ፊሎ እና አዳም በደስታ አለቀሱ 😍😍😍🙏🏽

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @HewanGirma-h3n
    @HewanGirma-h3n หลายเดือนก่อน +137

    ሳምሪ የፈለገ መሰዋእትነትን ከፍለሽ እራሳችሁ አሳድጉ ልጆች የፈለገ ቢመቻቸው ከወላጅ ተለይተው ሲያድጉ ስነ ልቦናቸው ይጎዳል❤

    • @gaulmokieerey263
      @gaulmokieerey263 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly

    • @helenyohannes7302
      @helenyohannes7302 หลายเดือนก่อน

      Betekel lejochachun katebachu ateleyochew mnme bemechachew wolajochachewn yefelegalu

    • @habeshawethemi9345
      @habeshawethemi9345 2 วันที่ผ่านมา

      Yes this my point ❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ หลายเดือนก่อน +197

    ሳምርዬ አዳም ናፍቆ ነውኮ😢😢😢 አላይም ያለሽ😢 ልጆች ሲናፍቁ እደዚህ ነው😂😂😂❤❤❤❤

  • @Meerah335
    @Meerah335 หลายเดือนก่อน +92

    አቦ ስታምሩ አባቷ ስር ልጥፍ አለች ወንዱ ልጅ ናፍቋል እናቱን ለዛ ነው ማየት ያቃተው😢❤❤

    • @hirutworku3824
      @hirutworku3824 หลายเดือนก่อน

      True,

    • @SaraTechan
      @SaraTechan หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔ አለቀስኩ እሱ አላይም ስል 😢😢😢የኔም ልጄ እንደዚህ ነው የማየኝ በየ አስቡኩት

  • @hiwotmulugeta8675
    @hiwotmulugeta8675 หลายเดือนก่อน +68

    ልጆች ሲናፍቁ እንደዚህ ናቸው ለማየት እንኳን ያፍራሉ ሳምሪ ሰርቀዉ ነው የሚያዩት አይዞሽ❤❤❤

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o หลายเดือนก่อน

      እኔ ሴቷልጀ አታናግረኝም ወዱ ነው እጅ አሁንማ እኔም እግር ጀመር ለማውራት እደሷው ወዱ ራሱ በሂደት እየራቀኝ ነው አይ ስደት😢

  • @Magi_koo
    @Magi_koo หลายเดือนก่อน +29

    🤴🥺❤❤
    የናፍቆቱ ጥግ ውይ ከቃል በላይ እደውም የቱን ያክል እደናፈቀ አሳየሽ አንቺ እሩጦ የተለየ ጠብቀሽ ነው እንጂ የእውነት ትክክለኛ ናፍቅቱን ነው የገለፀልሽ እርግጠኛነኝ ቪዲዮውን ባየሽው ቁጥር ትደሰቻለሽ አንቺም ያልጠበቅሽው ስለሖነ አንችም ዛሬ አሳዘንሽኝ ለሑሉም ሑሑም ደስ ይላል ይሔን ሑሉ ያረገላቹ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ሌላው እኔ ከዚ ቪዲዮ ውጪ የሖነ አስተያየት ብንተወው እናትየው የእናት ቅናተኛ እደውም ስለዚ ቪዲዮ ብቻ አስተያየት ብሰጡ 🙏
    የፋኒ እናት 🙏 ውድ እናት ኖት ፋኒ ሑሌ አከብርሐለው ፊሎ 👸❤️
    ደስ የሚል ግዜ ይሑንላቹ 🙏

  • @speakmytruth
    @speakmytruth หลายเดือนก่อน +56

    My advice to you Samiri never leaves your kids from you. No matter what your kids need both you. Raise them next you. Yes it is nice to have grandparents. But your kids should be priority. Yes You can do your school and work raise your kids.

    • @asiaseman9904
      @asiaseman9904 หลายเดือนก่อน +4

      I’m agree with you 💯 person 👍🏼

    • @azi2926
      @azi2926 หลายเดือนก่อน

      Indeed 100%

    • @mekame2023
      @mekame2023 29 วันที่ผ่านมา

      Agreed

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 หลายเดือนก่อน +15

    እናት ለዘላለም ትኑር እናት ስላለች ልጆቻችሁን ሰጥታችሁ በነፃነት ማሻ አላህ በጣም ነዉ ምወዳችሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 หลายเดือนก่อน +267

    ልጅ ከወላጅ በራቀ ቁጥር እየረሳ ነው የሚሄደው:: አብሮ አጠገቡ በየቀኑ ያለውን ሰው ነው እየወደደ የሚሄደው:: ለዚህ ነው ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር መለያየት የለባቸውም የሚባለው:: ሳምሪ ሁለተኛ ከልጆችሽ አትለያዬ አትራራቂ:: ስትሄዱም ስትመጡም አብራችሁ ነው መሆን ያለባችሁ:: እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ :: ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ🙏🏾👧🧒

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው หลายเดือนก่อน +1

      አመት ሞላቸው ግን የትልያዩ ቪዲዮ አለ?

