የፀጉር ውብት በቤታችን‼️ፋሽን የማያልፍባቸው 5️⃣ በጣም ቀላል አበጣጠሮች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ #ፀጉር #በፍጥነት #ተአምረኛ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 191

  • @enushalemu7429
    @enushalemu7429 ปีที่แล้ว +13

    ፀጉር መለጠፊያውን ለልጄ በጣም ይጠቅመኛል አይነቱን አስቀምጭልን

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 ปีที่แล้ว +21

    በያለንበት ለቦረና ለወገኖቻችን ማድረግ ያለብን እያደረግን ነዉ። ዛሬ በፕሮግራምሽ ላይ ስለ ቦረና ህዝባችን በመናገርሽ አክባሪሽ ነኝ። እዉነት ነዉ ጤነኛ ፀጉር ለሴት ወሳኝ ነዉ። እድሜ ለኮቪድ በሰበቡ እረፍት ስላገኘ የኔ ፀጉር ዛሬ ላይ የሚያምር ወዛም ሆኖ ወገቤን እያለፈ ነዉ። ስላሳየሽን ሂት ፕሮቴክተር ተባረኪ🙏

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 ปีที่แล้ว +4

      ኤለሲ የሚገርመዉ ነገር ልክ ፀጉሬን = I use treatment banana avocado and different kind of oil እና እየታጠብኩ ነቀር በጣም ያሣቀኝ ነገር ነዉ ስለ ኮፍያ ዉግ ሣምንት አድርጌ ከ ጓደኞ ጋር ወጥተን ነበር በቃ ምን ልበልሽ እንደሠደቡኝ እንደ ሣቅን አመሸን አኔ ሁለተኛ እንተ ጋር ስሆን ላለማረግ እርም ብዬ ማልኩኝ እኔ ያሣረፈኝ መስሎኝ ነበር ወረዱብኝ 🤣🤣🤣🤣🤣 the same thing you said your friend and you husband nobody like it that's why I'm laughing

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว +7

    ኤልስዬ ሁሉም ያምርብሻል እኔ ግን የወደድኩት በመሐል የምታሰገቢውን ዊግ ነው የወደድኩት ምክንያቱም የራስሽ ፀጉር ነው የሚመስለው

  • @sosinaeshetu6219
    @sosinaeshetu6219 ปีที่แล้ว +4

    አልስዬ እኔ ለማንም ከመንት አርጌ አላቅም አንችን ግን እወድሽለሁ በርች Sosina

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲ የአንች የፊትሽ አቀማመጥ እና አንገትሽ ቀጭን መሆኑ ለፀጉር ስታይል ያምራል ይመችሽ እህቴ ጎበዝ ነሽ በርች ።ለዚች ውጥቅጧ ለበዛባት ዓለም መቆዘም ራስን መጣል አያስፈልግም እራስን እየተንከባከቡ ህይወትን መቀጠሉ ነው የሚሻለው።እራስን ከመንከባከብ እንድ ፀሎት ነው እሱንም ጠበቅ ነው እህቴ በተረፈ በጣም ልዩ ሴት ነሽ እንደት እንደምወድሽ ብታይ ወንድ አለመሆን ባልሽን ጠቀመው እንጅ እንጋደል ነበር ክክክክክ

  • @amanda8contucci385
    @amanda8contucci385 ปีที่แล้ว +5

    In my opinion I think your natural hair is very beautiful you look more younger and neat with original hair

  • @selamterefe1614
    @selamterefe1614 ปีที่แล้ว +2

    ከምር ስለ ፀጉር በጣም የማውቅ ይመስለኝ ነበር ግን በጣም ብዙ ነገር ነው የነገርሽኝ፡፡አመሰግናለሁ

    • @milenamilu9206
      @milenamilu9206 ปีที่แล้ว

      K elsa sl zogur mn tmarsch lb blsci iyat mn atakm hbtuwana mtgzaw gura l ytube bl jow guregn inde elsa alyhum

  • @edushge8228
    @edushge8228 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የምፈልገውን እርስ ነው ደግሞ በጣም ነው የምያምረው በርች

