መንገዱ የእኔ ምርጫ አልነበረም (ክፍል 1) Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

ความคิดเห็น • 62

  • @hiwottesfaye9071
    @hiwottesfaye9071 11 หลายเดือนก่อน +20

    ፓስተር ሰላም ላንተ ይሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ቸርች ይዘውኝ ስገባ አንድ ምሳሌ እየሰበክ ነበር ስለሻማ ያዥ የሆነችው ድመት!!... ናዝሬት ወንጌል ብርሀን ቤተክርስቲያን ያኔ 14 አመቴ ነው ልቤ ላይ የተሰማኝን እኔ አውቃለሁ!!...እኔ ያልያዝኩት የህይወቴ ብርሀን እየሱስ ወደልቤ ገባ እናም በሆነ አጋጣሚ እኛ ጎረቤት ያለ ልጅ ልትጎበኝ መጣህ ያኔ ያልጨበትኩትን ሻማ በንስሀ እንድይዝ አደረክ እናም የህይወቴ መሰረትና ብርሀን የሆነውን ውዴ እየሱስን ተቀበልኩ ያንተ ፊርማ ያለበትን የሰጠኸኝን መፅሀፍ ቅዱስ አንድ ቀን ስታወራኝ ፎቶ አንስቼ አሳይሀለሁ ለኔ መንገድና ህይወትን ያሰመርክበትን ምሳሌ እኔም የብዙ እህቶችን ህይወት ከጨለማ እንዲወጡ አድርጌበታለሁ። ድመቷ የቤተሰቡ አባል በሙሉ ራት እስኪበሉ ሻማ ትይዛለች!!...ፓስተር የእውነት ዘመንህ ይባረክ የኔ ህይወት እንዲያመልጥ ምክንያት ሆነኸኛል እኔ ህዝብ ነኝ የእውነት እልፍ ፀጋ እልፍ ዕድሜ ይጨምርልህ በደረቁ አጥንቶች መካከል ህይወት የሚዘራ አምላክ ያየኸውን የነካኸውን ነገር ሁሉ ያለምልምልህ ገና በህይወት ማለዳህ ላይ አንተን የያዘህ ጌታ እስከ ጌታ ቀን ድረስ ላንተና ለትውልድህ ለዘርህ ትከሻውን ያስፋልህ እያደር እንደወይን ፍሬ ለምልም ጣፍጥ የሰማህ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ሙላት እየተንሳፈፈ ውስጡ ይሞላ እግዚያብሄር እስከሽምግልናህ ዘመን በዘይት ያለምልምህ እንደዳዊት እልፍ ሁን አልልም እጥፍ እልፍ ሁን በዘርህ በትውልድህ የሚባክን አይኑር እጥፍ ውረስ እግዚያብሄር የብዙዎች አባት ያድርግህ አንተ እግዚያብሄርን ጥላዬ እንዳልከው እሱ ደሞ አንተን የብዙዎች ቅዱሳን መሰብሰቢያ ዋሻ ያድርግህ እየመሸ ያለ እየመሰለህ ይንጋልህ እየከፋ የመሰለህ ይድላህ በሚናወጥ ማዕበል ላይ ያለመናወጥ እንደሚሄድ መርከብ ላይ ሰላምህን ከዓለት የፀና ያድርግልህ ያለመናወጥ በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ሙላ.... በደሙ ቅጥር ያንተና ያንተ የሆነውን ቀጠርኩልህ። ህይወት ነኝ ከናዝሬት

    • @yeneneshmarie1607
      @yeneneshmarie1607 11 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

    • @tsehaymamo4082
      @tsehaymamo4082 11 หลายเดือนก่อน

      ዋው ድንቅ ጌታ ክብሩን ይውሰደው አሜን ይሁንለት ይብዛለት ይጨመርለት!!!!!!!!

