ትወደኛለህ TIWEDEGNALEH ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU New Song

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 247

  • @CarolFekadu
    @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน +91

    #SHARE #LIKE
    ተገልጦ ተነቦ የማያልቀው
    የፍቅርህ መዝገብ ሰፊ ነው/3
    ፈልቆ ተቀድቶ የማይደርቀው
    የመውደድህ ምን ጥልቅ ነው/3
    Unfolding and delving into the volumes of your love's story,
    Its breadth knows no bounds.
    The spring of your love runs deep,
    never running dry.
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ
    ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ
    ትወደኛለህ ትወደኛለህ
    ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ
    You love me, you love me,
    I am certain of your love.
    ጠሊቅ ነው ማይለካ የመውደድህ ውቅያኖስ
    ርዝመቱ ያለፈ ነው ከሃሳቤ አድማስ
    የዘላለማዊ ነው ፍቅርህ ወረት የሌለው
    እንዲሁ እንደወደድከኝ ይህንን አውቃለው
    The depth of the ocean of your love defies measurement,
    Its length surpasses my imagination.
    Your love is eternal, priceless,
    And I'm assured you love me as well.
    ቋንቋዎች ተደባልቀው ቃላቶች ተጨፍልቀው
    የልቤን የመውደዴን ብርታት ቢገልፁ ምነው
    ገብቶኛል አውቄአለው ልሳኔ እንደማይገልፀው
    ዝም ብዬ እቀጥላለው መውደዴን ወደዋለው
    Though languages blend and words falter,
    I wish they could convey the depth of my heart's love.
    Knowing my tongue may fail to articulate,
    I'll persist in loving you, come what may.
    እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን መውደዴን
    እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን ማምለኬን
    እጨምረዋለው እጨምረዋለው እጨምረዋለው አንተን መውደዴን
    አጨምረዋለው እጨምረዋለው እጨምረዋለው አንተን ማምለኬን
    I love, I love, I love it,
    The love I hold for you.
    I will increase, I will add, I will add more,
    The love I hold for you.

    • @helenaraya3752
      @helenaraya3752 5 หลายเดือนก่อน

      Amennnn, praise the Lord 🙌🙏❤️
      You’re blessed and a precious blessings to our generation Carolye ♥️ it’s an amazing gospel song 🎶
      “Who can separate us from the love of Christ? Can affliction or distress or persecution or famine or nakedness or danger or sword?”
      ‭‭Romans‬ ‭8‬:‭35‬ ‭CSB‬‬
      We Adore You father God ♥️🙌🙏

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน +1

      @@helenaraya3752Amennn
      His our Corner Stone 🙌

    • @senaitsilas4364
      @senaitsilas4364 5 หลายเดือนก่อน +3

      ላንተ እና ለኔ ማንም ሳያስተምረን እራሱ አስተምሮን ጥልቅ የሆነውን የስላሴን ሚስጥር ገልጦልን ይህን እውነት ያበራልን ስለበደላችን አንድያ ልጁን የላከልን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን።
      የምንወዳቸው እነ ቄስ ተክለማርያም ይህን እድል አጊኝተው ቢሆን ስንት ህዝብ በዳነ ነበር
      አሁንም በዛኛው ቤት የቀሩ ቤተሰቦቻችንን እና ወዳጆቻችንን እንድንደርስላቸው እንትጋ
      አንተም በቤቱ ተተክለህ ቅር።

    • @senaitsilas4364
      @senaitsilas4364 5 หลายเดือนก่อน +1

      ላንተ እና ለኔ ማንም ሳያስተምረን እራሱ አስተምሮን ጥልቅ የሆነውን የስላሴን ሚስጥር ገልጦልን ይህን እውነት ያበራልን ስለበደላችን አንድያ ልጁን የላከልን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን።
      የምንወዳቸው እነ ቄስ ተክለማርያም ይህን እድል አጊኝተው ቢሆን ስንት ህዝብ በዳነ ነበር
      አሁንም በዛኛው ቤት የቀሩ ቤተሰቦቻችንን እና ወዳጆቻችንን እንድንደርስላቸው እንትጋ
      አንተም በቤቱ ተተክለህ ቅር።