    • @tenad7309
      @tenad7309 หลายเดือนก่อน +7

      @ ህፃናት ልጆች አጠገባቸው ያለውን ሰው እየወደዱ? ሌላውን እየረሱ ነው የሚሄዱት::በቪድዮ ማየት እና? አጠገባቸው ሆኖ ማጫወት, ማብላት, መንከባከብ የተለያየ ነው::

    • @nateterefe4798
      @nateterefe4798 หลายเดือนก่อน

      Lerasa mibegawin esa takalech minaw yesaw hiyewat kalmeran mitilut

    • @azi2926
      @azi2926 หลายเดือนก่อน +4

      በተቻለ መጠን ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር ነው መኖር ያለባቸው, 😢

    • @quite701
      @quite701 หลายเดือนก่อน

      ​@@azi2926በሰዴት ያለንሰ😢😢 እኔ በጣም ናፈቀውኛል

  • @ሊዲያL89
    @ሊዲያL89 หลายเดือนก่อน +51

    ሳምሪዬ እንኮን በደህና ከ ልጆችሽ ጋር ተገናኘሽ

  • @Godisgood-o6j
    @Godisgood-o6j หลายเดือนก่อน +362

    ሳምሪ ተሸወድሽ ልጆችሽን እራስሽ አሳድጊያቸዉ በሀላ ይቆጭሻል 🫢

    • @amanuelgetahun7506
      @amanuelgetahun7506 หลายเดือนก่อน

      Are you crazy, please open your dumb mind n try to think better ,
      they r their grandparents

    • @kalitube2052
      @kalitube2052 หลายเดือนก่อน +6

      😂መቼ አላሳድግም አለች 😂

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if หลายเดือนก่อน +3

      በጣም መስሏታል

    • @hirutworku3824
      @hirutworku3824 หลายเดือนก่อน +15

      They are very busy and they are so lucky they grow up with grandma and Ethiopia.
      Much better than daycare

    • @hirutworku3824
      @hirutworku3824 หลายเดือนก่อน +5

      Think positive you don’t know how to race in Europe or USA
      Very hard

  • @Emansied-z2o
    @Emansied-z2o หลายเดือนก่อน +89

    የኔዉዴ አንጀቴን በላኝ አዳም ናፈቆሺ ነዉ 😢😢 እኔም በስደት ወልጀ አልክም ብየ አብሮኝ ነዉ እሰኪ አበርታቱኝ 1ሺ እንኳን አሰገብኝ ከልጀጋ ልሰራ ቅመምችየ

    • @زمزوم-ت9ش
      @زمزوم-ت9ش หลายเดือนก่อน +2

      አብሽሪ

    • @Emansied-z2o
      @Emansied-z2o หลายเดือนก่อน

      @زمزوم-ت9ش አላህ ያበሺረሺ

    • @RahamaBaba
      @RahamaBaba หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @زمزوم-ت9ش
      @زمزوم-ت9ش หลายเดือนก่อน +1

      @@Emansied-z2o አሚን አይዞሽ እኔም 4አመት አሳድጌ አልሆን ሲለኝ አድርሸ መጣሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ስቃዩ ከባድ ነው ወላሂ አላህ ያግዝሽ ደግሞ ሰብ አድርጌሽለሁ

    • @Emansied-z2o
      @Emansied-z2o หลายเดือนก่อน +1

      @@زمزوم-ت9ش አሚንንን ሁቢ አላህ ያሳደግልን ወላሂ ከባድ ነዉ ከሰራ ጋ አይመችም የእኔ ገና አንደ አመቱ ነዉ አላህ ካሳካልኝ እገባለሁ ከልጀጋ

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru หลายเดือนก่อน +13

    ሳምሪ ልጆቻችሁን አጠገባችሁ ብታሳድጉ መልካም ነው ምክንያቱም እየረሳሽ ያድጋል ❤

  • @tenenetshumet-is3yw
    @tenenetshumet-is3yw หลายเดือนก่อน +17

    ሳምራ እደፌልም ነው ያየሁት በጣም አዝናለው ያቼ ቀን አድቀን ትቆጭሻለች በውነት አዳም በጣም አሳዘነኝ !!!!!!ብትችይ ልጆችሽን እንደድመት እሳድጊ

    • @fatmahhhhh5447
      @fatmahhhhh5447 หลายเดือนก่อน

      እየተማረች እኮ ነው

    • @ShegedefKume
      @ShegedefKume หลายเดือนก่อน

      @@fatmahhhhh5447 ምክንያት ነው፡፡ ኃላፊነት ሲከብዳቸው ነው ልጅን የመሰለ ነገር ጥሎ

  • @Rukya-l9o
    @Rukya-l9o หลายเดือนก่อน +123

    በአዳም እኔ አለቀስኩ የኔ አባት ናፍቆ የእኛስ ልጅወች መች ይሆን የምናገኛችሁ ከልጁጋ የተለያየሁሉ አላህ ያገናኘው

    • @kabetube
      @kabetube หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @vipvp4386
      @vipvp4386 หลายเดือนก่อน

      አሚንን😢😢

    • @AlikaAlika-hz3ec
      @AlikaAlika-hz3ec หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 หลายเดือนก่อน

