Alemneh Wasse ሰበር!ሰበር!ትራምፕ የአሁኑ ምርጫ የመጨረሻው ነው ማለታቸው ተሰማ!!!ብዙዎችን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 หลายเดือนก่อน +8

    ትራምፖ በረከቱ ይድረሰብን
    መጥተው Somaliland አገር አድርገው በሀር ሀይላችን ሰራ ይጀምር

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትራምፕ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትራንፕ ይመረጥልን ዘንድ ፀሎቴ ነው❤

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወዳጄ ዲሞክራቶች ቢያሸንፉ ደግሞ እራሳችንንና ዓለምን ነው የምናጣው። ትራምፕ አሜሪካን ወስዶ እኛም ብንተርፍ: ምድርም ብትቀጥል ለሁሉም ጥሩ ይሆናል።

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ፕሬዚዳንት Trump እንዲመረት ፀሎቴ ነው ምክንያቱም እነዚህ ዲሞክራቶች መጣው ሰይጣንን እንዲየስፋፉ ስለማልፈልግ ነው :: Trump will win. I love president Trump❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከቂጥ ለቂጥ ህግ አሜሪካን ለይ ከሚቀጥል በክርስቲያናዊ ህግ ይመራ ነው የምለው ትራምፕ ምርጥ ሰው ነው

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน +4

      ስለ ዲን አልገባህም አራስን ፈትሽ insaAllah

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂ሃቅ ናሃቅ ህሊና የሚባል ዳኛ አለው🤫​@@merhabatube219

    • @aterera1047
      @aterera1047 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሙስሊም የስልጣኔ ፀር። ማፈርያ

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@merhabatube219 america ye christian hager nw mintisralk

    • @assenebrahimseid4215
      @assenebrahimseid4215 2 หลายเดือนก่อน

      ቂጣም ነገር ነህ አንተ ዶማ የማታውቀውን አትዘባርቅ።አጨብጫቢ ነገር።

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 2 หลายเดือนก่อน +7

    Trump 2024 🇺🇸❤️make America great again

  • @tesemaermias6540
    @tesemaermias6540 2 หลายเดือนก่อน +5

    Good bless Donald Trump he have truth in him!!

  • @sintayheuferede3975
    @sintayheuferede3975 2 หลายเดือนก่อน +9

    ረጅም እድሜ ለትራፕ

  • @mahze5320
    @mahze5320 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ትንታኔ እናመሰግናለን

  • @adugna2835
    @adugna2835 2 หลายเดือนก่อน +6

    አዋዜ ሁሌም ምርጥ ❤❤❤

  • @henokw124
    @henokw124 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትራምፕ ባዶ እጄን ከአሜሪካ የሚያባረኝ ቢሆን እንኳን እሱን ከመረጥ ወደ ሓላ አልልም። ምክንያቱም የ ዎክ አስተሳሰብ ለአለም ጠንቅ ነዉ።

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነጭ ጀግኖች ናቸው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +4

    አለምዬ እናመስግናለን❤❤❤

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰደተኞችን መቀበል በመፀሀፍቅዱስም በቁራንም መልካም ማድረግ ተፅፎ ይገኛሉ ነገር ግን መጤዎች የተሰደዱበትን አገር ሀይማኖታዊ እና ባህላዊ ወረራ ማድረግ የለባቸዉም።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ልክ እንደ ሳውድ አረቢያ ማለት ነው ይሄ ማለት ኖርማል ነው ትራንፕ✝️

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 2 หลายเดือนก่อน +7

    Yes Yes Trump should win ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 2 หลายเดือนก่อน +7

    ትራኘ መመረጥ አለበት

  • @mesfinabebe5177
    @mesfinabebe5177 2 หลายเดือนก่อน +6

    We will vote for Trump 2024 not because I am Cristian but he will do the right thing for our world

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶናልድ ትራምፕ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደ ሆነ የሚያምን ሰው ነው ።

  • @hunieadd
    @hunieadd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ካየዋቸውና ካዳመጥኳቸው እንደዚህ መረጃን መሰረት አድርጎ የሚያቀርብ ፣ወገንተኝነትን ፣ዘረኝነትን የማያሳይ እውነትን መሰረት ያደረገና ወቅቱን የጠበቀ ዜና ስለምታቀርቡ ወደ ሌላ እንዳላማትር አድርጎኛል አድናቂያችሁ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ ።ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛልኝ።