    • @senaitsilas4364
      @senaitsilas4364 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@CarolFekaduላንተ እና ለኔ ማንም ሳያስተምረን እራሱ አስተምሮን ጥልቅ የሆነውን የስላሴን ሚስጥር ገልጦልን ይህን እውነት ያበራልን ስለበደላችን አንድያ ልጁን የላከልን አምላካችን እግዚያብሄር ይመስገን።
      የምንወዳቸው እነ ቄስ ተክለማርያም ይህን እድል አጊኝተው ቢሆን ስንት ህዝብ በዳነ ነበር
      አሁንም በዛኛው ቤት የቀሩ ቤተሰቦቻችንን እና ወዳጆቻችንን እንድንደርስላቸው እንትጋ
      አንተም በቤቱ ተተክለህ ቅር።

  • @prophethenokeshetu3430
    @prophethenokeshetu3430 4 หลายเดือนก่อน +8

    ❤ካሮል❤ መዝሙሮችህ የእውነት በረከት ናቸው ❤ተባከናል ❤እንወድሃለን ❤

  • @woldeabeshetu7443
    @woldeabeshetu7443 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው በዚህ truck ጀመርኩ ይሄው ለስንት ጊዜ ደጋገምኩት ።በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህ በመገኙቱ ያረስርስህ።

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  2 หลายเดือนก่อน

      Amennn 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @MiTaun-km2
    @MiTaun-km2 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሳላውቅህ ያወከኝ የህይወቴ ጌታ ኢየሱስ ወደ እረፍት ያስገባከኝ እወድሀለው ❤❤❤❤❤ አባ አመሰግንሀለው ፣ ተባረክ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንን

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 5 หลายเดือนก่อน +15

    ተገልጡ ታነቡ የመያልቃው የፍቅርህ መዝገብ ጥልቅ ነው ሰፍነው ትውደኛለህ ይህን አውቃለው እውደዋለው አንቴን መውደድን እጨምረውለው። ካሮልዬ ውንድሜ። እንኳን እግዚአብሄር አገዘህ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው በእየሱስም አሁንም ፀጋው ይብዘለህ ✝️🙌🔥🔥🔥🔥🥰🙏

  • @NatinaelEndiryas
    @NatinaelEndiryas 5 หลายเดือนก่อน +10

    ኦኦ በአንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏 እግዚአብሔር የእውነትን የፍቅር ልብ ይስጠን ተባረክ

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 5 หลายเดือนก่อน +4

    እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን መውደዴን
    እወደዋለሁ እወደዋለሁ እወደዋለሁ አንተን ማምለኬን
    እጨምረዋለው እጨምረዋለው እጨምረዋለው አንተን መውደዴን
    አጨምረዋለው እጨምረዋለው እጨምረዋለው አንተን ማምለኬን

    • @kufakilta8977
      @kufakilta8977 5 หลายเดือนก่อน

      Amen yihunlin

  • @mogesseifu9501
    @mogesseifu9501 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኢየሱስ ስም እስከ ፍጻሜ ይሸከምሕ ወንድሜ

  • @Wassie12
    @Wassie12 5 หลายเดือนก่อน +3

    እወደዋለሁ አንተን መውደዴን
    እጨምረዋለሁ አንተን መውደዴን ❤
    ጌታ ሆይ:- ካለምንም ምክንያት እንዲሁ ወደድከን! ጌታ ኢየሱስ እንወድሃለን! እንኖርልሃለን 🙌🏽 ካሮሌ ግሩም ዝማሬ ነው! ውስጥን ያረሰርሳል! በእውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ!