      አሚንያርብ

    • @BBiscuti
      @BBiscuti หลายเดือนก่อน

      Ameeen ameeen

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k หลายเดือนก่อน +142

    እረ ልጆችሽን ያዢ እየናፈቀ ነው ይጎዳብሻል😢

  • @MohammedMetwally-x5x
    @MohammedMetwally-x5x หลายเดือนก่อน +5

    ሳምሪ. የቆንጆ. እኳን. በስላም. ገባሽ. ግን. የጎረቤት. ክፉ. ነው. እማቅ. አቺን. የገጠመሽ
    የናትክፎ. ነው. ጂጂ. ባልሽን. አቶደውም.
    ባልሽ. እኩያሽ. ወድምሽ. ነው. ጨዋ. ልጅ
    ፈጣሪ.አይለያቹ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 หลายเดือนก่อน +33

    Wow አይገርምም,በቃ ልጆች እኮ እስከ 7 አመት ቢቻል ከዛም በላይ እድሜ እናት እና አባት ቢያሳድግ ይመረጣል! ምክንያቱም,ልጆች ሆነው በሌላ ልጂ ካደጉ.ወላጆቻቸውን ይረሳሉ!ይበልጥ ያሳደጋቸውን ነው የሚመርጡት! ቱኩረት ለልጆቻችሁ ምንም ቢሆን ይመረጣል!🙏🏾✌🏽

  • @MisrakNegash-g8l
    @MisrakNegash-g8l หลายเดือนก่อน +18

    ልጆችሽን በፍጽም ከእጅሽ አታውጭ እንኳን በዚህ እድሜያቸው ትልቅ ስተት ነው ጣምሽን ፍቅርሽን ጠረንሽን እየረሱ ይመጣሉ አንችስ እንዴት አስቻለሽ አየሽ አይደል ውጤቱን ይሔ ላንች ትልቅ ትምሕርት ነው ሁለተኛ ልጆችሽን ከጅሽ እንዳታወጭ ቢሆንም አብረሽ እግዛብሔር በፍቅር በአንድነት ቤተሰብሽን ይጠብቅ ይባርክ❤

    • @MelkamTadese-n8u
      @MelkamTadese-n8u หลายเดือนก่อน

      እሷ ጀርመን ልጆቹ የት ነው የሚኖሩት

  • @hiwotsolomon358
    @hiwotsolomon358 หลายเดือนก่อน +195

    ምንም መልስ አትስጪ ሳምሪ ለእናትሽ ዝምታ እራሱ ትልቅ መልስ ነው 🥰

    • @Tayba-km2jb
      @Tayba-km2jb หลายเดือนก่อน +4

      Yes

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 หลายเดือนก่อน +9

      ገረማኛለች ሰዉ ለልጁ እኳን ሻጣ ነብሱን ይሰጣል አይ ጂጂ ነቅላለችኮ😢

    • @semegntefera3607
      @semegntefera3607 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb หลายเดือนก่อน

      በልጇ ትቀናለች መንፈስ ነው​@@hilamoo928

    • @hirutworku3824
      @hirutworku3824 หลายเดือนก่อน +2

      Yes, her mother she want to make TH-cam money that’s all

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪ ልጆችሽን አችጋአድሪጌያቸው ይጎዱብሻል በናፍቆት❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጌታ እባካችሁ ከቻላችሁ አትለያዩ ከልጆ ፍቅር ይጥገቡ❤❤❤❤

  • @SelamawitKebebe
    @SelamawitKebebe หลายเดือนก่อน +18

    ሳምሪዬ ናፍቆ ነው የኔ ጌታ አዳምዬ❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህቴ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u หลายเดือนก่อน +11

    ናፍቆ ናፍቆ ለምን ተውሽኝ ኣይነት ነው ኣዳምየ❤❤❤❤❤

  • @TingrtTingrt94
    @TingrtTingrt94 หลายเดือนก่อน +22

    እንዴት አንጀትሽ ቻለ ሳምሪዬ 😢😢😢😢

  • @ዘይነብዘይነብ
    @ዘይነብዘይነብ หลายเดือนก่อน +16

    ሣምሪዬ እድለኛ ነሽ አማቶችሽ ደሥ ሢሉ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 หลายเดือนก่อน +14

    አዳምየ ናፍቆ ነው ኡፍ ሲያሳዝን❤

  • @Demekech21
    @Demekech21 หลายเดือนก่อน +48

    አዳምዬ የኔ ምስኪን አሳዘነኝ በጣም ናፍቋል, ሳምሪዬም አሳዘነችኝ

  • @medinaabebej3875
    @medinaabebej3875 หลายเดือนก่อน +2

    አዳምን ሳዮ የኔን ልጅነት አስታውሰኝ እናቴ ናፍቃኝ ነበር ከወላጆች ጋር ያላደገ ይህንን ስሜት ይረዳል ሳምሪ እባክሽ በምንም አጋጣሚ ከልጆችሽ ጋራ እንዳትለያዬ ፍቅርሽንም ግለጪላቸው እቀፊያቸውን ቆንጆ እንደሆኑ ጎበዝ ልጆች እንደሆኑ ነገራቸው ያንቺንም ስሜት ሳደረ ቀርቼ አዳምን ድጋሚ የሚያጣሽ መስሎት ነው እሺ የኔ ልዩ ሴት ስሜትሽን መደበቅ ችለሻል ግን ፊትሽ ላይታይ ነበር❤ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 หลายเดือนก่อน +62