  • @MesertZegeye
    @MesertZegeye ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ስለ ቅንነትሽ አመሰግንሽለሁ አሁንም ፀጋ ውን ያብዛልሽ ስለ ሰአት አጠቃቀምቨ ትንሽ ብትነግሪኝ

  • @etsegenetashenafi7117
    @etsegenetashenafi7117 ปีที่แล้ว +3

    ከመጨረሻው በስተቀር ሁሉም ያምራል የመጨረሻው ግን እውነት ነው ያንያህል አያምርም

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ ልምድ ነው መሰለኝ ስንል አናስበውም ስታወሪ ቅንድብሽን ወደላይ ታደርጊያለሽ ግን መጥፎ ልምድ ነው ግንባር ላይ መስመር ያወጣል ብዙ ሰው አያስተውለውም እንደ ቀልድ እናረጋለን ደሞ አንቺ ጥንቁቅ ነሽ ቀስ በቀስ ለመተው ሞክሪ::

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ ወደ ውስጥ እሚሰራው ድብን ነው እሚባለው ግልብጥ ወደላይ እሜሰራው ነውጎበዝ ነሽ አጨብጪቢያለሁ👏👏👏👍😍

  • @Eftah712
    @Eftah712 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው ሁለትዮሽ መሰራት እየፈለኩ የተቸገርኩበት ነበር አመሰግናለሁ ዉዴ ተባረኪ

  • @fregood2313
    @fregood2313 ปีที่แล้ว +4

    ኤልስዬ እባክሽን ላስቸግርሽ ዊጉን ከየት ነው የምትገዥው። ፀጉሬ ሳስቶ አስቸገረኝ። ተባረኪልኝ።🙏❤️

  • @fiona7591
    @fiona7591 ปีที่แล้ว +6

    IS IT JUST ME OR ARE WE ALL WAITING FOR ELSIE TO SEND US THE LINK FOR THE HAIR CLIP AND Hair GEL. ERE ELSIE .Minew ZIM ALSHIN???

  • @hanaasfaw2085
    @hanaasfaw2085 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Elsi! I know you said a lot of people don’t like the wig, I’m with your family and friends. I don’t like the wig on you! You have beautiful hair. Out of all, I love the one with clip on.

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ብታደርጊ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ቆንጆ ።

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ያሚራል ኤልሲዬ ቆንጆ የመጨረሻው ግን ይቅር

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲየ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲዬ የጄሉን ሊንክ አስቀምጭልን እንጂ

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ please የተቀባሽውን ቀለም link ላይ አስቀምጪልኝ የኔ ውድ🥰

  • @Tb-cp7lz
    @Tb-cp7lz ปีที่แล้ว +4

    Can you please tell us from where you get your extensions?

  • @afrowomanherostube6699
    @afrowomanherostube6699 ปีที่แล้ว +1

    Hi My girl thank you for your all information specially about health issues you telling us the truth every thing you said the same thing we hearing from our doctor God bless you and your family 👪 ❤️ 😊 🙏

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 ปีที่แล้ว +2

    ለቦረና ችግር ድምጽ ሥለሆንሽ ታላቅ ሠው ነሽ አው ለወገን ደራሹ እራሱ ወገን ነው

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 ปีที่แล้ว +2

    ክሊፑ አንደኛ ነው ኤልሱ❤

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 ปีที่แล้ว +1

    Hi Elsie I love everything but I prefer the 2nd style❤️❤️where did you buy the extension if you can let me know the website thanks

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 6 หลายเดือนก่อน

    Except the last one I like all your style * your viewers are important try to answer even if it’s a small 😘every tuber dose 🙏🏽

  • @alemmoges1552
    @alemmoges1552 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ነው ቆንጆ 4ትን ወድጄዋለሁ የፀጉር መለጠፊያ ምንድነው ስሙን ፃፊልኝ

  • @sebselam8300
    @sebselam8300 ปีที่แล้ว +4

    Yehe clip hair yet new yegezashw?

  • @blenbeyene3651
    @blenbeyene3651 ปีที่แล้ว

    ሀይ ኤልሲ እመሰግናለው አንቺ ላይ ሁሉም ያምራል ተባረኪ!!