    • @michaeltsegaye1011
      @michaeltsegaye1011 2 หลายเดือนก่อน

      No no no he didn't say notting about FANO

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድ ለወንድ እና ሴት ለሴት ተጋቡ ከማለት የመዳን ተጋድሎ ነው የዶናልድ ትራምፕ ሀሳብ ቪቫ ዶናልድ።

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 หลายเดือนก่อน +1

      werja rasu hatyat nw nefs matfat nw

  • @SeidEdris-o3d
    @SeidEdris-o3d 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለምነህ ፕሮግራምህ ሁሌም ደስ የሚል ነው ነገር ግን እንደበፊቱ አንተው ብቻ
    ብታቀርበው

  • @Wedieritrea323
    @Wedieritrea323 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you both Alemneh and Isayas !

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 2 หลายเดือนก่อน +5

    መሆን አለበት ለምሳሌ ሱማላዊቷ የኮንግረሰ አባሏ ለአሜሪካን ተመርጣ ሙሰሊም ና ለሱማሌ ሰትታገል ነበር ሰለዚህ የአሜሪካን ህግ ለአሜሪካን የሚጠቅም መሆን አለበት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +1

      የትራምፕ የደስታ መልእክት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለትራንፕ

    • @hailesenbetdemeke2365
      @hailesenbetdemeke2365 2 หลายเดือนก่อน

      @@meseretdibabe8020 ለአሜሪካን የሚጠቅም

  • @tesfayesebsebe2932
    @tesfayesebsebe2932 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንዴ ብቻ ምረጡኝ ዳግም አላስቸግርም ማለታቸው ትክክል ይመስሉኛል ሁለተኛ ተርማቸው ነው 3ኛ ተርም መወዳደር ካልቻሉ አንዴ ብቻ ምረጡኝ ማለታቸው ምን ስህተት አለው?

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 2 หลายเดือนก่อน +3

    የምን ማስደንገጥን አመጣዉ። ተመረጠ አልተመረጠም እድሜዉ ይኖግዳል።

  • @selamkeren
    @selamkeren 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ አለምነህ ዋሴ ክርስትያን አይደለም ዲሞክራት ይደግፋል

  • @aimanist7538
    @aimanist7538 2 หลายเดือนก่อน +2

    Go Reds

  • @abiybelete5225
    @abiybelete5225 2 หลายเดือนก่อน

    Yes. U have said it before. I heard it from u. Then unbleaveable he said it.

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከባይደን ድንገት በቃኝ ማለት በኃላ አሁን ያለው የአሜሪካውያን ጥያቄ ሃገራችንን ከጀርባ ሆኖ ማን ነው እየመራት ያለው እጣፈንታችንስ ምን ሊሆን ይችላል ነው::

  • @abasselma7699
    @abasselma7699 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተረጋጋ

  • @abytaddese6004
    @abytaddese6004 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ልበል 🤔

  • @israel4961
    @israel4961 2 หลายเดือนก่อน +2

    Trump said am a christian and he is a Christian please amend the word you said he is not a Christian. His previous speeches showed he is a Christian and he mentioned it.

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 2 หลายเดือนก่อน

    እነሱ ግዙፈ ግዝፈ ተቆም አላቸው ተመስርቶል እኞ አገር ያለውን ሴራ ለምን አተነትንም እውነትን አትሽሽ

  • @mulugetataddese3184
    @mulugetataddese3184 2 หลายเดือนก่อน +3

    Hey Alemneh! Donald Trump didn't say I will be dictator since day one, but he said that "I will be dictator only for day one. In day one, I will close the boarder and start drill baby drill (restart oil production). That is it.
    Please check it out.

