ሀይልዬ ጨጋራውን የታመመበት ፕራንክ 🥺

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @haileyeroyal2127
    @haileyeroyal2127  ปีที่แล้ว +374

    ውድ ቤተሰቦቼ ፍቅረኛዬ ምንም ብትበድለኝ ይቅር እላለሁ ነገር ግን በዝሙት ጉዳይ ላይ ምንም አይነት ይቅርታ ስለሌለኝ ቢፈጠር እራሱ በቪድዩ ላይ በጣም ስሜታዊ ሆኜ ጩሄሃለሁ እና ለሱ ላሳያሁት ላልተገባ ጩሀት ይቅር እየጠየኩ
    ጨጋራዬን የታመምኩበት ፕራንክ ነው 🥺

    • @hayte4896
      @hayte4896 ปีที่แล้ว +8

      የማላቅህ ሀይልዬ ነው የሆክብኛ ውነት እዴ ትግስትህ የት ሄዴ ሁለሀየ እደምትወዳት ንገራት እየሰማንህ 😅

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ ปีที่แล้ว +4

      ዛሬ አምሮ ባቹሀን በርቱ

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 ปีที่แล้ว +7

      ቻለዉ ሀይልየ 😢😢😅😅😅😅😅😅

    • @mizela1244
      @mizela1244 ปีที่แล้ว +4

      👌

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k ปีที่แล้ว +2

      ጎበዝ😂❤

  • @yeabsiraabiyot
    @yeabsiraabiyot ปีที่แล้ว +57

    ዮርዲ አሪፍ ፕራንክ ሀይልዬ ደሞ ልክ ነው በዝሙት ቀልድ የለም ፍቅራቹ ይዝለቅ። ❤❤

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት ልጅትዋ ስለምትወድህ ያለፈችህ ይመስለኛል ።ለምን መሰለህ ወንድም የፍቅረኛም ይሁን እጮኛ ሚስት ሁሉንም ነገር ለእህት ለቤተሰብ አይነገርም አይወራም ።ችግራችሁንም ሆነ ማንኛውንም ነገር ሁለታችሁ በመመካከር በመነጋገር ነው መፍታት ያለባችሁ ።ወንድም እኔ በጣም የምወደውን ከስደት መልስ ተጋብተን ቤተሰብ እንመሰርታለን ብዬ ያልኩት ሰው በእንደዚህ ምክንያት ከሂወቴ አስወጥቼው አልፈልግህም ብዬ አሰናብቼዋለው ። ስለዚህ ወንድም አስብበት ።ግን እህታዊ ምክር ነው በንግግሬ መሃል ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ እጠይቃለው ።

    • @askal6750
      @askal6750 ปีที่แล้ว

      በጣም እውነት ነው❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te ปีที่แล้ว +32

    የዛሬው ፕራንክ ይለያል አቃጠልሽው ዮርዲ ዋው አምሮብሻል ግን መጨረሻ ላይ ድምፃችሁ አይሰማም የድምፅ ጥራት አስተካክሉ ❤❤

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m ปีที่แล้ว +519

    ማማየ መስቀልሽ ሲያምር ❤❤ እንደኔ መስቀል ሲያይ ደስ የሚለው 👍👍 በሉኝ

    • @desuman6895
      @desuman6895 ปีที่แล้ว +5

      መስቀልን ሳይሆን በሰዎች ዉስጥ እየሱስን ሳይ ደስ ይልኛል መስቀል እንጨት ነዉ

    • @user-hx4ep6yv9m
      @user-hx4ep6yv9m ปีที่แล้ว +1

      @@desuman6895 አንች ካፊር

    • @meronmeron84
      @meronmeron84 ปีที่แล้ว +11

      ​@@user-hx4ep6yv9m እኔ እራሱ መጀመሪያ ማይ መስቀል ነዉ እንዴት ደስ እንደሚሉ❤❤❤🥰🥰🥰

    • @user-hx4ep6yv9m
      @user-hx4ep6yv9m ปีที่แล้ว +12

      @@meronmeron84 እኔም ማንኛውንም ሶሻል ሚዲያ ሳይ መጀመሪያ መስቀል ነው የማየው አቤት ደስስ ሲል 👉❤️❤️

    • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
      @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ ปีที่แล้ว +2