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 11 หลายเดือนก่อน

      Era yemrkat nada era yebzalet paster eyasu tesfaye yegebawal yetbarke paster new eski enanem merkige des sel merkatish

    • @user-hp2wo4rh9g
      @user-hp2wo4rh9g 10 หลายเดือนก่อน

      ውይ እኔም ያተስብከት ለኔ ፒዮለጅ ትምርትቤት ሆኖልኛል ስላተ እግዛብሔርን አመሰግናለው
      ጭራሽ ወይኔ ሊያረጅብን ነው ጌታየ ጉልበታምና የረጅም አድሜ ባለቤት አድርግልን እላለው ታስፈልገናለህ ፓስተር ተባረክ

    • @leulsegedtekle309
      @leulsegedtekle309 2 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ በፊት ለፊት ደግሞ ትነግሪዋለሽ

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 2 หลายเดือนก่อน

    በጌታ ሰም ማን ነው የጌታ ባሬያ እያሱ ጌታ ተጠቅሞበት የሚያስተምራቸውን ትምህርት ቢሰማ ቢሰማ የማሰለቸው ኤረ ዘመንህ ይባረክ በእውነት ❤ጌታ ሆይ ፀጋህን አብዛለት

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 11 หลายเดือนก่อน +2

    💕Jesus Christ is the only way, Truth and Life 💕💕💕💕 💎 💎 💎 Acts chapter 4:12 💎 💎 💕💕💕💕

  • @abinetab9093
    @abinetab9093 11 หลายเดือนก่อน +9

    የእግ/ርን ቃል የምታስተምርበት መንገድ አስገራሚ ነዉ፥ ትምህርትህን ከማዳመጥ አልፌ ማስታወሻ ይዠ ልከታተልህ ተገድጃለሁ። ጌታ በብዙ ይባርክህ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 9 หลายเดือนก่อน

    ፓ/ስ ኢያሱ ጌታ የጥበብ የእውቀት የማስተማር ፀጋ ባተላይ ስላስቀመጠው አምላክ እራሱ የፀጋው ባለቤት ይባረክ እውነት ዘመንህ እድሁ ለብዙዎች በረከት ይሁን በዘመንህ ማንም አይቛቛምህ በተለይ በየእስቴቱ ለተበተንን በዝህ እስክሪን ቃሉን እንድንማር መስመሩን ለዝህ እንድንጠቀም ያረገው ጌታ መፈለጋችንን አይቶ ይሄንን ያደረገልን ልኡል ይባረክ እውነት የምድር ኑሮህን ለጌታ ኖረህለታል መልካም መጋቢ ፀጋውይብዛልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በብዙ ፓስተርዬ ህይወትክ በእየሱስም ይለምልም

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 11 หลายเดือนก่อน

    መንገዴን በደንብ ያየሁበት መልዕክት ነው! ልቤ በረታ! በእውነት በብዙ ተባረክ
    ደግሜ ደግሜ ስሰማው እጅግ በረታሁ በዚህ የምታገለግሉ ሁሉ ተባረኩ!

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 11 หลายเดือนก่อน +2

    የተወድክ ፓስተርእያሱ በዉነት የሰማይአምላክ በእረጂም እድሜ ይባርክህ አገልግሎትህ ይባረክ ምንአይነት የማስተማር ስጦታነዉ ሰምቼ አልጠግበዉም ጌታ ዘርማዘርህን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተርእያሱእግዚአብሔርይባርክኽንፁህየሆነውንየእግዚአብሔርቃ ል ል ስለምታስተምር እንዴት ደስ እንደሚል በርታ።

  • @asegesechsefot2142
    @asegesechsefot2142 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድም ኢያሱ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ሁሌ የሚሰጥህ ቃል ከማር ወለላ ይልቅ ይጣፍጣል

  • @teshomemeja8805
    @teshomemeja8805 5 วันที่ผ่านมา

    God bless you Pastor.!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @mearya3633
    @mearya3633 11 หลายเดือนก่อน

    Weye sewede ye Egezehaber sewo temeheret ayetegebem iko yexemerelek tsegauen yabezalek!🥰❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 11 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏. Haleluja አግዚአብሔር yibarikik fastr❤️❤️

  • @Lily_ejigu
    @Lily_ejigu 11 หลายเดือนก่อน

    ፖስተርዬ ተባረክልን ብሩክ ነህ ያብዛልህ።

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሰለአገልጋይህ እጅግ አርጌ አመሰግንሃለሁ በክርስቶስ እየሱስ ስም አሜን🙏🏼

  • @user-my2yy4vd9t
    @user-my2yy4vd9t 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen geta eyesus abzto yebarky 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻♥️🌹🍇

