ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ታላቁ ፍጥጫ እንዳያመልጥዎ ሙሉው 25 ደቂቃ ነገ ይቀጥላል! ||Harun Media|| Minnber Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ค. 2024
  • #ethiopian #ethiopiannews #muhammed_essa

ความคิดเห็น • 125

  • @feydukedir
    @feydukedir 3 หลายเดือนก่อน +15

    ጀግናው ኡስታዛችን ((አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ከሙሉ አፍያ ጋር ኡምርህን ያርዝምልን። ((አላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ይጠብቅህ።

    • @gf7160
      @gf7160 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 3 หลายเดือนก่อน +11

    የርብ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመትል ኢስላም

  • @savefp12fp
    @savefp12fp 3 หลายเดือนก่อน +3

    የዘቀኑ ጀግና አላህ እውቀት በውቀት ይጨምርልህ
    አላህ ይጠብቅህ

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +4

    የምትሳደቡ ሰዎች አላህን ፍሩ እነዚህ ወገኖቻችን ችግራቸው ያለማወቅ ነው ነገ አላህ ሂዳያ ሊሰጣቸውና ከኛ የተሻሉ አቢዶች ሊሆኑ ይችላሉ

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀሮ ዳባ ልበስ ብለው ነው እየኖሩ ያለ አላህ እውነቱን ያሳውቃቸው

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d 3 หลายเดือนก่อน +3

    የረሱን አዉቆ የሰዉን የሚየስታሚሪ ጀግነችን አለሀ ይጨምሪልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cu5be1ku5v
    @user-cu5be1ku5v 3 หลายเดือนก่อน +1

    فمن كان يرجو لقآء ربه فليعمل عملا صالحا ولا يشرك بعبادة ربه أحدا
    አላሁመ ወፊቅና

  • @Gei-qy9si
    @Gei-qy9si 3 หลายเดือนก่อน +7

    የደቆሮ ስብስብኮ እነሱጋርነው አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ጌታየዋ ሽኩር ይገባህ

    • @GgfGgff-gj8vl
      @GgfGgff-gj8vl 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኢሻ አላህ ኡስታዝ ጀግናችን አላህ ይጠብቅልን

  • @user-gh3fv8kq1o
    @user-gh3fv8kq1o 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናው ኡስታዛችን አላህ ይጠብቆት ❤❤

  • @Lomee_323_tube
    @Lomee_323_tube 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @pppp9077
    @pppp9077 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አሏህ ኡስታዛቺን አላህ ይጠብቆዎት

  • @FujjRyuii
    @FujjRyuii 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ጣኦት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀዛካላሁ ኸይርን ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ አላህ ደርጃህን ከፍ ያድርገው ጀግናችን

  • @YdufFjgj
    @YdufFjgj 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን ባለህበት ቦታ

  • @user-pj5tc1oh8k
    @user-pj5tc1oh8k 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ያግዝህ ኡስታዜ ማሻአልህ ተባረክ አላህ 🎉🎉🎉

  • @user-sq9qf8fx8x
    @user-sq9qf8fx8x 3 หลายเดือนก่อน +17

    አኔም መሰለም አፈልጋለሁ pls ጸልዮልኝ

    • @abuwildandr6370
      @abuwildandr6370 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሳካልህ

    • @samsunga2182
      @samsunga2182 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብብ ተረዳ ከዛአ ይገባሀል አላህ ይወፍቅህ ያረብ❤

    • @NaseryesufNaseryesuf
      @NaseryesufNaseryesuf 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሳካልሽ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 3 หลายเดือนก่อน +1

      አልላህ ይምራሺ እህቴ ተማሪ እስልምናን አልላህ ይወፍቅሽ

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህየፈለገዉንይመራል አላህይምራህ/ይምራሺ ያረብብብ አላህሂዳይስጣችሁ ወገኖቻችን

  • @umasam6820
    @umasam6820 3 หลายเดือนก่อน +5

    Subhan Allah ❤❤❤❤

  • @user-un3cz2xn5v
    @user-un3cz2xn5v 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኡዝታዝ ትለያለህ አላህይጠብቅህ

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u 3 หลายเดือนก่อน

    ውስታዘና ጀግና ካፊሮች ምንተሻላቸው ውስታዝ አላህ ህድሜ እና ጤና ይስጥህ አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 3 หลายเดือนก่อน

    የአለህ ጥበቀ ኢዚነት አይለዬህ❤

  • @user-hv3pr5wv6e
    @user-hv3pr5wv6e 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅክ ኡስታዛችን🎉🎉🎉🎉

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዜ ስስቴ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 3 หลายเดือนก่อน