  • @bereketgeze8898
    @bereketgeze8898 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን! መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ይርዳህ! ከክርስቶስ ፍቅር ማንም አይለይህም፣ ጠንክር እግዚአብሔር ይረዳሃል።

  • @tewodrosendale6500
    @tewodrosendale6500 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you, Carol!
    We truly spent some wonderful times at AMU that I will always cherish.

  • @birukblessed2618
    @birukblessed2618 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ጸጋ አሁንም ይብዛል!!!
    በእውነት እወድሃለሁ በአንተ ውስጥ ስላለሁ የከበረ እንቁ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!!!

  • @aneboaba3205
    @aneboaba3205 3 วันที่ผ่านมา

    Carol god bless you I can't stop listening this song!!

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 5 หลายเดือนก่อน +4

    like and share ❤❤❤❤❤❤ የፍቅር መዝገብ አንተን ያክላል ጌታሆይ✝️✝️✝️✝️✝️

  • @binufilms1
    @binufilms1 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው አባ ተባርከህ ቅር!!
    ሙሉ አልበምህን ጓጉተናል አፍጥንልን

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน +1

      Binu Filmsoch Bezih Album project lay Tilk tesatfo adrgachwal Geta Abzto yibarkachu

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ
    @ሚሚኢየሱስባርያነኝ 5 หลายเดือนก่อน +2

    Caloriye ikuwani geta eridaki yene wonidime ahunim stagawun yibizalik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤halleeeellllluuyyyaaa ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን ወዶኛልና አዳነኝ እኔም እዉድሃሎ ሃሌሉያ

  • @tigistayzaofficial2859
    @tigistayzaofficial2859 5 หลายเดือนก่อน +1

    እጨምረዋለሁ አንተን መውደድን 😭😭😭 ፀጋ ይብዛልህ ካሮልዬ በረከታችን ነህ ተባረክ

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 5 หลายเดือนก่อน +3

    የድምፅህ መረጋጋት ❤❤❤ ትወደኛለህ ይህንን አውቃለሁ እየሱስ

  • @LidiyaDubale
    @LidiyaDubale 5 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ ካሮል
    በዚህ መንፈስ ስለመጣልህን እለት እለት ፍቅሩን እንድናውቅ ጌታ ባንተ በኩል ስላወራን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ።።። ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤😍😍

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን 🤲🏼🤲🏼

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 2 หลายเดือนก่อน

    Anten alemeweded alchlm..wendme tebarek😍😍

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ!🙏🥺🙌❤️

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልን❤🎉❤

  • @israelalge
    @israelalge 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትወደኛለህ ይህን አውቃለው you're blessed bro let the grace of Lord Jesus Christ in your life be increase in the mighty name of Lord Jesus Christ Amen keep move you got the right way

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን፦
    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አንተን የሰጣን ፈጣሪ ይባረክ እንወደሃለን❤

  • @DinaKhori
    @DinaKhori 5 หลายเดือนก่อน

    ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ ❤👏👏 ካሮልዬ ተባረክ ከዚየበለጠ ፀጋው ያብዛልህ

  • @MasayeMotumaa
    @MasayeMotumaa 3 หลายเดือนก่อน

    Amen hallelujah ❤❤ amazing world ❤❤😢

  • @liyanafkot6341
    @liyanafkot6341 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ትወደኛለክ የኔ ኢየሱስ መውደድክ ነው በሒወት እያኖረኝ ያለው። beloved brother blessed

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 4 หลายเดือนก่อน

    እጨምረዋለው አንተን መውደዴን የኔ ኢየሱስ ከቃላት በላይ የሆነ ፍቅር ነው ላንተ ያለኝ ❤❤❤

  • @FelkchTegegn
    @FelkchTegegn 2 หลายเดือนก่อน

    Abetttttttt carol gn tileyaleh geta abilto tsegawn setohal😍😍😍bante lay silalew tsega kibrun esu ywsed❤❤❤❤

