Memehir Girma Wondimu Video 323 ተለይተህ ውጣ’ ዘፍ 12:1 ልዩ ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 323

  • @mulualemenyew3045
    @mulualemenyew3045 2 ปีที่แล้ว +4

    Ye ewnet yenen chigiroch new yenegerun🙏🙏🙏❤️❤️❤️egziabher yistilin❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
    @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 ปีที่แล้ว +60

    የተዋህዶ አርበኛ 💚💛❤ሰላም ለእርሶ ይሁን ፀጋና በረከትዎ ይደርብን 🤲🤲🤲በዚህ ጊዜ እንደዚህ የሚያስተምሩ አባቶች የሰጠን አምላክ ይመስገን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @koketbirhanu9991
      @koketbirhanu9991 2 ปีที่แล้ว

      የት ነው የሚያገለግሉት

    • @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
      @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@koketbirhanu9991 እዚህ ቦታ ነዉ ለማለት አልችልም ግን ት/ትና ፈዉስ በሚኖር ሠአት ያሳዉቃሉ ደግሞ ያስተማሩትን ከተገበርነዉ እኛ የድንግል ማርያም ልጆች
      አሸናፊዎች ነን 🤲🤲🤲

    • @trhastrhas4031
      @trhastrhas4031 2 ปีที่แล้ว

      አረ እባክሽ ካወቅሽ ንገሪኝ መሄድ እፈልጋለህ በምንድነው እሚያሳውቁት እህቴ

    • @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
      @ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@trhastrhas4031በ TH-cam ያሳዉቃሉ በተወሰኑ ቻናሎች ይናገራሉ በተለይ ስለ መንፈስ
      የሚያስተምሩን መምህሮቻችን ቻናል

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 ปีที่แล้ว +31

    የኛ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ ። ዕድሜና ጤና ይስጦት ሺ አመት ያኑርልን ። ጠላትዎ የእግርዎት መረገጫ ያድርግልን

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ፀጋውን ብዝት ያርግሎት

    • @genetalemayehu3600
      @genetalemayehu3600 2 ปีที่แล้ว

      Yet nachew ebakachihu nigerugn

    • @simon3484
      @simon3484 2 ปีที่แล้ว

      @@genetalemayehu3600 እኔም እየፈለኳቸው ነው። የት ይሆን ያሉት

    • @genetalemayehu3600
      @genetalemayehu3600 2 ปีที่แล้ว

      @@simon3484 eshi amesegnalehu

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 2 ปีที่แล้ว

      @@genetalemayehu3600 eyet naw ?

    • @genetalemayehu3600
      @genetalemayehu3600 2 ปีที่แล้ว

      @@shaunalem4810 enem alawekhum

  • @habtmaulema6149
    @habtmaulema6149 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏አባታችን እኔንም በፀሎቶ ያስቡኝ

    • @habtmaulema6149
      @habtmaulema6149 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🤲🤲🙏🙏👏👏

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 21 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ኣባዬ

  • @Abrham77
    @Abrham77 หลายเดือนก่อน +1

    የአባታችን ፀጋ እጅግ ታላቅ ነው በዚህ ዘመን የሚወዳደራቸው የለም የቤተክርስትያን ሰዎች ግን ስለኚህ ታላቅ አባት የገባቸው አይመስለኝም ቢገባቸው ኖሮ ከማሳደድ ይልቅ ይሸልሟቸው ነበር በረከታቸው ይደርብን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 ปีที่แล้ว +2

    እርሶን የሰጠን አባታችን ❤ልዑል እግዚአብሔር ❤ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።
    አባቴ መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ረጅጅጅጅም .....እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ። አሜን አሜን አሜን ....

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว +14

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባ እንኮን ደና መጡልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን መልካም ትምህርት ነበር ፈጣሪ በልቦናችን ያኑርልን አሜን

  • @abebechtesfaye
    @abebechtesfaye 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር ግርማ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት እንደ እርሶ አይነቱን ያብዛልን አባታችን አሜን 🙏🙏🙏

  • @MeronGetnet-p3u
    @MeronGetnet-p3u 3 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ ተሰፍ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲🤲 ቀጣይ የ8ተኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝ እባኮት ፅልዪልኝ ኑሩልኝ እውድዎታለው

  • @askaleworksimretu4179
    @askaleworksimretu4179 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kal iwot yaselen abatachn