    ኡሥታዝ ና የኛ ጀግና እዲሜ ይሥጠወት

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ልቦና የስጣቸዉ ኡስታዛችን በርታ

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ማስተዋሉን ይስጣቹ እዴት ሰው ተረግዞ ጌታ ይባላል😢

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ

  • @user-ub3xi2nc5b
    @user-ub3xi2nc5b 3 หลายเดือนก่อน

    በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ኡስታዙና ጀዛክ አላሁ ኸይረን

  • @cgf8399
    @cgf8399 3 หลายเดือนก่อน +6

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንኡስታዝ አላህእድሜእናጤናይስጥህ ፈገግታሱናነዉ ክክክ ክክክክክ
    እያወቁጥፋት እኳነዉክርስቲያኖች አጀብእኩነዉ ኑኑኑቅመሞች ላይክአድርጉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚንን ያረብ አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም

  • @umasam6820
    @umasam6820 3 หลายเดือนก่อน +3

    Jazaka Allahu khyer Ustazachin Allah yichemrilhe❤❤❤❤

  • @MubarekMohamed-2
    @MubarekMohamed-2 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ኡስተዝ በርቱልን ጀግና ኖት

  • @jianajiana3746
    @jianajiana3746 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይዚዲክ ያረብ መንገድህን ሁሉ ቀጥ ያድርግልህ

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላሕ ይጠብቅሕ ያረብብ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-nl3td6zp7u
    @user-nl3td6zp7u 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርሎት

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 3 หลายเดือนก่อน

    Allah hu akbar
    Mashallah Allah yetbekeke ustaz
    Jazak Allah khair ❤

  • @noorinoori2673
    @noorinoori2673 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሽአለ ኡስተዘቺን ጀዘከለ ካለሀ ኸይር

  • @Neima-xk1rl
    @Neima-xk1rl 3 หลายเดือนก่อน

    ماشاء الله يااستاذ جزاكم الله خيرا

  • @khalidahmed2539
    @khalidahmed2539 3 หลายเดือนก่อน +2

    Allah yitebikih ustaz

  • @muhabayimam7193
    @muhabayimam7193 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 3 หลายเดือนก่อน

    አለህ ይጠብቅልን

  • @user-ze1iv7qw5r
    @user-ze1iv7qw5r 3 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒአመተል ኢስላም

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly 3 หลายเดือนก่อน

    አህለን የኛ ጀግና

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው በርታ

  • @AbdiFatax-pz5ot
    @AbdiFatax-pz5ot 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah jegna

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ጀግናችን ❤❤ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @agmedmohammed445
    @agmedmohammed445 3 หลายเดือนก่อน

    Ustaz Allah yixabiqih

  • @fafiowal4968
    @fafiowal4968 3 หลายเดือนก่อน

    رفع الله قدرك

  • @ikramkasim5537
    @ikramkasim5537 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Allah haqun yemrachaw

  • @toybamohammed7135
    @toybamohammed7135 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Alah

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምላህ ኽይር አላህ ይጠብቃቹ

  • @easypc559
    @easypc559 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አለይክ

  • @yassinjamal1090
    @yassinjamal1090 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከአላህ

  • @SururSurur-xc6zv
    @SururSurur-xc6zv 3 หลายเดือนก่อน

    መሻ አለህ ስቃረጥ የነድዳል

  • @NoMore0768
    @NoMore0768 3 หลายเดือนก่อน

    subhan Allah

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኢንሽ አላህ ኡስታዝና ሙሉውን እንጠብቃለን

  • @TabaTaba-si5bd
    @TabaTaba-si5bd 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና የኔ ምርጥ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lk8si6xp8d
    @user-lk8si6xp8d 3 หลายเดือนก่อน

    Mashall

  • @HassanKadir-wf7cd
    @HassanKadir-wf7cd 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ኡስታዛችን

  • @jianajiana3746
    @jianajiana3746 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዛችን አሏህ ይጠብቅህ ያአሏህ መጨረሻ ላይ አሳዘነችኝ አሏህ ሂዳያ ይስጣት ያረብ እዉነቱን ፍንትዉ ያድርግላት

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ኡስታዝ

  • @GgfGgff-gj8vl
    @GgfGgff-gj8vl 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @musaabdulbarchannel9251
    @musaabdulbarchannel9251 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምራል በስቅ ገደልኳኝ😅😅😅

  • @user-ik4cx8xj5k
    @user-ik4cx8xj5k 3 หลายเดือนก่อน

    ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @atlateeen5588
    @atlateeen5588 3 หลายเดือนก่อน

