Why did you add three leavening agents together for one bread ? are these necessary for this bread, only yeast is not enough? I mean only one leavening agent is not enough. I tried only yeast but my bread was dense and hard . No fluffyness and spongy... please reply because this is perfect and super healthy bread. I can't eat market's preservative bread because of some health issues.
ምን ልበል በቃ ቃላት የለኝም በትዝታ ወደ ሀገሬ ገባሁ የድሮ የገበር ምጣድ ድፎ ዳቦ መልኩ ብቻ ይበቃል እጆችሽ ይባረኩ😍😍
Tomandjorin
በጣም ለጤና የሚስማማ ዳቡ ነው በዝህ ላይ ዘቢብ ብትጨምሬበት የበለጠ ጥሩ ይሁን ነበር በተለይ ለጠዋት ቁርስ በባዶ ሁድ አንድ ብርጭቁ ውሀ ከተጡ በሃላ ከጥሩ የፍራፍሪ ጭማቂ ጋራ ልዩ ያደርገዋል
ተባረኪ የእኔ እህት በጣም ባለሙያ ነሽ።
Wow አያይዘውም አሰራሩ እንዴት ደሰ ይላል ተበርክ እህቴ👍👍👍
ጤነኛ፣የሚያምር፣ልዩ ነው እጅሽይባረክ
በጣም የሚያምር ዳቦ ያውም ሳይበርድ ቆርጠሽው ሞያሽን ስላካፈልሽን በጣም አመስግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እህት በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው።በዚህ ላይ እያንዳንዱን ቅመም እየለካሽ ነው የሠራሽው ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ።
ኢትዮጲያዊ ባለሙያ ተባረኪ
ልዩ ነው የአንቺ ተባረክ
Gobez-betam-des-yemil'defo
Dabo new ketibet.Berimo-!!!!
በጣም ነው የሚያምረው እጆችስ ይባረኩ🙏
የጅሽ ይባረክ ሞያ ይበል
ጤናማ ነው ምክረን ደሞ እናየዋለን
Healthy bread 🍞
Thanks for sharing this recipe 👍
እጅሽህ ይባረክ
ዋዉ !!!
Ejish yebarek.
በጣምአሪፍነው
በጣም ቆንጆ የዳቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ኤድዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
Weyniye long time 🤗. Thank you yene wud 🙏🏾❤️
Great job!!! Just watching this makes me think🤔 food is love! ❤️😍
Gobez balemuya nesh tebareki ✅✅✅✅
ዋዋ ደስ የላል
በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ
በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
Tnx for sharing 🙏 healthy bread 😘
Wow it looks so good. Definitely I will try this.
Thank you for sharing!!!
በጣም ነው ይገርመኝ ገብስ ስንት ግዜ ሞክሬ እቢ ብሎኝ ነበር ግን እጃ አላሰብኩትም በጣም እመሰግናለሁ እጅሺ ይባረክ
አጃ ወይም 1 እጅ የጥቁር ስንዴ ዱቄት ደባልቂበት. ገቭስ ብቻውን አይሰራም
አጂሽ፤ይባረክ፤ደስይላል👍🇪🇹❤
Bahlachenen bezemenawi menged wodefit yaramede beyewalehu. Keep up the good work & stay blessed
ተባረኪ በጣም አሪፍ ነው
በጣም ቆንጆ ዳቦ👌
ባጣም ቆንጆ አድርገሽ ጋግርሻል ተባርኪ👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️
Amazing thanks for sharing my dear
በጣም ያምራል
Mashalal mashal tabar
❤❤❤
Wawoooooooooooooo Gbzi berchi. Ijishi ybrki
Ejish yebark betham yamiral
Wawe betame yamerale tebareke ehte 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋❤️❤️❤️
ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ
Beram yameral tebareki
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ያሚ በማሂ ሼር ነው የመጣሁት ሰብ ላይክ👍👍👌🥰❤
eshi mare Thank you ❤️
Like becha siyaseshe new mashallah beyalehu
በጣም ቆንጅ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን👍👌
thank you Bezaye
እሚገርም እሚአምር ዳቦ እጅሽ ይባረክ
Good job i will try
Wow that looks amazing 🎉
I have no words!!!