      ​@@desuman6895 👎👎👎👎

  • @tube941
    @tube941 ปีที่แล้ว +10

    ዮርዲ ይመችሽ ❤ ሃይልዬ ግን ቶሎ ትናደዳለህ ለዉሳኔም ባትቸኩል ጥሩ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ እኔና አንቺ በቃን ስትል መስማት አንፈልግም ፡፡

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel ปีที่แล้ว +38

    ሃይልዬ ወንድሜ ፈጥነህ ኣትወስን ረጋ በል ይሄስ ፕራንክ ነው ምናልባት ድንግልናዋ ባይቆይስ ምን ልትሆን ነው ኣሁንምኮ እሷ ድንግል ነኝ ስላለችህ እንጂ ርግጠኛ ኣይደለህ ስለዚ እራስህን ድንግልናዋን ሳይሆን እራስዋን ማግኘት እዳለብህ ኣሳምነህበት ካልቆየህ ትጎዳለህ ምክኒያቱም ኣይበለውና የሴት ድንግልና በወሲብ ብቻ ኣይደለም የሚፈርስና ለሚፈጠረው ነገር ዝግጁ መሆን ኣለብህ በተረፈ ፍቅራቹን ያብዛላቹ🥰

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri ปีที่แล้ว +5

      በትክክል የሴት ልጅ ድንግልና በግንኙነት ብቻ አይደለም የሚሄደው በስራ በተለያዩ ነገሮች ይሄዳል

    • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
      @ያማራዋነኝየወሎጠበለል ปีที่แล้ว +5

      @@Sara-ok8ri ወላሂ እኔ ሳላገባ ያረኩት ነገር የለም ግን ሳገባ ድንግል የለኝም ግንኙነት ሳደርግ አሞኛል ግን ደም አልፈሰስም እና ባሌም ምንም አላለም 😌

    • @bipbip5737
      @bipbip5737 ปีที่แล้ว +1

      ​@@ያማራዋነኝየወሎጠበለል ባልሽን ተከባከቢው ምረጥባልቸው

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs ปีที่แล้ว

      ​@@ያማራዋነኝየወሎጠበለል ማሻ አላህ አላህ አዳዶቹኮ አይረዱም የኔው አሁን ምንም አይረዳም ምን አልባት ባይኖርስ ስለው ቅይርይር ነበር እሚልብኝ እና እኔም ጭንቅ ብሎኝ ነበር ስንገናኝ ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ሰተረኝ ባላደረኩት ነገር በጭቀት ልሞትኮ ሆ😂😂😂

    • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
      @ያማራዋነኝየወሎጠበለል ปีที่แล้ว

      @@Zmzm-uy1qs አትጨነቂ እረ ባልስራሽው ስራ የራሱ ጉዳይ አላህ ጥሎ አይጥልሽም አትጨነቂውደ

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር ปีที่แล้ว +12

    ምርጦች ስወዳችሁ ቀልድ የለም ሐይልዬ አጥብቀክ ያዝ ዮርዲ ስትችልበት ፕራንክ ውይ አንበሳ ሠራሽለት😂😂😂😂

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 ปีที่แล้ว +59

    ግን የሚገርመኝ የሀይልዬ ትግስት ወይኔ የኔ ጓደኛ ቢሆን አናቴን ሚለኝ ነው ሚመስለኝ የመዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ እደሀይልዬ ትግስተኛ የሂወት አጋር ይስጠን ኡፍፍ የመዳም ኪችን አሁንስ አደከመን 😢😢😢😢

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem ปีที่แล้ว

      ሣህ ወላሂ ይወፍቀን ለሁላችንም

    • @hhhhbhgg4957
      @hhhhbhgg4957 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢

  • @FentahunAlemu-zd1dv
    @FentahunAlemu-zd1dv ปีที่แล้ว +97

    ሀይልዬ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤😍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta ปีที่แล้ว +5

    አይ ሀይልዬ ስሜታዊ አትሁን በትዳርም ላይ ከባድ ነው መታገስ ማሰብ ማሰላሰል አለብህ ክፉ ሳትናገር ዮርዲዬ ጀግና ነሽ 100% ተሳክቶልሻል

  • @almazseyfu3287
    @almazseyfu3287 ปีที่แล้ว +27

    ዮርዲዬ ቆንጆ ብድሩን የማይመልስ አይፈጠር ጎበዝ

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔሀይልየ በትግስትህ ልክ ንደትህ. አይጣልነዉ. ትጎዳለህ. እራስህንጠብቅ ቢሆንምኳ መረጋጋትአለብህ😢😢

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby ปีที่แล้ว +33

    የአመቱ ምርጥ ፕራንክ😂😂 ግን ሀይልዬ አትቸኩል ረጋ ብለህ ለማሰብ ሞክር❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +8

    ሀይልዬ ሚስኪን ጥሩ ልብ ያለው ገራገር ነው 😍😍😍

  • @በስዬtube
    @በስዬtube ปีที่แล้ว +11

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ትል ነበር አያቴ የኔ ጀግና ሰራሽለት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 ปีที่แล้ว +11

    አይ ሐይልዬ ግን ወደማነዉ የደወልከዉ😁😁ያበደ ፕራክ ነው የዛሬዉ የመጀመሪያዬ ነው ጮኸህ ስትናደድ ሣይህ ብድር በምድር ነው ብድርህን መልስ ዮርዲ ተራሽን ጠብቂ😂😂❤❤❤❤❤❤በተረፈ በጣም ታምራላችሁ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว +220

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว +11

    እህህህህህህ ኧረ እረጋ በል ጥሩ አደለም እንደዝህ ስትሆን ሰይጧን ቢመታህስ ።
    ዮርዲ❤❤❤

  • @Rahma-gq7ud
    @Rahma-gq7ud ปีที่แล้ว +22

    በዉነት ደሥ ሥትሉ ዉዶችየ አላህ ካይን ያዉጣችሁ

  • @semiraasefa4016
    @semiraasefa4016 ปีที่แล้ว +38

    የዛሬዉ የጉድ ነዉ አይ የወርዲይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekides
    @mekides ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ ሀይልዬ የኔምስኪን ለእህትህ ደወልክ ለነገሮች አትቸኩል ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AleixMan-oj5xe
    @AleixMan-oj5xe ปีที่แล้ว +4

    ውይ ሐይልዬ ዛሬ ነው የተገኘህ በጣም ደስ ምትሉ ፈጣሪ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +32

    ከምር አሳዘነኝ የኔ አባት😢ዮርዲ አላይ ያለሽ ግዜ ሻጣዋን ዘረገፈችው😂😂😂😂ምርጥ ፕራክ

  • @xebel2319
    @xebel2319 ปีที่แล้ว +18

    ለነገሮች ባትቾክል አላደረኩም እያለች ግን ውሳኔክ ከአፍ የሚወጣው ቃል ጥሩ አይደለም ስሜትህን ልትቆጣጠረው ሞክር ሀይሊዬ በእንዲህ አይነት ንዴት እራስህን ትጎዳለህ በፍቅር ያኑራቹ አይለያቹ ዮርዲ ምርጥ ሰው

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ አዝግ አገኘሽው ሀይልዬ ግን ሶስተኛ ወገን በፍቅር ውስጥ አይሆንም አስብበት ልያውም ቤተሰብ

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
    @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና ปีที่แล้ว +89

    የመዳም ቅመሙችዬ አላህ እንድዝህ አይነት ባል ይስጣቹሁ ያረብ ጉሎ አሚንን😢😢😢😢

  • @souoo6477
    @souoo6477 ปีที่แล้ว +4

    😢😢😢ቢስሚላ ይወዳታል የምር አይ😓😭 ሚስኪን ነው አሳዛኚ እዚህ ድረስ ሰው አትውደድ ችግር ሲፈጠር ትጎዳለህ

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ ዮርድ አልታይ ሢልሽ ዘቀዘቅሽው😅😅😅😅

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +115

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንንሰላምያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

    • @hayathayat6023
      @hayathayat6023 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን❤❤❤

    • @hayte4896
      @hayte4896 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @sss2505
      @sss2505 ปีที่แล้ว

      አሚንአላሁምአሚን🌹🌹

    • @gsgsgssg9340
      @gsgsgssg9340 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @Sdetegnawa813
      @Sdetegnawa813 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ🥰🥰

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 ปีที่แล้ว +10

    ውይይይይ ሀይልዬ አይዞህ አትናደድ❤❤❤❤❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 ปีที่แล้ว +10

    ሀይልየ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ

  • @hanaaesrase9166
    @hanaaesrase9166 ปีที่แล้ว +4

    ሐይልየ ምርጥ ሰው ጀግና❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Samsung-vn5pv
    @Samsung-vn5pv ปีที่แล้ว +6

    እናተ ጥንዶች ከተለያያችሁ እኔ አልቅሼ ነው ምሞተው በጣም ነው ደስ ምትሉኝ

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 ปีที่แล้ว +4

    የሳነው እሚሆነው አላለይም ዮርድየ የኔ ፈቅር❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @nunukemal7349
    @nunukemal7349 ปีที่แล้ว +10

    ሀይልዬ ምንግዜም ቶሎ ብለህ የራሳቹን ጉዳይ ለበተሰብ ባትናገር ይቅርታ ግን ዮርድዬ የአመቱ ምርጥ ፕራክ በርቱ

  • @hgh8912
    @hgh8912 ปีที่แล้ว +8

    ሀይልየ የኔ ሚስኪን❤❤

  • @teddydegalem7448
    @teddydegalem7448 ปีที่แล้ว +25

    ሀይልዬ ምርጥ ሰው🙌🏾🙌🏾

  • @SaraSara-ic8ym
    @SaraSara-ic8ym ปีที่แล้ว +4

    የኔውድ አንደኛ ሰራሽለት ❤❤❤❤

  • @MHMADUacun-qk4rr
    @MHMADUacun-qk4rr ปีที่แล้ว +10

    ሃይልየ ይወርድ ወላሂ ስወዳችሁ ከልቤ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውዶቸ

  • @tubetube613
    @tubetube613 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የተሳካልሽ ዮርዲ😅

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj ปีที่แล้ว +4

    ሀይልዬ ቶሎ ብለ ለቤተሰብ ስለሁለታቹ አታወራ እሺ ግን ይቅርታ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ አይላችሁ ምርጦችዬ ❤❤❤❤

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว +8

    ውይልጅቱ ስታምር

  • @hiwothailemariam6066
    @hiwothailemariam6066 ปีที่แล้ว +12

    ሀይልዬ ግን ለእህትክ መደወልክ ትክክል አላደረክም...አሁን ዮርዲን ተረዳዋት እህትክ ምን ያህል ተፅእኖ እያደረገችብክ እንደሆነ ያስታውቃል.. ቢያነስ ደውለክ እውነት እንዳልነበረ እንኳን አልነገርካትም....ለወደፊትም ቢሆን በሁለታችሁ መሃል ሰው አታስገቡ በተለይ '''''እህትክ''''''!!!!!!!!

    • @ዲናረይ
      @ዲናረይ ปีที่แล้ว

      ድንጋይ ራስ ነው ዕጭ

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ሌላ ሰዉ ለዛዉም እሷን የምትጠላ 😢😢ያናድዳል

    • @djbdh9100
      @djbdh9100 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል እህቱ መጥፎ ሰዉ እንደሆነች ከዚህ መረዳት ይቻላል

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ ปีที่แล้ว +7

    መናደድህ ልክ ነው ግን ስልክ መደወልክ ልክ አይደለም አስተካክል በተረፈ በርቱ❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💚💚👍❤❤💘💘💘👍👍