    አለህ ያህፍዝክ ኡስታዝና

  • @ALAHU.AKBER.forever
    @ALAHU.AKBER.forever 3 หลายเดือนก่อน

    Jezakelahe

  • @ZdZd-xv9pf
    @ZdZd-xv9pf 3 หลายเดือนก่อน

    ጄዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ይጠብቆት

  • @mekeyajemal2219
    @mekeyajemal2219 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ አላህ ያበርታክ እስከ መጨረሻ ያረብ በኸይር ነገር እድሜክን አላህ ያርዝምልን

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe3509 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @user-gt8ip2rv2p
    @user-gt8ip2rv2p 3 หลายเดือนก่อน +1

    Barekelah uostaz

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኘ ጀግነ

  • @user-yz5yz3vt5j
    @user-yz5yz3vt5j 3 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yakoyiwet yarebbb

  • @KKk-xo9cs
    @KKk-xo9cs 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽ,, አ ለ ህ

  • @user-sl1cp4lt9q
    @user-sl1cp4lt9q 3 หลายเดือนก่อน +2

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته يجمع كيف حالكوم የመጀመሪነዉ
    ፁሁፍስፅፍ
    ኸይርምሸርምፅፌአላዉቅም
    ግንየዉስታዝአድናቂነኝ🎉

  • @TayibaMufitha
    @TayibaMufitha 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @user-hv3pr5wv6e
    @user-hv3pr5wv6e 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @zebibaawolorsharif
    @zebibaawolorsharif 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZinetHussain
    @ZinetHussain 3 หลายเดือนก่อน

    الله يحفظك 😅😅

  • @user-yx8zs7uh7g
    @user-yx8zs7uh7g 3 หลายเดือนก่อน

    ለኢላሀይ ኢለላ ምጉድነዉ ተጰነሰ ያረብ

  • @user-lk8si6xp8d
    @user-lk8si6xp8d 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-lk8si6xp8d
    @user-lk8si6xp8d 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ አምላክ ነው ይላሉ መሪየምን እናቱንስ ማን ፈጠራት ሲባሉ እየሱስ ይላሉ ይገርማል ወላሂ
    ምናክል ልባቸው እንደታውረ አላህ ይምራቸው ያሳዝናል በግዛ እጃቸው ጀህናብን ይውርሳሉ አላህ ይምራቸው ይህ ነው የኛ ዱኣ

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ አምላክ ነው ይላሉ መሪየምን እናቱንስ ማን ፈጠራት ሲባሉ እየሱስ ይላሉ
    ምናክል ልባቸው እንደታውረ አላህ ይምራቸው ያሳዝናል በግዛ እጃቸው ጀህናብን ይውርሳሉ አላህ ይምራቸው ይህ ነው የኛ ዱኣ

  • @SemirAddis
    @SemirAddis 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is human being and the son of merry Allah is god

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 3 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮

  • @HassanKadir-wf7cd
    @HassanKadir-wf7cd 3 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ

  • @SiadSiad-pi2bd
    @SiadSiad-pi2bd 3 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @user-ui2dh1or3w
    @user-ui2dh1or3w 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👈

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከመጽሓፍ ቁዱስ ኦርጅናል ጠፍቷል አሁን ያለው ኮቢ ኮቢ ነው።

  • @fadelasqlo7736
    @fadelasqlo7736 3 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkk

  • @TeferiMekonn
    @TeferiMekonn 3 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄውም ልክአይደለም መልሱም ልክ አይደለም እግዛብሄር መጀመሪያ የፈጠረው አዳምና ህይዋን ብቻ ነው ማሪያም በዘረሀረግ ወሰጥ ከዳዊት ሰር የተወለደችው እንጅ እግዛብሄር በየቀኑ ሰው እየፈጠረ አይውልም ለዚህ ነው ጥያቄውመልሱም ልክአይደለም ያልኩት

  • @abuwildandr6370
    @abuwildandr6370 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ኡስታዝ

  • @bedrumohammed7919
    @bedrumohammed7919 3 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekeyajemal2219
    @mekeyajemal2219 3 หลายเดือนก่อน

