หลายเดือนก่อน

      ጐርነው

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሕ ያገር ልጅ አላሕ ያሰብክበት ያድርስሕ

  • @nejatyewereeluwa552
    @nejatyewereeluwa552 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያስኖ የልጎማ ልጅ ነህ የወድሜ አገር ልጅ ማሻአላህ ደሞ ልጅቶ ቁጥሮን ያስቀምጥ አተ እዳይታይ ከፈለክ ትክክል አርገሀል በርታ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉

    • @Radiya22
      @Radiya22 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ማማየ❤

  • @ሀሚዳ
    @ሀሚዳ หลายเดือนก่อน

    እኔም በስደት አባቴ አጣሁ ከ6አመት ሳላይው እንደናፈቀኝ ቀረሁ አላህ ጀነት ይወፍቅልን

  • @TeTe-hx6vi
    @TeTe-hx6vi 9 หลายเดือนก่อน +1

    አላጨሁም ስትል ተሸሽኮረመምክኮ 😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ነ3መ
    @አልሀምዱሊላህ-ነ3መ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያሢኖ የቤት ቁጥር ይቀርሀል😂😂😂

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 9 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ያሲኖ እውነትም የሳቅ ጎጆ😅😂😂😂😂 በርታ😊

  • @Jaynaba-bs4vw
    @Jaynaba-bs4vw หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ያስኑ,የኔምረጥ❤❤ያገረልጅ

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube
    @እሙጅሆርሸዋYouTube 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁየኔ ወንድም ቤተሰብ አርጌሃለው በጣም ጎበዝ በጣም ቀልደኛ በጣም ተጫዋች ምትመችው ልጅ ላይ ቤተሰብ አርገሃለው ቆይቻለሁ በጣም ነው መከታተልህ ማለትም በጣም ነው የምታስቁ አንተም ቅመም ማለት ነው እስከዛሬ ቤተሰብ አሁን ግን ቤተሰብ አርጌሃለሁ ወደ መልካምዬ ማለት ነው በእውነት አደንቃለሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 9 หลายเดือนก่อน

    ያሲኖ የምትለን ልጂቷን በአካልአላቃትም እያልክን ነው

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ዝብየ ታሥቀኘለህ ያሢኖ በረታልን

  • @NgishALiy
    @NgishALiy หลายเดือนก่อน

    የኔን ያሣቀኝ ባካል እረጅምነኚ አላለም 🎉🎉❤❤😂

  • @SameraS-b3e
    @SameraS-b3e หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 አብሽር ጠንካራ ነህ ጎበዝ

  • @ኢክሩየገራዳዋ
    @ኢክሩየገራዳዋ 9 หลายเดือนก่อน

    ወይኔልጎማ የምወደውልጅነበርሣውዲነውየሚኖረውግንተጠ
    ፋፍተንቀረን😊😊እናያሱንዬበርታ

  • @TurgaHasan
    @TurgaHasan 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላሕ ያሲኔ ጀግና ነሕ

  • @AsdAsd-hv6tn
    @AsdAsd-hv6tn 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰

  • @فاطمةحسين-ر4ت
    @فاطمةحسين-ر4ت 9 หลายเดือนก่อน

    አብሸር እኔም አባቴ ቢኖርል ደሰተኛነብርኩ በስደት አለም ሆኜ አባቴን በሞት አጣሁት😢😢😢😢😢😢ብቻ አልሀምዱ ሊላ

  • @KkMg-qu5it
    @KkMg-qu5it 9 หลายเดือนก่อน

    ያገር ልጅ ከላላ ሲሉ ልቤ ስንጥ ይላልኮ ሰላም ላገራችን አላህ ያስፍን

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ያገሬልጂነህ እኔ የከላላ ወረጃ ቲርቲራነኝ

  • @Birtukanabate-w5r
    @Birtukanabate-w5r 6 วันที่ผ่านมา

    ያሲኖ አብሽር ወድሜ

  • @HeyatHasan-ts1px
    @HeyatHasan-ts1px หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂 0:19 0:21

  • @GgGg-o9x7q
    @GgGg-o9x7q หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ የድሜህ ነገር ውሀ ያጣጣል እንደው ጩጨ ነውኮ የምመስለውኮ