ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Dema Hope Real Estate Phone 📞 098 283 3330 - 091 303 9753
❤❤❤❤
How Mach rent apartment ? Please respond me.
samri konjo please I need your help how I can talk to you personal 🙏
በጣም ያምራል ቤቱ የሰራተኛ ክፍሉ አላማ ግን አልገባኝም (ergibt kein sinn )ባለቤቶቹ ቆልፈው ሲሄዱ እሷ የራስዋ ክፍል ገብታሻወርዋን ወሳስዳ ለሽ ትላለች ማለት ነው ሰራተኛ የሚቀጠረው የቤት ስራ ምናምን እና ምግብ ፅዳት ለማገዝ መስሎኝቤቱ ተቆልፎ የት ነው ምትሰራው ወይስ እኔ ያልገባኝ ነገር አለ??😊
ሳምረ እባካቹ እስቴ ነገሩን ስንት ነዉ ቅድመ ክፍያ በስንት አመት ያልቃል ስፈሩ ኤት ነዉ
ጥፍጥ ያለ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አኮዋን 🤲🥰❤️👍👈
አሚን 🙏
አሜን፫በእውነት ደምሩኝ
Amen
አሚን ያረብ🙏
አሚን
ቤቱ ያምራል ስኳር አታብዙ ለጤና ጥሩ አደለም አንድ ማኪያ ይበቃችዋል ባዶዉን ብጠጡ ይመረጣል
ዋው ቤቱ ሲያምር አረ እኛንም ሹፈን ያረቢይ😢
እንዴት እንደምወዳችሁ ሳምሪ የኔ ዘናጭ ፋኒ የኔ ቆንጆ ታዛዥ እንደፋኒ ያለ ስነስርአት ያለው የሚገርም ልጅ ነው ተባረኩ በፍሬ ተትረፍረፉ ❤❤❤❤❤❤
WoWwww❤❤❤❤🎉🎉🎉ቤቱ ግን እናንተን ይመጥናል ሀገራችሁ ኑሮ የስደትን ኑሮ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ስደትን በቃ ይበለን!!! 🙏🙏🙏🎉🎉🎉
ተመስገን የልፍታችውዋጋ ነው ያለም የደስታ ያድርግላችው❤❤❤❤❤
የሚገርመኝ ፋኒ ሳምሪን የሚረዳበት ነገር ልክ እንደ ታናሽ እህት የሚያያት ነገር ብቻ ፍቅራችሁን ዘላለማዊ ያርገው 🙏
እንደዛ እካ ነው በትዳር ስትኖሪ በጣም የሚወደድ ሰው። እኔ እና በለቢቲ ምንም ባልናምሽት እንመስልም ወንድምእነ እህት እንጁ።
ቤታቸው በጣም ያምራል ተባረኩልን በተረፈ እኔ ሻሂ ቡና ስጠጣ ሱካር አልጠቀምም ለጤና ጡሩ አይደለም ❤
ቤት ጤና ሰላም ይሁናች ✝️✝️✝️ ግአን ጸሎ በመንሳት በመደቀስ በመብላት ምግብ ስጨ ረሽ በጸሎ አደራ ምክንያቱ ለዚ ኣደረሳች እግዛብሄር ነው እግዛብሄር እኮ ለኛ የተሰቀለ ነው ደሙ ግርፋት የእዛብሄር ስንወጣ ስንገባ ኣንረሳ ው በህልና ሁሉ ግዜ
አምላኬ ሆይ እር እኛንም ሹፋን ለማንኛውም ያምራል ዋውውው
አሜን😢
Wooooooow ሲያምር ሲያምር 🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደሰ ያላችሁ
ቅማሞቼ ያህርፍት እጄራ አላህ ይስጣን😢😢ጉሉ አሚን🎉🎉❤❤
የኔ አዚህ አለሺአደ አዚህ ቤት አላይሺምነበር በይልመጂ😂❤❤❤
አሚን❤❤❤
Amen ❤
አሚን ያረብ
አሚን ዉዴ ቤቴን ጎብኙልኝ
ቤቱ ያምራል ነገር ግን የሰራተኛ መኝታ ክፍል ይጨንቃል መስኩት የለውም አየር ማግኘት እድል ምንም የላትም ማለት ነው ሰራተኛዋ 😭
ቅመምች ወቶ ከመቅረት አለሀ ይጠብቀቹ
ቤታችሁ አልቆ ገብታችሁ መስሎኝ ነበር በጣም ያምራል👌