    ሳምሪዬ በስመአም እንዴት እንደተሰማኝ አዳም ፊትን ሲያዞር ልጆች በጣም ሲናፍቁ እንደዛ ናቸዉ 😢 ግን እንዴት ቻልሽው ናፍቆቱን

    • @jerrychekol
      @jerrychekol หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @Keya-u7f
      @Keya-u7f หลายเดือนก่อน

      Betame

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 หลายเดือนก่อน +5

    Adamye make me cry 💔የኔ ጌታ የ እናቱ ናፍቆት አይኑ ላይ ይታያል❤️❤️❤️እህቴ please ግድ ካልሆነባችሁ በስተቀር ከ እናንተ ለይታችሁ አታሳድጎቸው❗️አውቃለሁ አያቶች በደንብ በፍቅር እንደሚያሳድጎቸው! ግን በፍፁም ልጆች የ እናት እና የአባትን ፍቅር እያዩ ማደግ ይኖርባቸዋል!ቅዱስ እግዚአብሄር በጥበብ በፀጋ በማስተዋል ያሳድጋቸው🙏🏼❤️❤️

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ማር ናፉቆ ነው😢😢 ወይኔ እኔም ልጄ እዴት እደናፈቀኝ

  • @MHdgdk
    @MHdgdk หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች ሳምሪየ ልጆችሽን ስታገኝ ልጅን ያገኘዋት መሰልኝ አዳም ደግሞ አይንሽን ማየት ያልፈለገው ስለናፈቀ ነው የሱን ናፍቆት ሳይ ልጀን አሰብኳት ብቻ ከልጅ መለየተሰ ለወልጅም ለልጅም ከባድ ነው😮

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv หลายเดือนก่อน +4

    አብረራችሁ እያላችሁ የነባራችሁ ፍቅር100% እና ያሁኑ 1%ፍቅር ይህ ሁሉ ለገንዘብ አይደል አትሸወጂ እናትነት ይበልጣል ልጆችሽን ከራስሽ ጋር አሳድጊ አላህ ሁሉንም ወላጅ አይለያቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ከብድ ነው

  • @mekame2023
    @mekame2023 29 วันที่ผ่านมา

    ሳምሪ አንድ ነገር ልንገርሽ ከልምዴ....እኔ የ 36 ዓመት ሴት እና የሁለት ልጆች እናት ነኝ በተዎለድኩ 2 አመቴ ከ አያቶቼ ጋር እንድኖር ተሰጠው 3 ዓመት ያህል ኖሬ በ 5 አመቴ ዎደዎላጆቼ ተመለስኩ... Long story short... እስከዛሬ ድረስ ዎላጅ እናቴ እናቴ አትመስለኝም 😢 ለምን ብትይኝ መልስ የለኝም ከሷ ይልቅ አክስቴ እና አያቴ ይቀርቡኛል... ማንም ላይ አልፈርድም ግን ልጆቼን ሞት ካልሆነ በቀር ምንም እንደማይለየኝ ለራሴ ቃል ገባሁ.....
    ሁሉም ያልፋል ልጆችሽ ከጉያሽ ባይዎጡ እላለሁ..... ጌታ ጥበቡን ይስጣችሁ ❤

  • @TaduBrhanu
    @TaduBrhanu หลายเดือนก่อน +4

    ናፍቆት ነው ሳምሬ ልጆች ሰናፍቁ እንደህ ነው የሚሆኑት ረስቶ አደለም ❤❤❤

  • @جناتطاسو
    @جناتطاسو หลายเดือนก่อน +8

    ናፍቆ እኮ ነው ሳምሪዬ❤❤❤❤❤❤

  • @Tsegachuchu
    @Tsegachuchu หลายเดือนก่อน +3

    ውይ የኔ ቆንጆዎች በጣም ነው አንጀቴን የበሉኝ አስለቀሱኝ ከዚህ በኋላ እንደዚህ እንደማታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @SameraRose
    @SameraRose หลายเดือนก่อน +2

    ሳምሪ ናፍቆት እኮ ነው አዳም እደዚ ያረገሁ አላህ ያሳድግልሽ 🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ጨካኛች ናቹ ልጅ ከናት አና ከአባት አጠገብ ሆነዉ ማደግ አለባቸዉ እየረሷቹ ነዉ የሚሄዱት አብራቹ ተቸግራቹ ማደግ አለባቸዉ እያንዳዱ ቀን እንጆይ አድርጓቸዉ ይሄ ግዜ ተመልሶ አይመጣም ሲያድጉ ዞር ብለዉ አያያቹዉም ተጠቀሙበት

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 หลายเดือนก่อน

      Betam tekekel! People are selfish this days!

  • @Sony-x4i
    @Sony-x4i หลายเดือนก่อน +2

    ወንዱልጅ ሲያሳዝንናፍቆ❤

  • @salambh5102
    @salambh5102 หลายเดือนก่อน +6

    እናቲቱ ሻጣ ወሰደች ብላ አይ አለመታደል 😂😂የፉኒ ቤተሰብ አደኛ❤❤❤❤❤

  • @modernentertainment7513
    @modernentertainment7513 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ ደንደን ያለ ልብ አለሽ እንዲ ሲርቁሽ ምንም አልተሰማሽም እንዴት አብረሻቸው አትኖሪም ቢያንስ እስኪያድጉ

  • @Mekde731
    @Mekde731 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይላክልን ፈጣሪ ከአርአያም
    እንኳን ሰላም ገባችሁ ፋኒ ሳምሪ ራሳችሁን ጠብቁ ደግሞ ብልፅግናዎች ዳያስፖራን በጥቆማ እያሳደዱ ማገት ጀምረዋል ከዛ በሚሊየን ብር ትጠየቃለህ መክፈል ከቻልክ ነው በሂወት የሚለቁህ 😢እና ራሳችሁን ጠብቁ ፋኒ 🎉አዳም በጣም ናፍቆ ነው የሸሸው የኔ ጌታ 🎉እረጅም እድሜና ጤናን ለፋኒ እናት ያድልልን ፈጣሪ ፋኒ የምታኮራ ደርባባ ደስስ የምትል እናት አለችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልህ እኔም ፈጣሪ ቢረዳኝ ከ7አመት የስደት ቆይታ ቡሀላ ወደ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመግባት ጥቂት ወራቶች ቀሩኝ በፀሎት አለቀ ሁሉም በእግዚአብሔር አምላክ ቸርነት በእርሱ በመደገፍ አለፈ ብቻ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የአለም መድኃኒት ይክበር ይመስገን ..በቀሪው ዘመኔ የንስሃ ሂወትና በልጅ እንድባረክ ፈጣሪ ይርዳኝ ከትናንት ጀምሮ የጠበቀኝ አምላኬ ለነገም ተስፋዬ ነው ሁሉም ይስካልሽ በሉኝ 🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪዬ ❤አንች ጎበዝ ጀግና ሴት ልጅ ነሺ
    በርች ልብሺን ጠብቂ ከእግዚአብሔር ጋር
    እግዚአብሔር ትዳሪሺን ቤትሺን ልጆችሺን እግዚአብሔር ይባሪክ
    አንዳንድ ሴጣን በቅርብ በምንወደው ስው በኩል ነው የሚፈትነን ለጠላት ሀሳብ እድል እንዳትስጨው ሁልጊዜ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው
    እግዚአብሔር አምላክ ለእናትሺ ልብ ማስተዋል ይስጣት ፀሎት አድርጊላል ምንም ብትሆን እናት ናት
    ❤❤❤እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከአንች ጋር ይሁን ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበልሺ ሳምሪዬ

  • @hayatgenet
    @hayatgenet หลายเดือนก่อน +25

    በምን ታደላችሁት መንፈሳዊ ቅናት አስቀናችሁኝ ማርያምን እኔ ይህው 9አመቴ በስደት ቤተሰቦች እዴት እደናፈቁኝ ማርያምን ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ ❤❤❤❤❤

    • @Eskedarzemen
      @Eskedarzemen หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አይዞሸ

    • @Rimass80
      @Rimass80 หลายเดือนก่อน

      ሁልላችንም ነን ሀቢበቲይ አብሽሪ🥰

  • @etuhiwot853
    @etuhiwot853 หลายเดือนก่อน +2

    አዳም በጣም ብዙ ግዜ ጠብቆሽ ጠብቆሽ ማትመጪበትን ቀን መዝግቦ ልቡ አዝኖ አዝኖ ተከፍቶ በናፍቆት አልቆ በነበረበት ሰዓት ልቡ ተሰብሮ ነው አይንሽን ካየው ያለቅስ ነበር አዋቂ ቢሆን ልቡ ባብቶ ነው በጣም ነው ውስጤ የተሰበረው አባት እናት በህይወት እስካሉ ልጆቻቸውን ከእናት ከ አባት ባያርቁ ሞር እናት ሁሉን መከፋትን መሰበርን ሸፋኝ ምንም እንዳልጎደ አኗሪ እናት ምሶሶ ናት ሳምሪ በፈጠረሽ ልጅሽን እንዳትተይ ለማንም ምንም ቢቀማጠል ሽታቸው እያሸተትሽ እያሸተቱሽ ይኑሩ ዋጋ ክፈይ እባክሽ በተበተነ ቤተብ ነው እኛ ያደግነው የእኔ መንትያ እስከሚያድግ ድረስ ሰው ሁሉ የእኔ ቆንጆ ልጅ ሲሉት እዬ ዬ ብሎ ያለቅስ ነበር እናቱ ትናፍቀው ነበር ወንድ ልቡ ይሰበራል በናፍቆት አባታችን አሳድጎን ግን የእናት ፍቅር ይርባል ሁሉም ቢሞላ

  • @sintuwerke3830
    @sintuwerke3830 หลายเดือนก่อน +10

    ሳምሪ ናፍቆሽ ነው አኩሩፏል ሁለተኛ ከአጠገባቸው አትራቂ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO หลายเดือนก่อน