  • @Helenaebrhe
    @Helenaebrhe ปีที่แล้ว +5

    ሄልሲ ፀጉር መለጠፊያውን ለልጆቼ ፈልጌው ሊንኩ የለም ላኪልን

  • @linadamtew2885
    @linadamtew2885 ปีที่แล้ว

    አንቺ ሁሉም ያምርብሻል ኤልሲቲ

  • @nardosfeshaye7005
    @nardosfeshaye7005 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ኤልሲዬ አንችላይ ሁሉም ያምርብሻል

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ስርአትሽ ደሥ የሚለኝ

  • @lishanali8487
    @lishanali8487 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር ያምርብሻል በጣም ማራኪ ገለፃሽ ያረጰካኛል ክበሪልኝ

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሱ ዊጉን እኔም አልወደውም ውይ the best is natural hair♥

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 ปีที่แล้ว

    Good job Elisi 👏...keep shining...thank you for sharing and motivating us

  • @fiona7591
    @fiona7591 ปีที่แล้ว +1

    Elsiyae we are all waiting for you to post the link of where you got the hair clip and gel. You said you will have it in the description but we don't see it. Where is it?

  • @fiona7591
    @fiona7591 ปีที่แล้ว +2

    Elsiyae love the first style with the clip on. Can you please tell us where you bought your clip on? I have jet black hair. I could find the products and wig information in your description. Also want to know the name of that gel. I looked below your video and can't find the links to the clip on and gel or wig

  • @samerawitzewodiz2622
    @samerawitzewodiz2622 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መልካም ተባርኪ

  • @muluskitchen8125
    @muluskitchen8125 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ ኤልሲዬ ስወድሽ

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb ปีที่แล้ว

    Enyema beka ylelit wefe hognalew My energy starts after 6:00 pm😊
    I don’t know what to do thank you Elesye.

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 ปีที่แล้ว

    በሁሉም ጎበዝ ነሽ ሙከራሽን አደንቃለሁ 😊

  • @ghsavhb
    @ghsavhb ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ቡዙ ተምሪያለሁ ኤልሳ
    እና በጣም አመሰግናለሁ በርች ።
    ይቅርታና ከቻልሽ እስኪ ቀለል ያለ ሰርፕራይዝ ቪዶ ስሪልን ለባለቤት። እንድሁም የለላ የሚሆን እኔ ባለቤቴን ሰርፕራይዝ ማድረግ እፈልጋለሁ እና ያልተካበደ ቀለል ያለ ነው ማድረግ የምፈልገው ለዛ ነው አሳይን ቡዙ ሠዉ ይጠቅማል ። የስጦታ ሰርፕራይዝ ሳይሆን ለየት ያለ ጊዜ ለማሳለፉ ለምሳሌ እደፉላንታይን የሆነ ግን ያልተካበደ ዉደ ይቅርታ አበዛሁብሽ

  • @millighide3816
    @millighide3816 ปีที่แล้ว +3

    Where did u buy your hair clip

  • @addikarri8982
    @addikarri8982 ปีที่แล้ว +4

    እባክሽ ኤልሲ ክልፕ አሰፋፍ አሳይን🙏

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 ปีที่แล้ว

    Huletiyosh betam yamral Elsiye bless you you always try hard to show us the right way of doing Ur hair

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing God bless you and your family. I like all
    You can use all. It looks nice on you..

  • @HanniZenu
    @HanniZenu ปีที่แล้ว

    Elsiye you are so adorable! Thanks for sharing. Loved your natural hair style followed by the extension/clip to accentuate your natural hair and beauty. I get the point about the wig…never used one personally but I can imagine the temptation to save time and fuss.

  • @genetayele990
    @genetayele990 ปีที่แล้ว

    Tebarekey elisey min ayenet naw hair color yemitekabeyw yamiral betam ayenatun asayen

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ቃል አጣሁና ላንቺ መፃ ፍ ትቼ ማዳመጥ ሆነ በቃ... ሁሉን የስጠሽ ፈጣራ.... 🙏እኔ ግን 1ሴት ልጅ እየታየቺኝ ነው... ቴክስቴን አዳትረሽ... U never know what will happenen 2morrow

  • @fiona7591
    @fiona7591 ปีที่แล้ว +1

    Ere Elsie when are you going to post the links to get the hair clip you showed us and the hair gel. Everyone is asking

