ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታዲያ ከፏፏቴዉ ስር ተርባይኖች አስቀምጠው መብራት ኃይል ማመንጫ ያለድካም መስራት አለብን የታሉ ተመራማሪዎች ወሬውን ሳይሆን ስራ ያምጡ።
ኢትዮጵያውያ ባለስልጣን የሚሉ እራስ ወዳድ አሚካላወች ባይበቅሉባት እጅግ ምደር ገነት ነበርች ግን ክፉ ስውች እና ግዜዊ ምዳራዊ ገዥዎች ከጫፍ እስከ ጫፍ ምደር ሲኦል አደርጋት! እግዚአብሔር መልካም መሬ ለኢትዮጵያ ሀገሬ ያድላት🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿Thanks for sharing ❤
My mother birth place. I visited when I was a child
በጣም:ደስ:የምል:ዝግጂት:ነው:በርታ:❤
GOD BLESSED ETHIOPIA
አማርኛ እና እንግሊዝኛ ባትደባልቁ ጥሩ ነበር !!
ሃገርን ማየት መቻል ጥሩ ነው ሰሳም ካለ!!!
ምነው በአገራችን ሙዚቃ ብታጅበው? አንድ ቀን አያት ይሆናል። ጥሩ ዝግጅት ነው
አላህ ይጠብቅ የአማራን ህዝብ ያረብ መከራው በዛ😢😢😢😢😢
Dess yelale yabate agree 🙏🙏♥️♥️
Woooow! Amazing! Fauntain!
Ensaro hagere keteleyehush bizu ametat tekoteru gizew sifekd bik eskemil silayehush des bilognal
ከዚህ በኋላ መደበቂያ የለንም ሁሉንም አሳያችሁልን
True every things can't show and talk
ለ ምን እንደበቃለን ? ያሉበት ድረስ ሄዶ መጋፈጥ ብቻ ነው መፍትሄው::
ሰላም የትውልድ መንደሬን ስላስጕብኛችሁኝ በጣም ነው የማመስግነው።
የእናቴ ሀገር❤❤❤
Thank you but all the soundtrack music you used doesn't go with what you wanted to show...we have so many instrumental music which matches by far better ...think about it. Keep it up.
How safe is going there?
የአማራው ኑሮ ያሳዝናል:: ፈጣሪ እንዳስቀመጠው የሚኖር ህዝብ ነው:: ያም ሆኖ ጠላቱ ብዙ ነው:: የመጡት ሁሉ በስሙ ነገዱ እንጂ የተጠቀመው ነገር የለም:: አማራ በባዶ እግሩና በራሱ ስንቅ እየዘመተ ኢትዮጲያን ያቆየ ውለታ ቢስ ሕዝብ ነው::የሚያሳዝነው የኅዛሬዎቹ የአማራ ክልል መሪዎች ለሚመጣው ሁሉ ሎሌነታቸውን የሚያስመስክሩ የፖለቲካ ገረዶች ናቸው ::
ያደኩባትን ሀገሬን ስላሳየኸኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
ሱፍ ፣ኑግ፣ሽንብራ፣ ሰሊጥ ወደ ይድኖ እና በሬሳ አካባቢ በደንብእደሚመረት አውቃለሁ።
ለምን ይሆን ብሎ እንዲህ የተደፈነበት ትዉልድ ያፈራችው ሀገሬ ቀለም ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ህዝብ የተሻለ ነው 100&%%%
??????
የአማራ መሪዎች እናተ ካድሬዎች አንድ ቀን ትጠፋለችሁ የአማራ ልማት ዜሮ ነው
Oh yemigerm bota
The background music is irrelevant to the region.
Bekalalu. Ygadab. Wdea. Abiy. Endayead.
ኢትዮጵያውያ እጅግ ውብ ናት ግን ጥሩ መሬ አላገኝችም😡 ካድሬዎች ብቻ የሞሉባት ሀገር ሆንች
ወዳጄ ግዜው እንደልብ ወጥቶ የሚመለሱበት አይደለም። ከዚህ በዃላ በየትኛውም ግዜ እና ቦታ የግጭት እና የሽብር ድግስ ይኖራል። ለዚህም መንግስት ፣ እና ኦሮምያ ክልል ዋና አቀናባሪ ሆነዋል።
ታዲያ ከፏፏቴዉ ስር ተርባይኖች አስቀምጠው መብራት ኃይል ማመንጫ ያለድካም መስራት አለብን የታሉ ተመራማሪዎች ወሬውን ሳይሆን ስራ ያምጡ።
ኢትዮጵያውያ ባለስልጣን የሚሉ እራስ ወዳድ አሚካላወች ባይበቅሉባት እጅግ ምደር ገነት ነበርች ግን ክፉ ስውች እና ግዜዊ ምዳራዊ ገዥዎች ከጫፍ እስከ ጫፍ ምደር ሲኦል አደርጋት! እግዚአብሔር መልካም መሬ ለኢትዮጵያ ሀገሬ ያድላት🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Thanks for sharing ❤
My mother birth place. I visited when I was a child
በጣም:ደስ:የምል:ዝግጂት:ነው:በርታ:❤
GOD BLESSED ETHIOPIA
አማርኛ እና እንግሊዝኛ ባትደባልቁ ጥሩ ነበር !!
ሃገርን ማየት መቻል ጥሩ ነው ሰሳም ካለ!!!
ምነው በአገራችን ሙዚቃ ብታጅበው? አንድ ቀን አያት ይሆናል። ጥሩ ዝግጅት ነው
አላህ ይጠብቅ የአማራን ህዝብ ያረብ መከራው በዛ😢😢😢😢😢
Dess yelale yabate agree 🙏🙏♥️♥️
Woooow! Amazing! Fauntain!
Ensaro hagere keteleyehush bizu ametat tekoteru gizew sifekd bik eskemil silayehush des bilognal
ከዚህ በኋላ መደበቂያ የለንም ሁሉንም አሳያችሁልን
True every things can't show and talk
ለ ምን እንደበቃለን ? ያሉበት ድረስ ሄዶ መጋፈጥ ብቻ ነው መፍትሄው::
ሰላም የትውልድ መንደሬን ስላስጕብኛችሁኝ በጣም ነው የማመስግነው።
የእናቴ ሀገር❤❤❤
Thank you but all the soundtrack music you used doesn't go with what you wanted to show...we have so many instrumental music which matches by far better ...think about it.
Keep it up.