  • @hamza-qt3zi
    @hamza-qt3zi 2 หลายเดือนก่อน +4

    አለም አባቴ ዬቱንም ሚዲያ አልሰማም በ መካከለኛው ምስራቅ ካንተ ውጭ አሁን አሁን ብዙ ሚዲያዎች አሉ ሰበር ዜና እያሉ በቀን 7 ግዜ ሚመጡ ጓደኞቼ አዳምጥ ሲሉኝ በትዕግስት አለምን እጠብቃለሁ ስላቸው አንተም ፈላሻ ነህ እስኪሉኝ ወላሂ የኛ ህዝብ ተቃራኒ ይወዳል እባክህ አንተም አለም መረጃ ስጠን

    • @Yitbu
      @Yitbu 2 หลายเดือนก่อน +1

      እነሱ አጉል ጥላቻ ላይ ሊሆኑ ይችላሉ ዝም ብለህ ውስጥህን ተከተል bro

    • @sab9241
      @sab9241 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 Ene Muslim nagn newo yalekawo Sewoy😂😂

    • @hamza-qt3zi
      @hamza-qt3zi 2 หลายเดือนก่อน

      Awo minew

  • @GUNAMOUNT
    @GUNAMOUNT 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yes, he is right, Russia is for Russian RUSE trib orthodox base, yes Saudi is for Saudis from areb nomads base, China is for Chinese chenchang trib konfu base. And what about America, who is the owner of America ? This question is the question will be answer by TRUMP

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብሔራዊ ሃዘን ላይ ነን... Be voice to voicless what is journalizim አለምነህ?

  • @Ab-ve3vw
    @Ab-ve3vw 2 หลายเดือนก่อน

    Trump 2024!

  • @abdulnasermustofa9353
    @abdulnasermustofa9353 2 หลายเดือนก่อน

    Ok

  • @sab9241
    @sab9241 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Muslim tilacha yalebeh yimaselal

  • @AlganeshBerhe-s7x
    @AlganeshBerhe-s7x 2 หลายเดือนก่อน

    almenhe lmen sel hagerhe atwerram????

  • @kefaleejigu278
    @kefaleejigu278 2 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ

  • @mussiegebreyes3845
    @mussiegebreyes3845 2 หลายเดือนก่อน +1

    Please don't took to much Trump he told us he didn't accept men to men he didn't accept his rights our God bless him Please don't scare

  • @aterera1047
    @aterera1047 2 หลายเดือนก่อน

    Alemneh the next Abiy Yilma 😂😂😂😂

  • @saeedhashim6322
    @saeedhashim6322 2 หลายเดือนก่อน

    ከ ኣለምነህ እንስማ ትዘገያላቹ

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 2 หลายเดือนก่อน +2

    አትዋሽ ሰውዲአረቢያ የሁዳም ክሪስቲያንም ዬለም ሺአዎች አሉ

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 2 หลายเดือนก่อน

    Epistin የሚሉት ሰውዬ ላይ research አርገህ ብታቀርብልን የሞሳድን እና የእስራኤልን ደባ እና black mail ምናምን ብዙ እንረዳለን። የእስራኤል ስውር እጅ እና ተፅእኖን እንማራለን

  • @lulsegedlucky2991
    @lulsegedlucky2991 2 หลายเดือนก่อน

    However, Donald Trump, if he does not win, will be no problem
    Trump was a government man. He steps down
    Americans, we have a system no one cannot change easily that
    I wish you lived here to understand the system

  • @SultanSultan-md9nl
    @SultanSultan-md9nl 2 หลายเดือนก่อน

    ኣለምነህ ዛሬ ትንታኔህ ግር ያሰኛል ኣሜሪካ የማናት ብለህ ስታበቃ ሩሲያ ክርስቲያ ን፡ ሳኡዲ ኢስላም ተገዳዳሪ የሚባሉት ቻይና ጃፓን ፈረንሳ እንግላንድ ምን ሊባሉ ነው?? ቀጣዩ የኣለም ጣጣ የክርስ ቲያን የኢስላም ተብሎ ሌላ ስቃይ ሌላ መኣት ሊሆን ይች ላል ማለት ይሆን?????

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 2 หลายเดือนก่อน

    Leyeto alekashe, hagere hazenlayena chegere laye behoneche gezehulu anete America Russia Ukraine...eyalek tebeterekalehe weregna. Aneteme belo angafa gazetegna!

  • @misganawmitore
    @misganawmitore 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Allem fistame mehonun nowuYenegerah kazih beholaLela mangisitEndelela (revaluation) Ante rasih fatinahWode christ JESUS temeles(hell is near)

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 2 หลายเดือนก่อน +1

    He didn't say with war you are always hate Donal Trump

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለምነህ ዋሴ ደህና ሰው ትመስል ነበር። ግን ግን... ለማንኛውም ትንታኔህ ሁሉ የቻይና ሸቀጥ ይመስል ቶሎ ቶሎ ለገበያ ነው። ቀፈት ህሊናን የበለጠበት የቀፈት ዘመን!!