አሏህየ እኛንምሹፈን ወይ ወሠዴን😢😢 እሥከመቸ የሠወተመልካችእንሁን
Wowow ሲምረ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥጣችሁ ስወዳችሁ ማሮቼ !!!❤❤
ድምፅ ሁኑ ለንስር አይንንንንንን ማነው እደኔ በጭቀት ሊፈነዳ ያየው ያአሏህ ምን እያሳለፈ ይሆን ጥበቃህ አይለየው
ድምጽ ምንድር አይን ወንድማችን
ምን ሆኖ ነው😢
እኔም ምንድነው
@ነፃነትየድንግማን አፍኖ እንደ ወስደው አይታወቅም ዛሬ ስምንት ቀን ሆነው በጸሎት እንጩህለትልልጅ
@@accacc5974 ወይኔ ሲያሳዝን 😭😭😭
ሁሉም በጣም ያምራል ግን የሰራተኛዋ ክፍል አየር ማስገቢያ እንኳን የለዉም ቢያንስ ትንሽዬ መስኮት ነገር መኖር ነበረበት
ቤቱ ገራሚ ነው ሳምሪ ዘናጭ 👌🤗💓💓
ዋው ለሰራተኛ ብለው የሰሩት ክፍል ማሻ አላህ ይህን ለመዳም ነበር ማሳየት ሻይ እናተ ሀገር አለደ ያለችውን መዳም ፈልጉልኝማ
😂😂
ካህራባ አለ እንዴ ኢትዮ ብላለች አንዷ ማን ባሳየልኝ ሀገሬን
😅😅😅የነሱማ አይነገር ሰንት ነገር ይላሉ
😂😂😂እኮ
ብዙ ሻይ ስጠጪ አይታሽ እንዳይሆን😂 የተማረች ከሆነች ስለ ኢትዮጵያ ታቃለች
ማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉😊
ቤቱ በጣም ያምራል ሁሉም ነገሩ ያምራል❤❤❤❤
How much the guests house is ? Please please answer I am going this coming June so I'm looking for guest house
እኔየ ግን ምንደነው የስራትኛ ሰባል ሁድ እሚብስው 😢😢አምላክ ሰደት ሁናቹ እምንካራተት ያለነው ለሃገራችን ያብቃን
እኔም😢😢
ወላሂ እኔ ራሱ ሆድ ይብሰኛል በዛላይ መስኮት እኳ የለውም ይጨቃል😢😢😢
መሥኮት የሀውም መተፈሻ@@هديهسعيد-ك9ب
ቆንጆ ቤት ነው እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🎉🎉🎉❤
ደምሪኝ ውዴ
እንደመመር አመልሰለው@@yeshyemarr8303
ሳምሪዬ ፍኒ ይመቻችሁ አውቃችሁበታል በፀሐይ ምጣታችሁ ምችት ይበላችሁ ቤቱም በጣም ያምራል ይመቻችሁ
ወዉ ወዉ በአገሬ ይሄንን በማየቴ ኰርቻለሁ በጣም ደስ የሚል አፓርትመት ነዉ እናመሰግናለን ስላሳያቹን እኛ ዉጭ አገር ላለነዉ ያስፈልገናል ስንመጣ እንከራያለን ወይ ጉድ የሰራተኞች ክፍል እራሱ የሚገርም ነዉ ሊሰሩ ሳይሆን ሆቴል ሊያርፍ ነዉ የሚመጡት የሚመስለዉ ታድለዋል አሪፍ ነገር ነዉ ሰራተኛ እንዳይሰማቸዉ እኩል እንዲታሰብላቸዉ በመደረጉ አድንቄአቸዋለዉ በርቱ 👏🙏
ሀገርሰላምካልሁንቢቱቢያምርምጠበምአለወ
Beautiful house ❤and Fani how much did you rent it ?
ስራቹ ሁሉ ደስ ይላል በርቱ❤❤❤
ትዳራችውን ይባርክ ሳምርየ❤❤
አሜን አሜን አሜን❤
እግዚአብሔር በነገራችሁ ሁሉ ይቅደም ዉዶቼ ❤️❤️
🙏🙏🙏
አሜንንን❤❤❤
Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🙏
Ameen🥲🤲
Wow the spirit makes calm and comfortable I love it me too .can I know the price please?
ደስ ሰትሉ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ ውቦች ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
ጥሩ አርጋችሁ ነው ይስተዋወቃችሁት ጥሩ ሻጮች ናችሁ ልጅትዋ የቤቱ ባለቤት ትንሽ ይጎላታል ለሻጭነት እናንተ ግን ጥሩ ጩልሌዎች ናችሁ ጥሩ ገበያ ነው በርቱ ! የቤቱ ቀለም አመራረጥ ያምራል ጥራቱን ግን ከ5 አመት በህዋላ መጎብኘት ነው የውጭ እቃ ጥራት አለው ያላችሁ ማን ይሆን ?🤔
የታአል የአጋዧቸው የልብስ ቁምሳአጥን የምግብ ጠርቤዛም ከሆነአይቀር የቀርውም ታሳቢ መሆንአለበት ሁማኒቲ ከራስይጀምራአል
ቤቱ ያምራል ❤❤❤ የኔብርቱ ጠካራባለትዳሮች ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
እናተ ጉደኖች ስኳር አታብዙ በዛላይ ማር ሳምሪ ጣፉጭ አትጠቀሚ ቤቱ አንደኛ
How many houses you have???? All commercial???
የሰራተኛ ክፍል ከነ ባዝ ሩሙ መስኮት የለውም፣ ቬንትሌሽን ያስፈልጋል፣ አሁን እሳት አደጋ ቢከሰት፣ የአደጋ ግዜ መውጫ የት አለው
ጎበዞች የልጅ አዋቂ ቀጥሉበት
🇲🇱🇬🇧🎉🎉🎉😂🙏 I hope you come in one day Ethiopia me my children really long long years ago I love you so much sis Family sister brother God bless you wonderful who is your children?👍😂
ዋዉ ሲያምር በማርያም❤❤❤
ቤቱ በጣም ያምራል ማሰታወቂያ ካልሆን እኛንም ፍጣሪ ሆይ እየን
ብለፍ ብለፋ የጨት ቤቴን እንኳን ቀሚየ ብዙ ነው ልፋት ብቻ ደከመኝ እስኪ ደአ አርጉልኝ
የሰራተኛዊ ክፍል ግን በጣም ይደብራል ምንም አይነት መስኮት የለው እዛው ለመታፈን እንጅ እዛ የሚኖር የለም
ስንት ነው ክራዩ ? ለዝግጅት እንዲረዳን
ይሄን ቤት ግዙና ሰው አድርጉኝ ስደት ምርርርርር ብሎኛል 😢😢😢😢
በጣም ነው የሚያምርው ማሻአላ❤
እንደት አባቱ ያምራል በአላህ ፅድት ጥርት ያለ የተዝረከረከ ነገር የሌለው
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሳሪ ደምሩኝ❤❤❤❤❤
Yeleje awakewoch.bertu geta abezeto yechemerelachu. Lejochachu geta yetebkachu.🎉
Samerey meberat ketefa or elevator stack karege where I can call? Conection kelely selke wedet edewelalhu ?
Wow 😮😮😮😮😮
የተከራየነው. አላለም. የገዛነው የራሳችን ቤት ይላሉ ብየ ስጠብቅ ክክክክ. ያምራል ግን ምንያደርጋል. ሆድተነፍቶ የኔ ነው አያስብልም. የኪራይ ቤት እጂ
Wow 😳🤷🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ቤቱ የመጨረሻ ያማረነው ግን የትያኛ ሰራተኛ ነው የምትሉት ለማከራየት አሪፍ ነው ለብቻ መግቢያ ስላለው
የ3 መኝታውን ዋጋውን ንገሩ?