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ
    ከማርም ወለላ በላይ ይጣፍጠኛል በአድሜና ጤና ይስጥልን መድሃኔዓለም🙏💒💞🎂👏

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን የኔ አባት እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በረከቶት ይደርብን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህር ግርማ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzaber yemasga ama amen amen kalayeto yasamalen Abatachen barakatachu yadarbena stalotachu ayelayen amen amen amen

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 2 ปีที่แล้ว +2

    Qale hiwete yasemalene segawene yabezalehe bedeme betena yetebekelene yagelegelote zemenote yebareke segawene yabezalote zemenote yebareke kefu hulu ayagenote

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጣችሁ ነፍስ የሚአለምልም እረፍት እና ተስፋን የሚሰጥ ስብከት ነበረ ቃል ህይወት ያሰማልን የአብርሃም አምላክ እድሜያችሁን ያርዝምልን ለሀገራችን ኢትዮጵያም ሰላም እና ፍቅር አንድነትን ያድለን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን እድሜ እና ፀጋ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምህርችን
    ቃለ ህይወት ያስማያት በእውነት

  • @ሳራየድንግልንማርያምልጅ
    @ሳራየድንግልንማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት የኛ አባ እንቁ ይኑሩልን ሺህ አመት ይኑሩልን ሺህ አመት ለሃገራችንም ሰላምና ፍቅር ይላክልን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን

  • @zelekashgetachew367
    @zelekashgetachew367 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክልን አባ ጤናውን ያድልልን ቤታችን ሆነን አንኳን ትምህቶትን እየተማርን ከብዙ ነገሮች እየተቆጠብን ነው። እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
    አባታችንን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ♥♥♥

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🙏🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኣምላክ ቃለ ሕይወት ያሳማልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ

    እግዚአብሔር፣ይመስገን፣አባታችን
    ቃለ፣ህይውት፣ያሰማልንን፣አባታችን
    በእድሜ፣በፀጋያንርልን፣መድኃኔ፣ዓለም❤❤❤

  • @נגסומלסה
    @נגסומלסה 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 ปีที่แล้ว +2

    ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን
    በአቢይ ሐይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን
    አጋዕዞ ለአዳም
    ሰላም እምዕዜሰ ፍሰሐ ወሰላም
    እንኳን አደረሳችሁ ለዳግም ትንሳኤ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋበረከቱን ጽናቱን ያድልልን።
    እውነት ነው አተረማመሱን የእውነት አባቶችማ

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥዎት ክብር አባታችን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿🕊🕊🕊💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🌾🌿

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 2 ปีที่แล้ว +11

    God richly bless our dear father Melake Menkirate Memhere Girma Wondimu!!!

  • @rhrh4613
    @rhrh4613 2 ปีที่แล้ว +1

    Abatachin bereketo yideribin tseloto ayleyen betseloto asbun welete eyesus negn amognal 🤲

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን

  • @ወለተማርያምእማተዋሕዶ
    @ወለተማርያምእማተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
    @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመሥገነን አባታችን የተዋህዶ እንቁ አባታችን ሰለመ ክርስቶስ ይብዛልወት ጌታ መንፈስ ቅዱስ በስወላይ አድሮ ሰላሠተማረን ሰለመሠከረን ምስጋና ይድረሰዉ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን የሰማነዉን በልባችን ያኑርልን ጌታ ያህዌይ ።🤲🤲🤲🤲

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 🙏🙏🙏❤️

  • @Zemen271
    @Zemen271 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጡልን ውድ ኣባታችን የእርስዎ ትምህርት ማስተዋል ፣ መፅናናናት ፣ ሰላም ፣ እረፍት ይሰጣል
    እርስዎን የሰጠኝ እግዚኣብሄር ኣመሰግነዋለሁ
    እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ ኣባቴ

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @EyerusAdefris
    @EyerusAdefris 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Kale hiwetin yasemalin be edima be tegawu yakoyil amen

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln memhrachin

  • @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ
    @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ 2 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ፀጋ ጥበቡን ያብዛለዎት እድሜዎትን ያስረዝምልን በረከተዎ ይዴርብን 👏 እኔም በክፉ መናፍስት እየተሰቃየሁ ነው በፅሎት አስቡኝ አመተ ሚካኤል እያሉ በባዕድ ሀገር ከባድ ህይወት ነው የምኖር 😭