    • @JemalAmoyta
      @JemalAmoyta 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ሠገጤ ሥድ,,አደግ።

    • @bluecloud5645
      @bluecloud5645 2 หลายเดือนก่อน

      yehona manem maysemaew you tube channel yalew sew ye kenate comment nw

    • @Hawassabellema
      @Hawassabellema 2 หลายเดือนก่อน +1

      Gay habesha from DC or new York

  • @shafireshid4988
    @shafireshid4988 2 หลายเดือนก่อน

    አለም፡ታይም፡ኦፍ፡ዲፍሊክሽን፡የዲሞክራቶች፡ከሆነ፡ለምን፡ጣልቃ፡ትገባለች፡፡

  • @feliymon
    @feliymon 2 หลายเดือนก่อน

    All the media and journalists do about trump is gaslighting 😂. If people are realizing the reality they will elect him , if not the country will continue to degenerate.

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 หลายเดือนก่อน

    Nothing is happening,this Abiy Ahmed thinking’s 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amaremihret2448
    @amaremihret2448 2 หลายเดือนก่อน +1

    He will be a dictator only on day one, which is just for one day, not like how u are saying it. Or listen the speech again

  • @WonduWondu-r2f
    @WonduWondu-r2f 2 หลายเดือนก่อน

    ተብታባ፣ድምፅ ፅ ፅፅ ብቻ

  • @itsmepeople1
    @itsmepeople1 2 หลายเดือนก่อน

    ina ignan mn ageban..... Sewuye ye agerachnn guday zegb. .... Ke Trump wchi Zena alawkm aalksa

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢራንን የሙሰሊም እንቅሰቃሴ ምረጡኝ ላቁመው ማለቱ ነው ያለገባህን አትቀባጥር

  • @MikiTikue
    @MikiTikue 2 หลายเดือนก่อน

    አመሪካ አኮ ኢትዮጰያ አደለችም ትራምፕ ቢሞት ምንም አይነት ጦርነት አይካየድም አራት(4) ፕረዚዳት ሙትዋል ሚድያ አገኘሁ ብለህ የማይመሰል አትናገር የአመሪካ ስርዓት ሳታውቅ አትናገር ዝምብለህ ሰለ አባገነን ፑቲን አውራ የአባገነን ደጋፊ ሰለሆንክ

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan 2 หลายเดือนก่อน

    ሁላቸውም የተረገሙ ናቸዉ

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀዳዳ

  • @ድሬ
    @ድሬ 2 หลายเดือนก่อน

    ኣልምነህ ትልቅ ገበያ ኣገኝህ ብፊት ብይኩሬን ጦርነት ቀጥልህ በሃማስ እስራኤል ጉዳይ ኣሁን ድሞ የኣሜሪካ ምርጫ መጣልህ ቀንቶሃል።

  • @saeedhashim2285
    @saeedhashim2285 2 หลายเดือนก่อน

    እስታድዮም አፍ አንተ ይሁዲ E

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 หลายเดือนก่อน

      shelefetam filstem neh ende ante

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 หลายเดือนก่อน

    ለሐሳዊው መሲህ በደንብ መንገድ እየጠረጉ ነው።

  • @hussainibrahimhassen5990
    @hussainibrahimhassen5990 2 หลายเดือนก่อน

    Rubbish explanation

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜሪካ የማናት ? የፍልስጤም አረቦች የአሜሪካን ባንደራ አሜሪካ ምድር ስያቃጥሉ ገርሞኛል 😮😮😮

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 2 หลายเดือนก่อน

      ባሌጌ አግድም አደግ ስለሆኑ የበሉበትን ወጭት ሰባሪ ሰለሆኑ ነው እንጂ የአሜሪካ ባንዲ ማቃጠል አልነበረባቸውም ምክንያቱም ከረሀብ ወደ በልቶ ማደር ከእሱ አልፎ ለችጋራም ለድሃ ዘመዶቹ የተረፈች ሃገር አሜሪካ ክብር እንጂ ንቀት አይገባትም።

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 หลายเดือนก่อน +1

      tegbewal

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትራምፕ

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትራምፕ

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትራምፕ

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትራምፕ

  • @israelalemu8059
    @israelalemu8059 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትራምፕ