ክፍል 2 || የአምልኮት ስግደት በተግባር እንዴት እንስገድ? የአምልኮት ስግደት ምንድነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @ነይልኝእመቤትግብልኝከሃጥ
    @ነይልኝእመቤትግብልኝከሃጥ ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ከይቅርታ ጋራ በድምፅህ ብዙ አትፍጠን ካንተ ጋራ ለመስገድ ስለ ፈለግን ነዉ 🎉❤🙏🌾😇💕አመሰግናለው

  • @EshetYetesena
    @EshetYetesena 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TG-nq6js
    @TG-nq6js 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን እሜን እኛን ለማንቃት ለማበርታት እግዚአብሔር መርጦ የላከህ ክቡት ወንድማችን ኃይለገብርኤል ለምታደርገው መልካም አገልህሎትህ ሁሉ እግዚአብሔር ሁሌም የድንግል ማርያም ልጅ ኃይልና ብርታት ፀጋና ሞገስ ይሁንህ ክብር ይስጥልን መንፈስ ቅዱስ ከዚህም በላይ ባርኮና ቀድሶ እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያድልልን በርታልን እሜን

  • @tymordoha
    @tymordoha 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EnatAlen
    @EnatAlen 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን

  • @libcab1083
    @libcab1083 10 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነወ

  • @MuluKebedu
    @MuluKebedu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @tigistyaynie7033
    @tigistyaynie7033 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @HanadiNubairi
    @HanadiNubairi ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫⛪🙏😭

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye ปีที่แล้ว +1

    በጣም እነመስግናለን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg ปีที่แล้ว

    ኣሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AmenSetegn
    @AmenSetegn หลายเดือนก่อน +1

    Wondemachen teru temehert nw gen erga belehe betasetrmer abern endenesegede bihon betam teru nwe

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeen. Ameeeen. Ameeeen❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @dhxhdfuuccjffj3206
    @dhxhdfuuccjffj3206 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤

  • @Yonas-oe7oh
    @Yonas-oe7oh ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @haileG2239
    @haileG2239  ปีที่แล้ว +3

    🛑[ክፍል 2] የአምልኮት ስግደት በተግባር እንዴት እንስገድ? የአምልኮት ስግደት ምንድነው?#በማለዳ_ንቁ_2023 Haile Gebriel Tube 2 #eotc 🛑🛑 th-cam.com/video/F2sazrM1KCM/w-d-xo.html

    • @kealemdebebe9935
      @kealemdebebe9935 ปีที่แล้ว +2

      የንስሀ ስግደት ለምን ተዘረሰ

    • @kealemdebebe9935
      @kealemdebebe9935 ปีที่แล้ว +1

      እንደገና ልቀቀው

    • @haileG2239
      @haileG2239  ปีที่แล้ว +2

      @@kealemdebebe9935 ሰላም እንዴት ናችሁ። የመጀመሪያው ቻናል ስለተዘጋ በዩቱብ ለዛ ነው የጠፋው። በድጋሚ ግን ሁሉንም በዚህ ቻናል እየጫንኩት ነውና ታገኙታላችሁ። እለቀዋለሁ በቅርቡ። በዚህ ቻናል በኩል ጾሙ ይግባ ብዬ ነው።

  • @Itbth
    @Itbth 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላንተ ወድሜ ግን ለምን ትቸኩላለህ እኔ አንዴ ሳልሰግድ አንት ሳስቴ አልህ እራጋ እያልህ ላክልን

    • @haileG2239
      @haileG2239  6 วันที่ผ่านมา

      እህታችን በጣም ቀላል ነው። ከእኔ ጋር መስገድ አይጠበቅብሽም በወረቀት ጽፎ ቃላቱን እንድንሰግድበት ብዬ ነው ያቀረብኩት። በርቱ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 4 วันที่ผ่านมา +1

    ውንድማችን አርብ ሀገር ላለንው ነጠላየ የለለን በሻርብ ለብስን መስገድ እንችላለን? እኔ ወዳሴ ማርያም ነው ያለኝ ማታ ፀሎት ሳደርግም ሆነ ጠዋት ኢኒፌርም የስራ ልብስ ስሪ ነው የምለብስው ችግር አለው እግዚአብሔር እስከርዳኚ ድርስ አተ እንደስተማርከኛ ስግደት ብስግድ ኢኒፎርም ሻሺ ለብሸ ብስግድ ችግር አለው ፣?

    • @haileG2239
      @haileG2239  4 วันที่ผ่านมา

      ቤተሰቦቼ ባላችሁ ነገር መስገድ ትችላላችሁ። ዋናው ጉዳይ እኛ ከልባችን የሚናቀርበው ምስጋናና አምልኮ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እንደ አሳባችን ይቀበለዋል። በርቱና ስገዱ

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 4 วันที่ผ่านมา

      @haileG2239 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 วันที่ผ่านมา +1

    ውንድሜ ከተ ብዙ ተምራያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግን ግዜ ካለህ የአምልካት ስግደት በደብ ገብቶኛል ግን ግደታ ነው ለምሳሌ ስማቸውን እየጠራን መስገድ ያለብን እዙውቻችን በድምጣችን መሸምደድ ስለማንችል ? ችግር የለው ካልክ ሌላ ቀለል ያለ 24.44.60 ከዝያ በላይ ምን እያልን እንስገድ የአምልካት ስግደት ኪላላይ እስኮ እንደዝህ እየተባለ ይስገዳል በደብ አስርዳኚ ወደ አገር ልገባ ትንስ ወር ነው የቀርኛ እና እኔ ትክክል ነው ብየ የማስበው ከተ ትምህርት ደግሞ ትክክለኛው እንዳልሆነ በደብ እየጠቀመኚ ነው ለዝያ ነው የማላቃቸው ወደ ማስታውሻም እገለብጣለሁ ምክንያቱም በደብ ይጠቅሙኛል እና

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ይህን እያልሺ ይችላል ካልክ አስቀምጥልኚ

    • @haileG2239
      @haileG2239  วันที่ผ่านมา

      ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ስሙን መጥራትማ በጣም ያስፈልጋል። ቢያንስ ሁሉንም ባንሸመድድ እንኳን ለይተን በትነሹ ሰባቱን ስሞች እንኳን ብንይዛቸው በነዚህ መለኮታዊ ስሞች ብቻ ስግደቱን ቁጥሩን ከፍ እያደረጉ መስገድ ይቻላል። ለምሳሌ ለአብ ምስጋና ይገባል፣ ለወልድ ምስጋና ይገባል፣ ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል እያልን ይኼንን ብቻውን 64 ጊዜ መስገድ ይቻላል። ከዛ እየበረታን ስንመጣ ደግሞ ሌሎቹን እንጨምራለን።

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 วันที่ผ่านมา

      @@haileG2239 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን አሁን በደብ ተርድቻለሁ

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RRh-x8u
    @RRh-x8u 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @شهنازشرارة
    @شهنازشرارة ปีที่แล้ว +2

    ❤❤

  • @شهنازشرارة
    @شهنازشرارة ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehumare
    @alemayehumare 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @شهنازشرارة
    @شهنازشرارة ปีที่แล้ว +2

    ❤❤

  • @አለምዳባ
    @አለምዳባ ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfudydyduhjjzjshjs6838
    @hfudydyduhjjzjshjs6838 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