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 2 ปีที่แล้ว

      Yet nesh

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ

    • @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ
      @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ 2 ปีที่แล้ว

      @@shaunalem4810 ሳኡድ

    • @abc12452
      @abc12452 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ ያልተያዘ የለም እኔም ተሳስሬ ነዉ ያለሁት መስገድ እስኪያቅተኝ ድረስ እየተሰቃየሁ ነዉ በተለይ የመርሳት ችግር ከፍተኛ ሆኖብኝ ማልቀስ ሆኗል ስራዬ ፈጣሪ ይርዳን ለሀገራችን በሰላም አብቅቶን የምንፈወስ ያድርገን🤲🤲🤲

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 2 ปีที่แล้ว

      አኔም ወለተ ማርያም ብላቹ እስብኝ አባታችን😭😭😭😭

  • @meareggebre5532
    @meareggebre5532 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሔር አምላክ ለአባታችን በእድሜ በፀጋ
    ያንርልን ከነ ሙሉ ቤተሰበቻቸዉ አሜን !!!

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ለኛማስተዋል ያድልን እምዬ ኢትጵያ ሰላም ያውርድልን ይታርቀን። 👐👐🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳንደኽናመጡአባታችን፡የእኛመኩሪኛእድሜናዘጋውንብዝትትትያድርሎት

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M
    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድመና ጤና ይስጡት።

  • @MamWt-l2l
    @MamWt-l2l 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን መ/ር አባ መላዕከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ረድኤት በረከቶ ይደርብን ፈጣሪ ይጠብቆት አባታችን !

  • @shara8900
    @shara8900 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ኑሩልን
    ፀጋውን በረከቱን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛሎት ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት
    ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir abatachin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @desetabekele8963
    @desetabekele8963 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen qala hiwotii yasamalinii abatachihoyii izaberi xaghtini yazalolotii

  • @yaredmehret3301
    @yaredmehret3301 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተሠማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሄር ይባልክልዎት አመተ.ማርያም ገብረ ስላሴ በፀሎት አትርሱኝ አባ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ለአባታችን 🌺

  • @emebrhanadey7473
    @emebrhanadey7473 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @lovely3174
    @lovely3174 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @ሀብታሙወንድሙ
    @ሀብታሙወንድሙ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሒር ፀጋዎቶን ያብዛሎት ረጂም እድመና ጠና አብዚቶ ይስጥልን

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
    @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ተስፋችን ሕይወታችን ከወደቅንበት ቦታ በተሰጥዎት ፆጋ ቦታችንን ማንነታችንን እድናቅ ያገዙን ያበረቱን እማምላክ እረድም እድሜ ትስጥዎት ጠላት ግራቀኝ የሚጎርመውን የድንግል አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ይቆራርጥልዎት አባ
    አባየን እዳይጎዱብን እባቶች እሕቶች ወንድሞች እባካችሁ በየቦታው እንደሕፃን አታዙሮቸው አንድ ቦታ ምረጡላቸው እና ያገልግሉ እውነት የምንወዳቸው ከሆነ እሳቸው በየቦታው መሔድ ሳይሆን እኛ ነን እሳቸው ጋር መሔድ ያለብን እሳቸው ደከመኝ ሰለቼኝ አይሉም የኔ እቁ አባት እኛም ማሰብ አለብን በየቦታው ስጠሮቸው ሲሰቃ ዬ አያሳዝኑም እንደሌሎች አባቶች ቦታ ይመደብ እና አንድቦታ ይሁኑ አደራ አደራ አደራ አባቶች ወገን እሳቸውን የምትወዱ በሙሉ

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @wbdima4225
    @wbdima4225 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ናጤና ይስጥልን አሜን አሜን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት ጠላቶዎትን የግራችሁ መረገጫ ያድርግሎዎት እኛን ከክፉ አሰራር የተለየን ያድርገን ከሚድኑት ያድርገን

  • @aniaania2741
    @aniaania2741 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ይሰማል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @lolukhaliij8677
    @lolukhaliij8677 ปีที่แล้ว

    አባታችን ሰላም ለእርሶ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት እርሶን ሳይ ከእናቴ እቅፍ የገባው ያህል እረካለሁ የእግዚአብሔርን ቃል ፈትፍተው እንደ እናት መግበውናል እመ አምላክ ትጠብቅልኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ተንበርክከው መንበርከክን ያስተማሩኝን ጉልበት ለመሳም ለመባረክ እናፍቃለሁ አስካለ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @mahmudkazi9152
    @mahmudkazi9152 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ገብርኤል እመ ብዙሀን እመቤቴ ሆይ አሁኑኑ ይቅር በይኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ቡራክዮት ይድረሰን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin

  • @tesfayhadis6975
    @tesfayhadis6975 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእርሶዎ ላይ አድሮ። አገራችንንም ይፈውስልን።

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ልቢ ክፈትልኝ ለኔ 💔😥
    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎቶት አስቡኝ አባታችን ወለተ ማርያም ነኝ 💔😥🙏🙏🙏

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።

  • @helengebre2820
    @helengebre2820 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin Abate. Egzeabher tenawm seto ye Matusala edme ystlin hzbachin keisratu yfeta Amen.

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልን እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @fasikaayayu6904
    @fasikaayayu6904 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ክርያለኝኢትዮጵያዊባላገር
    @ክርያለኝኢትዮጵያዊባላገር 2 ปีที่แล้ว

    መምህር መንገድ በጠፋኝ ግዜ መንግድ ስለመሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ውለታሁን እግዚአብሔር አምላኬ ይክፈልልኝ አሜን።ብዙ ፈተና ቢገጥመኝም የሆነው ሁሉ ስለእግዚአብሔር ስለሀይማኖቴ ስለሆነ እጅግ ደስተኛነኝ ጌታየ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን።መምህር የደረስብሁ ፈተና ሁሉ ስለእግዚአብሔር ስለ ሀይማኖቱህ ስለመንግስተ ስማያት ስለሆነ ደስ ይበሉህ ቃለ ህይወት ያስማልን ጽጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን። ወለተ ስማኢት ነኝ በጽሎቱህ አስቡኝ አሜን።

  • @zinashhailu2462
    @zinashhailu2462 2 ปีที่แล้ว +1

    Erzegebeher yemng abbatachi qalhiyot yeasnm erzegebeher 💒💒💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @alemhabte2402
    @alemhabte2402 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 👏🏽 🙏 👏🏽 ❤

  • @muilknasser1947
    @muilknasser1947 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen .amen. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amanuelmehari3624
    @amanuelmehari3624 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን።በኡነት ሰው በእንጀራ ብቻ ኣይኖርም ከእግዛኣብሄር በኩል በሚወጣ ቃል ጭምር ነው ኢንጂ የሚለውን ቅዱስ ቃል ብእርስዎ ኣየሁት።
    ቃልዎት በቃ ምግብ ነው የእግዛኣብሄር ቅዱስ ምግብ!!!!!!

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን፫
    በረከትዎ ይደርብን አባታችን✝️❤🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ሰለ ሁለ ነገር ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር የመሰነኜ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አንኳን ደህና መጣ ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው በጤና ያኑርልን በረከቶ ይደርብን አሜን 3🤲

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @fuziaislam3724
    @fuziaislam3724 ปีที่แล้ว

    አባቴ መላከ መነክራት የኔ ከርታታ ለኛ ስትሉ እዴሜወትን ሁሉ ስለምትደክሙልን አምላክም ምርጫው አርጎ ለኛ መዳን መዳኛ ስለፈቀደልን ወደዝች ምድርም እኮን በሰላም መጡልን ፈጣሪ እድሜና ፀጋ ብርታት ይስጥልንበናተላይ አድሮ መዳንን ያድለን አሜን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋራ ይሁን። አሜን አሜን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว

    ያሰተማረን አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን

  • @ወለተወልድ-ኰ8ለ
    @ወለተወልድ-ኰ8ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀጋዉን ያብዙሉት

  • @fanosesufaa340
    @fanosesufaa340 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qalihiyoti yasemlin abtachin

  • @ge8475
    @ge8475 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amenbaba ewnet avrhamn endelewete enam ylewten 🥰😍👏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ጸጋውን ያክብዛልን አባ ይፍቱኝ በጸለትም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን የኛ ኩራት

  • @burtukanyewenkishetelijela6569
    @burtukanyewenkishetelijela6569 2 ปีที่แล้ว

    Eukan dena metuleni abaye kaleyote yasemaleni tegahune yabezaleni nurulne she Amate be talotachu asbugne sedatagna lejoti negne welate rufael belachu kana betasaboche Abaye 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