  • @zeinakassa806
    @zeinakassa806 ปีที่แล้ว

    All is nice but I prefer the clip one thanks a lot for your sharing

  • @kukikebede1610
    @kukikebede1610 ปีที่แล้ว +2

    Hi elsy pls can you put the name of the jel please

  • @laelnaam
    @laelnaam ปีที่แล้ว +1

    Elsey your natural hair is so beautiful
    I like 2 Braid❤ Thank you for sharing

  • @yeroniskena6010
    @yeroniskena6010 ปีที่แล้ว

    Thank you elsi gin linkun resash meselegn ye meletefiyawun.

  • @emma4375
    @emma4375 ปีที่แล้ว

    Elsiye apolo yasiyazshew ,2 bota yeserashew ena begon yaregshew betam yamrebeshal enem 2 bota meserat ewedalehu teru zede newe tebarekilegne

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 ปีที่แล้ว

    YOU ARE BETEFOL ETHIOPIAN WEMEN God BLESS All ETHIOPIAN PEOPLE ONE LOVE 🙏🏻❤️🙏🏻👍🌹🌹

  • @Foltynfanontop
    @Foltynfanontop ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ የቀባችውን ቀለም ብታሳይኝ❤

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 ปีที่แล้ว +2

    Growing up, almost every one of us had that one beautiful n stylish💃 aunt/mom's friend whom we desperately wanted to look like as little girls...you sometimes remind me of those women 💕
    The gilbit huletiyosh is my personal fav.

  • @lololala7997
    @lololala7997 ปีที่แล้ว

    all of them❤❤❤

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 ปีที่แล้ว

    Elsi please the link of cream that you use instead of gel

  • @samsweet22
    @samsweet22 ปีที่แล้ว

    Hi elsy thanks alot for sharing your skills.where do you think I can get or order original human hair with clip.

  • @elsatekie4756
    @elsatekie4756 ปีที่แล้ว

    You are smart. Keep it up

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 ปีที่แล้ว +1

    your hair looks perfect than any of that

  • @muddasirdaba4574
    @muddasirdaba4574 ปีที่แล้ว

    Aw elsiye betam yeborana hizab betama naw iyetagoduu yalut allhaa keyer nagarun huluu yasebilish yene kojo

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 ปีที่แล้ว

    ፀጉሬ ውስጤ ነው ፍቅሬ በፍቅር ነው የምወደው❤

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 ปีที่แล้ว

    Thank you wude ተባረኪ

  • @tsegiyared6071
    @tsegiyared6071 ปีที่แล้ว +4

    ኤልስዬ ማዲያት አሰቃየኝ ምን ላርግ?

    • @galanetolu9051
      @galanetolu9051 ปีที่แล้ว

      Me too

    • @hewantube3568
      @hewantube3568 ปีที่แล้ว +3

      እህት እርድ እና ማር በደንብ በጥብጠሽ ማታ ማታ 30 ደቂቃ ተቀብተሽ ታጠቢና የሚመችሽን ኦይል ተቀብተሽ ተኚ:: ጠዋት በውሀ ብቻ ታጥበሽ ኒትሮጂና ሰንስክሪን ተቀቢ:: ሁሌ ጠዋት ሰን እስክሪን እንዳይለይሽ:: ቤት ውስጥም ከእንቅልፍ እንደተተሳሽ ሰንእስክሪን ተጠቀሚ:: እና ታጋሽ ሁኚ ጌዜ ይፈልጋል:: የሚያቀላ ክሬም እንዳሞክሪ ይለቃል:: አይዞሽ