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢❤❤አሚን አሚን አሚን።

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 5 หลายเดือนก่อน

    ትወደኛለህ ይህን አውቃለው የኔ ጌታዬ🥲❤️እግዚአብሔር አምላክህ አብዝቶ ፀጋውን ይባርክ ተባረክ ካሮልዬ❤️😌🎶🎧🙏🙏

  • @EthioDaily-yt2fy
    @EthioDaily-yt2fy 5 หลายเดือนก่อน +1

    tabraki caroli eg/r ba tsaga barokohali ❤❤❤❤❤lamililne

  • @Yemisrachmekonn5513
    @Yemisrachmekonn5513 12 วันที่ผ่านมา

    ተባርክልኝ በብዙ ❤

  • @NetsanetAmanuel-b8z
    @NetsanetAmanuel-b8z 4 หลายเดือนก่อน

    Twedgalhe yhen bcha awkalhu😂😂 mn larg ewdwalhu❤❤

  • @TsionNegewo-c4f
    @TsionNegewo-c4f 2 หลายเดือนก่อน

    Be ewnet egzabher lezih dinq mezmur abzto yibarkh zerh yibarek, to be honest I really am blessed. 😢😢😢😢😢😢 Twedegnaleh

  • @BarkotasratBeki
    @BarkotasratBeki 5 หลายเดือนก่อน +2

    Beyesusm wusten new yenezeregn tebareklgn asebkut albemu mulu nefsm ayikerlgn 😢😢❤

  • @marshetmohamed8512
    @marshetmohamed8512 5 หลายเดือนก่อน +1

    እወደዋለው አንተን መውደዴን እጨምረዋለው አንተን መውደዴን 😢😢😢❤❤❤

  • @ferhiwotewnetu282
    @ferhiwotewnetu282 2 หลายเดือนก่อน

    Oh hallelujah amen amen hallelujah bless bless you brother

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 5 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful Gospel song. it got stuck in my heart. God bless you more, Carol.

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน

      Amennn 🤲🏽🤲🏽

  • @prophetteddy
    @prophetteddy 4 หลายเดือนก่อน

    ያለማቋረጥ ሙሉ ቀን የማደምጠዉ ድንቅ ዝማሬ
    በቅዱስ ቃል የተመሰረተ ከዉብ ዜማና ድምፅ ጋር

  • @AsfawDesissa
    @AsfawDesissa 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ።

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน

      Amennn Pastor Asfaw 🙏🏽

  • @mihretdikamercyofficial8276
    @mihretdikamercyofficial8276 5 หลายเดือนก่อน +2

    እወደዋለዉ አንተን መዉደዴን
    እጨምረዋለው አንተን መዉደዴን🙌❤

  • @ruthadere7314
    @ruthadere7314 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek Carol, you are one of my favourite singers, Couldn't stop listing your songs.
    Be blessed.

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 5 หลายเดือนก่อน

    አሜሜሜሜን አሜሜሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የፍቅር መዝገብ ሳፈነው❤❤❤❤❤ የውደድ ምንጩ ጥልቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ ትወዳኛለህ ይህን አውቃለሁ ታባረክልኝ

  • @jaya-l2e
    @jaya-l2e 5 หลายเดือนก่อน

    ትወደኛለህ ይህን አውቃለሀ😢😢❤❤❤❤ጌታ እየሱሰ ይባርክህ ተባረክ🎻🎻🎻❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elzabetkebede2779
    @elzabetkebede2779 5 หลายเดือนก่อน

    Carole tebarek ❤..... mewdeden wedewalehu😢❤❤❤

  • @terefezeleketere1464
    @terefezeleketere1464 5 หลายเดือนก่อน

    Wow girum nw caroliye mesemat makom alichalikum tebarekilig bebizu😍

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን::💕👏🙏

  • @rollnati
    @rollnati 5 หลายเดือนก่อน

    amen amen . We love you Lord and Thank You for loving us with unconditional love.
    God bless you beloved Caroley🙏🙏