      መስሎሽ ነዉ ተመችቷቸዋል ልጆቹ😂

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl หลายเดือนก่อน

    ልጆቹ ፋሮ ናቸዉ አባትየዉ ሲያምር ሳምሪ ቆጂየ ፈካ ያለች

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ እኳንም በሰላም ተገናኛቹ ደሞ እያሰብኳቹ ነበር

  • @addis5495
    @addis5495 หลายเดือนก่อน

    በናታችሁ ልጆቻችሁን እራሳችሁ አሳድጉ ሳምሪ ማን እንደምዬ❤❤❤

  • @joyamanueljoyamanuelcj
    @joyamanueljoyamanuelcj หลายเดือนก่อน +20

    ሳምሪዬ እባክሽ ልጆቻቹን እራሳቹ አሳድጉ የፈለገ ቢመቻቸውም አያታቸው ጋር
    አንቺን በማጣታቸው ይጎዱብሻል አዳም በጣም ያሳዝናል በናፍቆት ተጎድቷል

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ከናት ካባታቸዉ ተለይተዉ ለመኖር ዴረሱኮ❤❤❤❤

  • @NesryaAhamed
    @NesryaAhamed หลายเดือนก่อน +3

    ሳምሪየ እባክሽ ልጆችሽን በራስሽ አሳድጌ ቡሀላ ይቆጭሻል ተይ ለዚች ግዜ እደዚ ከሆኑ ፍሪ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 หลายเดือนก่อน

    አዳምዬ ናፍቋል የኔ ጌታ ❤❤❤

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 หลายเดือนก่อน +8

    ሀገር ቤት የሚያደርጉት ስርአት ለመማርና ቋንቋ ለመማር ስለሆነ ብትችሉ ቋንቋ አስተምሯቸው እንግሊዘኛው የትም አይሄድባቸው

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265 หลายเดือนก่อน

    ናፍቆ ነው ወንድ ልጅ እናቱ ዝም ያለው እንጅ በደንብ ያውቃታል የኔ እናት ናፍቆ❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂😂😂አዳም አፈረ እንጂ እረስቶሺ አይደለም አንደኛ እንቅልፉ እደተነሳ እናት እና አባት ቁጭ ብሎ ሲገኛችሁ ደነገጠ አዳም ዝምተኛም ነው ፊሎ ቅመም እኮነች❤❤❤❤

  • @ayeshamohammed3986
    @ayeshamohammed3986 หลายเดือนก่อน

    ፉኑ በጣም ክልብህ ትክክለኛ ስው ነህ❤❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻ አላህ ቀናሁ ታድላችሁ አገሬ መግባት ንፍቅ ብሎኛል

  • @MedinaAli-f1j
    @MedinaAli-f1j หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አለቀሰ እደት ልጅችሸን ትለያለሽ አለች ያደግሽበትን ለልጆችሽ አታረጊው 😢😢 ይቅረታ ባይጎልባቸውም ግን

  • @KalkidanHaymanot
    @KalkidanHaymanot หลายเดือนก่อน +11

    ሳምሪየ አንች ጀግና እናት ጎበዝ ሚስት ነሽ ኑሮ ልጆች ጋ አይመችም አቃለሁ ግን ልጆችሽን አንች ጋ ለማረግ ሞክሪ ❤❤❤

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 หลายเดือนก่อน

    አኔን የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahwahaile603
    @rahwahaile603 หลายเดือนก่อน +53

    ሳምሪ እባክሽ ልጆችሽን በፍጹም ለአንድም ቀን ካጠጠገብሽ እንዳትለያቸው የጊዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋ ያስከፍሉሻል አደራ

    • @MrVip-wt1nk
      @MrVip-wt1nk หลายเดือนก่อน

      እኔስ ልጀ አታውቀኝም አለመታደሌ😢

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እሷ በአያቷ አድጋ ከራሷ ታሪክ አልተማረችም

    • @Suzan-z1u
      @Suzan-z1u หลายเดือนก่อน

      ምነው አያት gar ያደገ ልጅ ክምጥል ነዉ

    • @Zeynba-f1k
      @Zeynba-f1k หลายเดือนก่อน +2

      @@rahwahaile603 የደረሰበት ያቀዋል እኔ ልጀ በ4አመቱ ተለይቸው ይኽው አሁን ምንም ለኔ ቦታ የለውም እኔ በጣም ተጎዳሁ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane หลายเดือนก่อน

      ​@@Zeynba-f1kበቢዶወ አታይውም እደ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ አይጥ በጣምነው የምፈራው 😢 ወይኔ እነፊሎ እንዴት እደናፈቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን በሰላም ገባችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nati-co3is
    @Nati-co3is หลายเดือนก่อน +13

    ሳምሪ ናፍቆት ነዉ በዛላይ ከእንቅልፉ ስለተነሳ ነዉ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ

  • @ኤፍታበለኝጌታ
    @ኤፍታበለኝጌታ หลายเดือนก่อน +2

    አዳም ሚሽኮረመመው ናፍቆ ነው❤ ደስታ ከአይኑ ያስታውቃል እኔን ግን አስለቀስኝ ❤❤
    እኔም ልጆ እንዲህ ነው አልቀርብም ያለው ግን ዳግም ስለየው 😢በጣም ባባ😥😥😥

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም ገባቹሁ ግን ክጆቻችሁ ከእናተው ቢሆኑ አሪፍ ነው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንዴት አስቻለሽ ግን /ምን ቢደለቸው ልጆች ከእናታቸውጋ ስድጉነው ጡሩ የኔ አባት ሲያሳዝን ልጁ

  • @YeshiworkSisay
    @YeshiworkSisay หลายเดือนก่อน +4

    አዳም ናፍቆ ነው ሊያይሽ ያልቻለው ሳምሪየ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከባድነዉ ከልጅ ጋር መለያያት የኔማሮች❤❤❤🎉

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u หลายเดือนก่อน +9

    ውይ አውነት ኣለቀስኩ ልጀ ኣንድም ለሊት ኣያድርም ተለይቶ😢😢😢😢

    • @HawaDubia
      @HawaDubia หลายเดือนก่อน

      እኔ 7 አመቱ ከተለየሑት😢😢😢

  • @abdulselamshamil2482
    @abdulselamshamil2482 หลายเดือนก่อน

    😭😭ቆይ የኔ ማልቅስ ምን ሚሉት ነው እፍ ልጄ መሰለኝ ግን ካጠገቤ አለ 😘😘😘😍

  • @VjhTysh
    @VjhTysh หลายเดือนก่อน +7

    እኳን በሰላም ገባችሁ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 หลายเดือนก่อน

    እዴ እዴት አይነፍቁ በጣም ነው የሚናፍቁት በተለይ አዳም የኔ ጌት እንኳን በስላም ገባቹህ ለልጆችቹህ

  • @Ana.Fekadu
    @Ana.Fekadu หลายเดือนก่อน +6

    ልጅችሽ አምሮባቸዋል ወፈሩ

    • @ShegedefKume
      @ShegedefKume หลายเดือนก่อน

      ስላቅ ነው

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪዬ ያለሽው አሪፍ አገር ነው እኔ አልችልም ጌታን ኡፍፍ

  • @Yeshi-yv3wi
    @Yeshi-yv3wi หลายเดือนก่อน +9

    Enkuwan be Selam gebachihu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregashgebrezgiabiher2722
    @aregashgebrezgiabiher2722 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ሴት ልጅ
    እናትህ ስለ ቦርሳ ብዙ ትናገራለ ?
    ከሁሉም የቤተሰብ አባላት ጋር እንወድሃለን።

  • @FatimaFatimaali-h6r
    @FatimaFatimaali-h6r หลายเดือนก่อน +18

    የኔውድ አስለቀሰኝ እኔም ቆንጅየልጅ አለኝ መቸነው አልፎልኝ የማገኘው ልጀ የኔ አለም 😢

    • @AAa-vv4hc
      @AAa-vv4hc หลายเดือนก่อน

      አይሺ እኔም ነኝ አንዲ ቀን እናይሆናል

    • @FatimaFatimaali-h6r
      @FatimaFatimaali-h6r หลายเดือนก่อน +1

      @@AAa-vv4hc ኢሻአላህ ሁሌ ተስፋ በትዝታ ልባችን እየነጎደ አይ ወልዶ ስደት

    • @Houseofhoney251
      @Houseofhoney251 หลายเดือนก่อน

      Egziabher be selam ke lijesh gar yagenegnesh ♥️

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 หลายเดือนก่อน

      Enem nafikotu legalegn new enda egzbhr fekadi December 22 tehejaleshi belognli eski ba tsolte asebugn 😢😢😢😢😢😢

    • @btbt4487
      @btbt4487 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ምርጡች አላችሁ ሰላም አገሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samritame
    @samritame หลายเดือนก่อน +25

    የፈለገ ይሁን በተለይ እናት ከልጆቾ በፍፁም አትለያይ🥹

    • @speakmytruth
      @speakmytruth หลายเดือนก่อน

      @@samritame Yes

  • @BezaGetachewNigatu
    @BezaGetachewNigatu หลายเดือนก่อน

    አዳም ሲያሳዝን ናፍቆት ነዉ እንደዚህ ያረገዉ ልጆቹን ይዛቹ ተመለሱ እራሳቹ አሳድጉ ❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 หลายเดือนก่อน +5

    ፊሎዬዬዬዬዬ የኔ ንግስት እኔንም ናፍቀሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤ አዳሚዬ አንተም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 หลายเดือนก่อน +2

    አዳምኮ ናፍቀሽዉ ነዉ እኔ አለቀስሁ😢 አች ጎበዝ ነሽ ቻል አደረግሽዉ በጣም ከብዶቸዋል ራሥሽ አሳድጊ

  • @Mesi12370
    @Mesi12370 หลายเดือนก่อน +8

    Sameri gen endt asechalshe ka ljoches telayeteshe 😢

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 หลายเดือนก่อน +1

    ሳምሪ የህይወት ትርጉሙ ምንድን ነው ልጆች አብረው ካላደጉ።አልተቸገራችሁ

    • @AzadaAzada-t2o
      @AzadaAzada-t2o หลายเดือนก่อน

      ትምርቶን ትጨርስበት እጅ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ስላም ገባችው እኛንም ያብቃን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 หลายเดือนก่อน