    🌺🥀🌺🥀🌹🌺🥀)🌷💐🌺🌹🌷

  • @bedrumohammed1582
    @bedrumohammed1582 3 หลายเดือนก่อน +5

    እየሱስ ሌላ እግዚአብሔር ሌላ
    እየሱስ ጌታ አለመሆኑን ማስረጃ
    አብን አሳየንና ይበቃናል ሲለው
    ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝም እኔን ያየ አብን አይቶዋል ሲል
    እየሱስን ያየ አብን አየ ማለት እየሱስ አቡ ነዉ ማለት አይደለም፣
    እየሱስ ምን ብሎ ትርጉመው
    በሚስራው ስራ በሚያደርገው ድርጊት በታምራቱ
    የአብን ህልውና የአብን ማንነት ግለፀው
    ዮሐንስ5-7 የላከኝ አብ አለ እኔ አብ ነኝ አላለም እሱ ስለ እኔ መስክሮዋል
    እናንተ ግን ድምጹን ከቶ አልሰማችውም መልኩንም አላያችሁም ሲል በዛ ስአት ማንን እያዩ ነበር እየሱስን እያዩ ነበር እየሱስ አብ ስላልሆነ የላከኝን አብ አላያችውትም እኔን ግን እያያችውኝ ነው ብሎ አብ አለመሆኑን ገለጸ
    የዮሐንስ ወንጌል 17-3
    እውነተኛ የሆንከውን አምላክ አንተን እና የላከውን እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ
    ይቺ የዘላለም ህይወት ናት
    የዮሐንስ ወንጌል-ምዕራፍ-8 ቁጥር-40
    አውን ከእግዚአብሔር ዘንድ የስማውትን እውነት የነገርኳችሁን ስው ልትገሉኝ ትፈልጋላችሁን
    የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ11-42
    ሁልጊዜም እንደምትስማኝ አወቅሁ: አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ህዝብ ተናገርኩ አለ
    የዮሐንስ ወንጌል-5-ምዕራፍ-30
    እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አልችልም
    እንደስማው እፈርዳለው ፍርዴም ቅን ነው
    የላከኝንም ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና
    የዮሐንስ ወንጌል-ምዕራፍ-8 ቁጥር-40
    አውን ከእግዚአብሔር ዘንድ የስማውትን እውነት የነገርኳችሁን ስው ልትገሉኝ ትፈልጋላችሁን
    የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ-7 ቁጥር 21
    በሰማያት ያለውን የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ውሉ መንግሥት ስማያት የሚገባ አይደለም
    ከሀዲያን ከጥንትም አሉ መልዕክተኛም ከጥንትም ይላካሉ ግን በዚች ምድር ብዙ ሃይማኖቶች ቢኖርም እውነት ግን አንድ ነው
    ፈጣሪ ለፍጡራን የሰጠው አንድ ሀይማኖት ብቻ ነው
    እውነት አንድ ነዉ ብዙ እውነት የለም
    አላህ ወደዚህ ምድር የላካችው ነቢያቶች ብዙ ቢሆንም ለሁሉም ነቢያት የስጠው ሀይማኖት ግን አንድ ነው
    የ 124000 ነቢያትን ስብከት ነው ዛሬ ሙስሊሞች አምነን የተቀበልነው
    ይህችይ የምድር ኑሮ ታልቃለች
    ነገ ምድር ላይ የኖርነው ህይወት ይቆጨናል
    የፈጠርን አምላክ በአንድነቱ እንመን
    በመንፈስ ወይም በሥጋ እያልን እግዚአብሔርን አትካዱ ምድር ላይ እያሉ ነው ማመን ከሞትን በዋላ ተመልሶ አይመጣም
    ሉቃስ 10_22
    ውሉ ካባቴ ዘንድ ተስጥቶኛል
    ካባቱ ዘንድ ስለተስጠው እንጂ
    በራሱ ስላለው አይደለም
    ዮሐንስ 5-19
    ስለዚህ እየሱስ መለስ እንዲህም አላችው
    እውነት እውነት እላችዋለው አብ ሲያደርግ ያየውን ነዉ እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም ያ የሚያደርገው ውሉ ወልድ እንዲሁ የደርጋል አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውን ውሉ ያሳየዋል
    እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የበለጠ ስራ ያሳየዋል
    ማቲዮስ 28_18
    ስልጣን ውሉ በስማይ እና በምድር ተስጠኝ
    ከአብ ዘንድ እደተስጠው ለአብ ያለው ውሉ የኔ ነው ቢል አብ የራሱ ንብረት ነው ከማንም አልተቀበለም በፈጣሪነቱ በአምላክነቱ ነገራቶችን አምጥቶዋል ውልድ ግን ከአብ የተርከበው በስልጣንነቱ በሹምነቱ በነቢይነቱ በመልክትኝነቱ
    በመሎኮትነቱ አይደለም በመሉኮትነቱ ቢሆን ንብርቱ የሱ ይሆን ነበር የራሱ ንብረት የራሱ ይሆናል እንጂ የአብ አይሆንም ነበር

  • @uaeuae532
    @uaeuae532 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎁🎁🎁🎁🎁🎁

  • @KKk-xo9cs
    @KKk-xo9cs 3 หลายเดือนก่อน +2

    አ ለ ህ,, ይ ጠ ብ ቅ