    • @tsegiyared6071
      @tsegiyared6071 ปีที่แล้ว +1

      @@hewantube3568 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏

  • @hlinahassen8
    @hlinahassen8 ปีที่แล้ว

    Thank you Elsy 🙏

  • @lukasabi9879
    @lukasabi9879 ปีที่แล้ว

    Elsie thank you, and I like all stylies but I don't like peruk hair🙂❤

  • @fikerfiker9931
    @fikerfiker9931 ปีที่แล้ว

    ውዴ የምትጠቀሚው ፔሰትራ ንገሪኝ ቆንጆ ነው መግዛት እፈልጋለው እባክሺ

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 ปีที่แล้ว +3

    love ❤️ 😍 💖 ❣️

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 4 หลายเดือนก่อน

    Wow❤

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ንግሥቷ 🎉🎉🎉🎉

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 ปีที่แล้ว

    ዋየራስሽ ፀጉር በጣም ያምራል መሃል ላይ ያደረግሽው አስደቆኛል በጣም ያምርብሻል💚💛❤😘💕🙏🌷

  • @judyyordanos1849
    @judyyordanos1849 ปีที่แล้ว +3

    Elsi can you send me the jera kind of jel can u shear it pease

  • @laelnaam
    @laelnaam ปีที่แล้ว

    Thank you Else ❤❤❤❤

  • @abebatiruneh7083
    @abebatiruneh7083 ปีที่แล้ว

    I like your hair with clip ❤❤❤🎉

  • @alemgenatube2098
    @alemgenatube2098 ปีที่แล้ว

    Alisaye smart hulum sitayel yamirali

  • @adiszemenzemenn6508
    @adiszemenzemenn6508 ปีที่แล้ว +1

    Befetereshe elsiye yehenen kofia tsgur awtetshe tayew ewey setalaw lenegreshe altjelem

  • @askaletaye4372
    @askaletaye4372 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም ፡ ቆንጅዬ ፡ ተባረኪ ፡ ልምድን ፡ ሸር ፡ ማድረግ ፡ ቀናነት ፡ ነው ፡

  • @tsionmesele258
    @tsionmesele258 ปีที่แล้ว

    ሹሩባዉን ወድጀዋለሁ የ ት/ቤት ትዝታ

  • @kassacreationsco
    @kassacreationsco ปีที่แล้ว +1

    የ ዊጉን ስምና ዋጋ የት እደገዛሽው

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 ปีที่แล้ว

    Thank you ❤

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለኝ ቆንጆ

  • @askaletaye4372
    @askaletaye4372 ปีที่แล้ว

    እንዴት ፡ ነው ፡ የሰራሺው ፡ Discription Box ላይ ፡ ብትፀፊልኝ ፡ እባክሽ ፡

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩ ነሽ

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 ปีที่แล้ว

    Ere Alse yene tegur kimet enge bezat yelewem tedekeln lek yanche ayenet 1 tedekeben keflalew please thank you.

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 ปีที่แล้ว

    So beautiful thank you 🙏

    • @aidabelay4749
      @aidabelay4749 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ያምራል ❤

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb ปีที่แล้ว

    Lovely as always 💗

  • @rutazerufael3209
    @rutazerufael3209 ปีที่แล้ว

    Beautiful Elsy I love your own hair first ❤️and second shurubaw then sometimes I like too extension❤🇨🇦

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 ปีที่แล้ว

    Looking cute as always Elsiye. ❤❤❤

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ የጸጉር መስሪያው ስሙ ምንድን ነው ጥሩ ይመስላል

  • @maregbiru5528
    @maregbiru5528 ปีที่แล้ว

    Konjo konjo my favorite zenche elsi yihe artificial hairoche becha altesmamugnim kkkk menem bety comfort aysetugnim man enderas. Kinkiem bethon confidence yisetal beterf elsi keshet neshe yeraseshe eco it's so beautiful and enough waaaaa bewal brashe hair mewetate btam naw midebershe like makeup.

  • @briktyhagos1156
    @briktyhagos1156 ปีที่แล้ว

    Hi Elisi sister could you please live us the link where we can get . Thank you very much.

  • @tekuret
    @tekuret ปีที่แล้ว +1

    Gen yesegur estayel leset lij wesagh new ene segure bexam bezuna rezemetu qexi lay new menem lemaseyaz ayemechem saxefew shekem new hulem ayalefeletem endaleqorex bale enbi alegh yanchin yameral

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 ปีที่แล้ว

    Elsye, sì grazie per il consiglio. Anche quello che mi hai fatto vedere prima, l'ho comprato ed è stato utilissimo!! Grazie, ci insegni sempre cose bellissime!! ❤️

  • @biruktawittesfamariam-vz4tr
    @biruktawittesfamariam-vz4tr ปีที่แล้ว

    you are very classy ❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    thank you