well done sister ❤
ተባረኪ
Nice Job
Looks so good 😊
እንደምን ነሽ እህቴ በጣም አሪፍ ጤናማ የሆነ ነገር ነው ግን ከማሽኑ በቀር ሁሉንም እንዳንቺ ነው ያደረኩት የውሀው መጠን ግን አልገለፅሽም ኩፍ አልል ብሎኝ እንደ ቂጣ ነው የጋገርኩት ቴስቱ በጣም ነው ደስ የሚለው እጅሽ ይባረክ።
ሀይ ትግስት አመሰግናለው የኔ ውድ . ኩፍ ካላለ ከእርሾው ነው ችግሩ ሌላ ጊዜ እርሾውን ለብቻው ለብ ባለ ዉሀ በጥብጠሽ 5 ደቂቃ አቆይው መስራት አለመስራቱን ለማረጋገጥ
Waw ejeshe yebarek 🙏🌹
Thank you for sharing I will try it 🙏
ዋዉ በጣም ቆንጆ ድፎ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏❤️
Lulaye thank you ❤️
Edu konjo, welcome back betam yameral and very healthy too. Thanks bless the work of your ✋ tolo tolo neye eshy.x
Thank you Azebina 🤗
በጣም ደስ ይላል በእንግሌዘና አጃና ገብስ ምንድነው የሜባለው ፃፍልኛ በጌታ እኔንም አስጎመጀሽኛ እጅሽ ይባረክ
Thank you for sharing... good job 👍
Wow wow yummy
Wow good job
Wow ልዩ ነው ባለሞያ ❤ስብ መስሽ
endat endemiamer egeshe yebarek
Nice one
Siyamr 👍👍👍yanchin ayche megager alebgn
What can i replace instead of sourdough statter? Please let me know.
Thnks
በጣም ጥሩ ነዉ የዱቄቱን ስሙን በእንግሊዝኛ ብትፅፉልን ወይም ወረቀቱን ብታሳይን ጥሩ ነዉ
Barley flower and oats flower
አመሰግናለሁ ወዴ ምካም ቀን
Wow thank you
very nice aja kinche tefechito yihonal?
betam konjo tenama dabo enamsegenaln
አጅሽ ብርክ ይበል
❤❤❤🎉ቆንጆ ደቦ
good job
Hi can u make a video without teff how can we make injera....other countries teff not available so any other recipe like injera
ገብስና አጃ ግልተን አለው ማለት ነው ምክንያቱም ልክ እንደ ስንዴ በጣም የመሳሳብ ባህሪ አይቸበታለሁ
በጣም ማወቅ የምፈልገውን ሙያ ነው አመሰግናለሁ የሁለቱ ውህድ ድንቅ የጤና ምግብን ያሥገኛሉ ገብሱን ምን አይነት ገብስ ልግዛና እንዴት ላዘጋጀው አጃውን ገዝቼ ለቅሜ አጥቤ ለማስፈጨት አዘጋጅቼዋለሁ
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ጤነኛ በርቺ!!
Betam arif newu, gin 60 dewiqa be sint muqet wust newu mibeslewu?
I'm going to try to make the same now😂😂
በጣም ያምራል !!!
Wow nice 👍
Very nice and health
በጣም ያምራል እጅ ይባረክ ብለናል
ስትቆርጭው ግን ለሌላ ቀን ገልብጠሽ
ቁረሽው ዳቦ ተገልብጦ ነዉ ሚቆረጠው
እሺ
እሺ አመሰግናለው ❤️
Wow beautiful 🤩
በጣም እርፍ ነው
Thanks
Nice
Beautiful recipe ! Great work ❣️ I really like the presentation
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅሽ ይባረክ 🥰መጋገሪያውን የት ገዛሽው ?
Thank you🥰የአጃውን ዱቅት እንድት ነው ያስፈጨሽው?
አጃዉ ልክ እደገብሱ ተወቅጦ ሥደ ይመሥላል😂😂 ነገሩ እደትነዉ
እኔ ምፈልገው የአጃውን ዱቄት አዘገጃጀት ነው ውዴ???
Wow healthy 🍞 bread👍🙏🏾
ባክሽ አሰራሩ መቼ ጠፋብን እህሉ ተወደደ እንጂ
Brilliant!!!
በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለስኳር ህመምተኞች!የምጠይቅሽ ግን ባስፈጨው መድቀቅ ነው ያለበት ወይስ ሸርከት ማለት አለበት????
Wow ijishi hibaraki❤👍👍👌🙏
Shared
እረ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግራ ገብቶኝ ነበር እንዴት ልጋግር ብዬ ገብስና አጃ ለጤናም በጣም ጥሩ ነው እጅ ይባርክ
አዎ እኔም ልክ እደሳ አብኩቼ ስጋግረው ምንም አልወጣም:: ለምን ግን መዋሸት አስፈለገ?
ውይ እጅሽ ይባረክ እኔ ስንዴ ዳቦ ለጤናዬ ስለማይስማማኝ አልበላም የገብስ ብዙ ጊዜ ለመጋገር ሞክሬ ጥሩ ሆኖ አይወጣልኝም ነበር አመሰግናለሁ። መጋገሪያውን ግላሱን ከየት ነው የገዛሽው ኦቭን ሲገባ ሴፍ ነው ወይ?
Why did you add three leavening agents together for one bread ? are these necessary for this bread, only yeast is not enough? I mean only one leavening agent is not enough. I tried only yeast but my bread was dense and hard . No fluffyness and spongy...
please reply because this is perfect and super healthy bread. I can't eat market's preservative bread because of some health issues.