    አንኳን ሳለም ደረሳቸዉ ፈኔዬ የኔ ወንድም ሻንጣቸን ቀረ አልክ አማችክ ደፍሮ ሻንጣዉ የገዛቸበትን ሪሴት ይዛ ሻንጣው አሰመልሳዉ አንዳይሆን ግምቴ ነው

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @ZinateFilate
    @ZinateFilate หลายเดือนก่อน

    😢😢😢አዳምየ ኡፍፍፍፍ ናፍቆ እኮ ነው

  • @RehimaAdmasu
    @RehimaAdmasu หลายเดือนก่อน +5

    እፍፍፍፍፍፍፍ አሥለቀሳችሁኝ😢 ለምን አላውቅም ሥወዳችሁ እኳ ጥግ ድረሥ ነው

  • @SofiaMaru-e1x
    @SofiaMaru-e1x หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አመቶችሸ ጥሩ ሰዎች ናቸው ሳምሪ እድለኛ ሰው።ነ😊

  • @tezetroyal
    @tezetroyal หลายเดือนก่อน +3

    አንኳን በሰላም ገባችሁ🎉🎉🎉❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ሰላም ገባቹ ሳምሪዬ ውይ ልጆቻቹ ናፍቀዋል እመቤቴ ታሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘነብይቱብ
    @ዘነብይቱብ หลายเดือนก่อน +3

    ቆይእኛ ጥለን መተን ሥት አመትነው እህ ምንታካብዳላችሁ ሁላችንም ትተን መተን ነው እየሠራን ያለን 😢

  • @azebgbiyabiyen7983
    @azebgbiyabiyen7983 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ህይወት ሞልቶ አይሞላም ልጆችሽን እራስሽ አሳድጊ

  • @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ
    @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ หลายเดือนก่อน +4

    አይይይ እናት ፀጉሬን ልሰር አለች🥹💔 የእኔም እጣ ፈንታ ይሄ ነው የሚሆነው ነገ ኢትዬ ስገባ🥹💔

  • @ritaabiot2325
    @ritaabiot2325 หลายเดือนก่อน

    ልጅሽ በጣም ናፍቆሽ ነው ለዛ ነው አይንሽ አይመለከትሽም። ሃሳብህን ቀይረህ ልጆቻቸውን ውሰደ። ምንም እንኳን ከአያት ጋር በደንብ ቢግባቡም. ለልጆችዎ በጣም አስፈላጊ ነዎት. ስነ ልቦናቸውን እና የወደፊት እጣ ፈንታቸውን አያጠፉ ። እነዚህ በጣም አደገኛ ውሳኔዎች ናቸው. የፍቅርን ገመድ ከልጆች ቆርጠሃል. ዓሦች ከውኃ ውስጥ ካወጣሃቸው ሕይወታቸውን ያጣሉ, ከወላጆቻቸው ርቀው በሚኖሩበት ጊዜ ልክ ከልጆች ጋር ተመሳሳይ ነው.

  • @tube-dt4yb
    @tube-dt4yb หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አዳምዬ እናቱን ስለናፈቀ ነው ማየት ያልቻለው ልጆች ሲናፍቁ ቀጥ ብለው አያዩም አቅፈው ዝም ብለው ናፍቆታቸውን መወጣት ነው ሚፈልጉት😢😢😢😢 ሁለተኛ ባትለዩዋቸው እላለሁ ነገሮችን አመቻችታችሁ በፍቅር አሳድጓቸው ልጆች የብቻ ሲያድጉ የወላጅ ፍቅር አይኖራቸውም 😢እኔም ከልጆቼ ተለይቸ ነው ምኖረው ግን ናፍቆቱን አልቻልኩትም በሁለት አመቱ ነው የተለየሁት ትልቁን ልጄ አሁን 4 አመቱ አልሀምዱሊላህ ወዲያው እንደላኩት አይኑ እንክርትት ሰው እያለ ስው እንዳጣ ውጭ ወጥቶ ይፈልገኝና ሲያጣኝ አልቅሶ ከዛ ወዲያው ደግሞ ጨዋታ ይጀምራል አሉ ሲነግሩኝ እኔም ልቤ ስብር እያለ ግዴያ መስራት ስላለብኝ እያለቀስኩ ስራ እሰራለሁ አሁን ግን ረስቶኛል እኔም ለመድኩት የሱን ደህንነት ሳይ ቀለል ይለኛል በስደት ወልዶ የላከ ስሜቱን ያቀዋል አላህ ሆይ ልጆቻችንን ጠብቅልን በጥበብና በጤና አሳድግልን በሰላምም አገናኘን😢😘😘

  • @hilwa2889
    @hilwa2889 หลายเดือนก่อน

    ሣምሪየ የኔ ውድ ተይ ልጆችሽን እራስሽ አሣድጊ ልጆችሽ በአንች እጅስ ማሣደግ አለብሽ