  • @phonetastic5392
    @phonetastic5392 ปีที่แล้ว +9

    አይልዬን ሳየው ለምን አንጀቴ ይንሰፈሰፋል❤

  • @زيناتا-ك3خ
    @زيناتا-ك3خ ปีที่แล้ว +7

    ሀይልየ ግን ችግርአለብህ ለህትህ ምንአስነገረህ😏

    • @ዲናረይ
      @ዲናረይ ปีที่แล้ว

      በጣም ሴታሴት ነው በቃ

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg ปีที่แล้ว

      በጣም ሁሉን ነገር ለሰዉ ማዉራት ጤሩ አይደለም😢

  • @emebetamza8862
    @emebetamza8862 ปีที่แล้ว +6

    በፕራንክ ምክንያት ተለያይታቹ እንዳትቀሩ እፈራላችሁዋለው ውዶቼ

    • @semiraasefa4016
      @semiraasefa4016 ปีที่แล้ว

      እኔም የምፈራሁ ይከንን ነወ ወላይ አለቅጥ ቀልድ ሢበዛ ጥሩ አይደለም እና ይብቃችሁ ❤

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ሀይልየ ሢናደድ ያሥፈራል

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 ปีที่แล้ว +17

    ስልክ መደወልህ ፈጽሞ ያልተገባ ነዉ ምንም ሊፈጠር ይችላል ግን ለሌላ ሰዉ ሪፖርት አይደረግም በእዉነት ነዉር ነዉ

  • @wollodessiefikr2514
    @wollodessiefikr2514 ปีที่แล้ว +5

    😂አይ ሀይልየ ይች ልጅ ልታጠፋህ ነው በዚህ ንዴትህ 😂

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว +4

    ተው እፍቅር ላይ አትቀልዱ ፍቅር እኮ በጣም ከባድ ነው😢 ፕራክ ስለሆነ ችግር የለውም እንጂ

    • @masrt.getachwo5825
      @masrt.getachwo5825 ปีที่แล้ว

      yes🙅🙅🙅🙅💘💘💘💘💘💔💔💔💔

    • @user-hj1ho9rj1s
      @user-hj1ho9rj1s ปีที่แล้ว

      አወ ወላህ ፍቅር ከባድ 8 አመት ነው

    • @qusaialmomani9438
      @qusaialmomani9438 ปีที่แล้ว

      ሳይመካከሩ ይሰራሉብለሽነው

    • @user-hj1ho9rj1s
      @user-hj1ho9rj1s ปีที่แล้ว

      @@qusaialmomani9438 ሳህ

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 ปีที่แล้ว +4

    የወንዶች ፍቅር በደቂቃ ነው የሚጠፋላቸው እኔ ደርቦብኝ አስረግዞ .....

  • @betelihemsolomon2789
    @betelihemsolomon2789 ปีที่แล้ว +11

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 የኔ ጣፋጫ

  • @Enen550
    @Enen550 ปีที่แล้ว +11

    በዚህ ዘመን ድንግል የለም ሲቀጥል ለውሳኔ አትቸኩል ሀይልሻ የወርድየ ጀግና🎉🎉

    • @natanem126
      @natanem126 ปีที่แล้ว

      Malet??

    • @almed-g9k
      @almed-g9k ปีที่แล้ว +2

      አራስ ህፃናትንም ይጨምራል ወይዘሪት ?ስለሴት ብዙ የምታውቂ ይመስላል😏ሁሉንም ሴት እንደራስሽ አድርገሽ ባታስቢ ጥሩ ነው።

    • @superhero3455
      @superhero3455 ปีที่แล้ว

      አረ እኔ አሌዉ ሌሎችም ይኖረሉ የለም አይበልም የለንም ነዉ እንጅ ክክክክክ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ ปีที่แล้ว +3

      አረየ ባክሽ ምልቶዎ በየቤቱው ጨዋአ ቤተሰብ የሚያስከብር

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ ปีที่แล้ว +1

      @@superhero3455 ክክክክ ትክክል

  • @najeu3113
    @najeu3113 ปีที่แล้ว +4

    ቢሆንም እህትክ ገር መደወል አነባራብህም

  • @فوزيه-س7ح
    @فوزيه-س7ح ปีที่แล้ว +6

    አቤት ትግሰት ሃይሉየ😢❤

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy ปีที่แล้ว +9

    የኔ ዉዶች ስወዳቹህ ❤❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 ปีที่แล้ว +4

    ኣሰይ የኔ ቆንጆዎች ደስ ስትሉጨ❤❤❤❤❤

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه ปีที่แล้ว +8

    ኡኡኡኡኡ ድግልነኝ ወይኔ በሳቅቅ

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @jciciciufufuf8227
      @jciciciufufuf8227 ปีที่แล้ว

      MUNMAYSKUM.NACHU.ENDRASHU.ATMLKCHY.CUNTCAWAAL