  • @ዘማሪትሙሉወርቅአብሽሮ
    @ዘማሪትሙሉወርቅአብሽሮ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @kufakilta8977
    @kufakilta8977 5 หลายเดือนก่อน

    Yeta tsegahun yabizelik wedime❤❤❤

  • @nahommeseleofficial
    @nahommeseleofficial 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትወደኛለህ ይህን አዉቃለው 😍🙏
    How I loved this song , Happy to be part of this project .
    may God bless you brother keep shining

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน

      You are a wonderful blessing to us Nahome. Thank you so much for Your Contribution on Arranging this Music. May God bless you abundantly 🙌🏼

  • @meronfufa
    @meronfufa 5 หลายเดือนก่อน +1

    1ኛ ዮሐንስ 4-10

  • @seblewongelwasihun776
    @seblewongelwasihun776 4 หลายเดือนก่อน

    Yenefesen badonet bezareh tesaf adregalech tebarekilign ❤
    Ahunem yiwedegnal

  • @SisaySeyfu-r8k
    @SisaySeyfu-r8k 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you, Carol. ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ❤❤❤

  • @AbinetTesfaye-o9d
    @AbinetTesfaye-o9d 4 หลายเดือนก่อน +1

    geta yibarkk ....

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @RuthAdaneAbiko
    @RuthAdaneAbiko 5 หลายเดือนก่อน

    God.Bless you ❤

  • @MiskreemA
    @MiskreemA 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንን❤❤❤❤🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💝💝👏👏👏👏

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 በብዙ🙏🙏🙏

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 5 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️🙌❤️✝️✝️✝️✝️✝️🍚💐💐💐💐🪴🪴🪴🪴🪴🙏🙏🙏🙏ትባረክ ይሴድግህፀጋውን ያብዛልህ

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 5 หลายเดือนก่อน +1

    የፍቅርህ መዝገብ ሰፊ ነው😢❤

  • @eyassutsegaw1755
    @eyassutsegaw1755 5 หลายเดือนก่อน

    ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ what a blessing🙏
    GBU Carol🙏

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน +1

      You are a blessing too Joshue

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጻጋ ያብዛላ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @debelagutema920
    @debelagutema920 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እየሱስ

  • @mahletdawit7791
    @mahletdawit7791 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek, nefsim alkeregnim!

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረክ ዘማንህ ይባረክ ለበረከት ሁን እግዚአብሔር ይባረክ እድሜ ዘመን በጌታ ቤት ይልቅ በኢየሱስ ስም ይሁን❤❤

  • @WogeneGJ
    @WogeneGJ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ካሮለ 🎉

  • @bekijonitube7586
    @bekijonitube7586 5 หลายเดือนก่อน

    ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ😢😢😢
    ተባረክ ወንድሜ !!

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ጸጋ ይብዛልክ ወንድሜ ስላወኩ ደስ ብሎኛል

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน

      አሜንንን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ እንደምወድ አንተ ታውቃለክ 🔥❤🙏
    ተባርክ ወንድሜ!

  • @gezahegnb4497
    @gezahegnb4497 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሜን እርሱ እሰቀድሞ ወዶናልና እኛም ደግሞ እንወደዋለን ፀጋው ይብዛልህ!

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen!
    bebizu tebarek
    tsegaw yibizalh!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 5 หลายเดือนก่อน

    Amennn Amenn simu yibarek.endihu lewededegn liju laregegn kibr hulu lesu yihun🙏🙏😂 caloriye tebarek

  • @Biniyam335
    @Biniyam335 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ere carolachn albumu meche new milekekew

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน +3

      Next Weekend Yilekekal eskeza SHARE & SUBSCRIBE Eyaderegachu Qoyugn

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትወደኛለህ ይህን አውቃለሁ😢😢😢

  • @YeshemebateSenedeka-ed2kf
    @YeshemebateSenedeka-ed2kf 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ Amen it’s true God bless you by every direction Brother.‼️

  • @servantofgoddanielgetachew8346
    @servantofgoddanielgetachew8346 5 หลายเดือนก่อน

    A song full of HOLY SPIRIT! GOD Bless you brother in CHRIST.