  • @tesfayeshimles206
    @tesfayeshimles206 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ። ትምህርትህን ሁሌም እከታተላለሁ። በትምህርትህ በቁጥር ልገልጸው የማልችለው ግን ህይወቴን መንገዴን እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዳይና እንድረዳ እውቀትን ገብይቻለሁና አመሰግናለሁ ። ጌታችን ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ ጸጋ ይባርክህ።

  • @tagitukaba7339
    @tagitukaba7339 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you paster

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 11 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you pastor

  • @eleniabayo2085
    @eleniabayo2085 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ ፓስተር

  • @addis1395
    @addis1395 11 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው ጌታ ሲናገር ! ለሰው ተናግሮ ማስረዳት አይቻልም

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የመገለጥ ፀጋ ይብዛልህ አሁንም ፓስተርዬ መንገዱን ማስተዋል ይሁንልን

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 11 หลายเดือนก่อน

    "ከሚመለሱ ሰዎች ይልቅ ያልወጡ ሰዎች" (ወደ ግብፅ ከሚመለሱት ይልቅ)😮

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ሁሉጊዜ ያንተን ስብከት እናፍቃለሁ

  • @ethiocpa9028
    @ethiocpa9028 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ,

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 8 หลายเดือนก่อน

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni

  • @KalledanTemesgen
    @KalledanTemesgen 20 วันที่ผ่านมา

    Zemenh yibarek

  • @Azt189
    @Azt189 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ።

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ በብዙ እያሱ ጌታ እየሱስ ይባርክ ለምልም እኛ በሰው ሀገር ያለን ሰዎች እዳንተ ያለ አስተማሪ ስለሰጠን ጌታ ክብሩን ይውሰድ።🙏🙏❣️❣️❣️🥰🥰🥰

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 11 หลายเดือนก่อน

    ❤😂❤ ድንቅ መልዕክት 🙏

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልን ፓስተርዬ ጸጋ በብዙ ይጨመርልህ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 11 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ፣ ጌታ እንኳን ለ2016 ዓም ከነቤተሰብህ አደረሰህ! አደረሳችሁ! ማዘር ነኝ፣

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 11 หลายเดือนก่อน

    Hallelujah glory to the most high God, im impressed the way you're teaching. All glory and honour to the Holy Spirit !
    Bless you, Pastor Eyesu

  • @tsegayetadesse1451
    @tsegayetadesse1451 11 หลายเดือนก่อน

    Blessings upon you and your family Pastor

  • @genet1009
    @genet1009 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን መንገዴን ይምረጥልኝ ፀጋውን ያብዛልክ የተወደድክ ፖ እዩ❤

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 11 หลายเดือนก่อน

    Ke 28 Amet bowala ke Eniqilfe naqawu tabark pastor

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @ni9368
    @ni9368 11 หลายเดือนก่อน

    Amen!!
    God knows I needed this teaching. God bless you.

  • @mimiayelebayu4199
    @mimiayelebayu4199 10 หลายเดือนก่อน

    Tebarek pasterye❤❤😂

  • @abebech8624
    @abebech8624 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebech8624
    @abebech8624 11 หลายเดือนก่อน

    አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር 🙏👐👐

  • @ZoeBaker-si4vj
    @ZoeBaker-si4vj 11 หลายเดือนก่อน

    Waww great teaching.This is so true and real.Most people say they have a call from God but I can imagine only few of them reach to their destiny.because the road is not easy at all.we prefer to choose the easiest and short road.

  • @abebech8624
    @abebech8624 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን 🙏🙏

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 11 หลายเดือนก่อน

    Paster selam lante yihun Bemengendu mehed endet metadel naw ❤❤❤❤ enanim atenim be mengedu eyeheden guzuwachin edincheres egizabiher yirdan

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 11 หลายเดือนก่อน

    GBU more and more

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you more

  • @meronkebede4429
    @meronkebede4429 11 หลายเดือนก่อน

    God bless you❤

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 11 หลายเดือนก่อน

    Tebarek tsigawon yabezalik pastor ❤

    • @ethiocpa9028
      @ethiocpa9028 9 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ,

  • @tamadegfa1940
    @tamadegfa1940 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