  • @BizuneshBusa
    @BizuneshBusa 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰

  • @SolomonTashale
    @SolomonTashale 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🥰🥹
    ታባረክ ዎንድሜ 🙏🙏

  • @asnaketsegaye6537
    @asnaketsegaye6537 5 หลายเดือนก่อน

    Amen! God bless you brother, we increase our praise too!

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
    @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach 5 หลายเดือนก่อน

    Glory to the God who loves us unconditionally .Stay blessed, Carol!!!!❤

  • @EshetuTeketel-pp1dg
    @EshetuTeketel-pp1dg 5 หลายเดือนก่อน +1

    wow my bra I love you so much you are my favorite song

  • @MaiergEzira
    @MaiergEzira 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @tsegaeniyewdebebe8648
    @tsegaeniyewdebebe8648 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልልል ል ል ልል 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @meseret5776
    @meseret5776 5 หลายเดือนก่อน

    ትወደኛለህ🙏🙏🥰🥰🥰

  • @NetsanetTumago
    @NetsanetTumago 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባራክልኝ carol🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @solomonayalew7947
    @solomonayalew7947 5 หลายเดือนก่อน

    ካሬልዬ-እንዴት እንደተባረኩበት.U have idea
    አልበሙማ በቃ...... it going to be🙆
    bless u lot

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen bless you .🎉❤🎉

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 5 หลายเดือนก่อน

    God bless you brother may his grace and mercy increase in your life and ministries in the name of Jesus

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน

      Amennn 🤲🏽

  • @AlemayehuYacob
    @AlemayehuYacob 5 หลายเดือนก่อน

    ጨምሮብኛል እሱን መዉደዴ tnx my brother bless uuu !!!

  • @melkamfekadu9238
    @melkamfekadu9238 5 หลายเดือนก่อน

    tebarkebetalew endtsely amlaken endnafk ybelt fkrun lemeredat fitun endsha zmareh adrgognal. May GOD bless you

  • @meskiabebe3000
    @meskiabebe3000 2 หลายเดือนก่อน

    Dear brother, if you added the name of our Lord Jesus in the song it would have been great. Otherwise, it’s hard to know who your singing to…

  • @rachelnegatu6966
    @rachelnegatu6966 5 หลายเดือนก่อน

    Carolye you are our blessing ❤❤❤

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 5 หลายเดือนก่อน

    Wow! Tebarek be bizu❤

  • @FelkchTegegn
    @FelkchTegegn 2 หลายเดือนก่อน

    Carolye mezmurochihn diro apostolic wist eyalehm betam ewedachewna ebarekbachew etsnanabachew neber gn ymr mn alebet yegna bihon biye etsely neber ahun gn tselotem tesemtuwal geta ykber geta kezih belay elif yargih,,,yalemlmh

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @Johnny_GA
    @Johnny_GA 5 หลายเดือนก่อน

    Carol brother menyahel bemezmurocheh endetebareku betak teru nbr, geta abzeto yichemereleh. Love and respect from UK

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you So Much 🙏🏽

  • @GetabalewAmse-zs5pw
    @GetabalewAmse-zs5pw 5 หลายเดือนก่อน

    wonidim karol geta wode betu endimilisi uleme tselote nwu!!!!

    • @CarolFekadu
      @CarolFekadu  5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እራሱ የእግዚአብሔር ቤት መኖሪያ እና እቤቱ ሆኛለው:: ከዚህ የልጅነት ክብር የሚያጎድለኝ የሃይማኖት ቀንበር ተሰብሮልኛል::