ሳምሪ ፅጉርሽ በጣም ነው ያደገው ከዛሬ 3አመት በፊት ሳውቅሽ ከኔ ጋር እኩል ነበር የኔው እስካሁን እዛው ነው::
😂😂😂😂😂😂
ደስታችሁ ይብዛ እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤
ቆንጆ ነው ዋጋው ሰንት ነው
🎉🎉🎉🎉
ስት ነው ብራዬ
ኮመታተሮች ለምን ሰራተኛ አላችሁ እዳትሉ መቼም እናተ ሰራተኛ መባል አትፈልጉም😂😂😂😂
ያምራል ቤቱ እናተም ❤❤
Wow betam mirat bet ❤❤❤❤
ተመልካቾች! አድሷን ቤቴን፡ ገባ ገባ ብላችሁ አሳድጓት😍
ማስታወቂያእየሰሩኮ ነውአ
አዎ
@@Tta8yimm1ooo ደምሪኝ ውዴ
አወ
@@fatimanigus3261 ደምሪኝ ማማየ
ሰራተኛዋ ክፍሏን አከራይታ ሳላ መተኛት አይቻልም 😅😅😅😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂
ወላሒ ያሠቀኝ ኮሜት
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
እኔ ደሞ የገዛቹሁን እርሊስቴት መስሎኝ ነበር ከመቼው አለቀብይ ደስብሉኝ ሳየው ኪራይ ነው ሰፎአረጋቹኝ።😅😅😅❤❤
ደምሪኝ ውድ
በጣም ያምራል ዋጋው አሳውቁን
congratulations beautiful family ❤
በየኣመቱ ኣዲስቤት?ግን የምርነው የምትገዙት?
የኔ. ውሾች. ስወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔስ ማቼናው እንዲ አይነት ቤት ምጋባዉ 😢😢🤲
ያርግላቹ
ሲያምር ❤❤❤
Betu konjo new betam gn yelij megnitabetu ga yalew ber ……lij megnitabet endezi yasferal belijoch room bekul yalew balcony ber safe adelem behone agatami keftew biwotu kebad new gdgda bihon yelij megnitabet balcony ber bayinorew yimeretal
Wow❤❤❤❤
Woow batame yamerale please bal 3 magneta wagawen negrigne samriye
Wait, did they move to Ethiopia?
ምርጦች 😊
ቤቱ ዋው ነው ግን ስት ተከራያችሁት እኔም በቅርቡ እገባለሁ
እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉🎉🎉🎉
አባካችው የንስር አይን ጋዜጠኛ አባካችው በፈጣሪ ስላችው ሰለተሰወረ ታግድዋል ፈልጉት በኪዳነምህረት ጋዜጠኛ ዘላለምን በፍለጋ ተባበሩት!!!!!"
አንድ አንድ እድሎች። ለልፋት ብቻ የተፈጠርን አለን እኔ መችም ልፋት ብቻ
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በራስሽ ላይ መልካም ቃላት ብቻ ተናገሪ ሰዉ የአፉን ፍሬ ይበላል
ሚገርም ቤነው ላንድ ወርመከራየት አማረኝ
Wooooo❤
ይሄን የመሰለ ቤት እያላችሁ ነው እንዴ ሻንጣ ሰረቃችሁ የምትባሉት ወይ ጉድ😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳምሪ እደኔ ነሺ የሆነ ነገር ሊነግሩኝ ከዛ በሗላ ካሉኝ አልቺልም ልፈነዳ ነዉ እማየዉ
Wagaw sent new?
እኔ ተምር አለደ ብለውኛል ሲያስብንኮ ምንም የለለ ይመስላቸዋል
እኔ የገረመኝ ሠመአው የድምጱ አብሮሽነው እንዴ የሚተኛው 🙄 ተነጋግራችሁ ተኝታለች 😂😂😂
How mach do you pay 💰
Kerayi eko newu
Amazing
ለራስህ የምትወደውን ነው ለሰውም ስጥ የሚባለው ሰለዚህ የሰራተኛ ክላስ አድት መሥኮት እኳን አረቦች ይማሩኝ ወላሂ
Amn
Dema Hope Real Estate
Phone 📞 098 283 3330 - 091 303 9753
❤❤❤❤
How Mach rent apartment ? Please respond me.
samri konjo please I need your help how I can talk to you personal 🙏
በጣም ያምራል ቤቱ የሰራተኛ ክፍሉ አላማ ግን አልገባኝም (ergibt kein sinn )ባለቤቶቹ ቆልፈው ሲሄዱ እሷ የራስዋ ክፍል ገብታሻወርዋን ወሳስዳ ለሽ ትላለች ማለት ነው ሰራተኛ የሚቀጠረው የቤት ስራ ምናምን እና ምግብ ፅዳት ለማገዝ መስሎኝቤቱ ተቆልፎ የት ነው ምትሰራው ወይስ እኔ ያልገባኝ ነገር አለ??😊
ሳምረ እባካቹ እስቴ ነገሩን ስንት ነዉ ቅድመ ክፍያ በስንት አመት ያልቃል ስፈሩ ኤት ነዉ
ጥፍጥ ያለ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አኮዋን 🤲🥰❤️👍👈
አሚን 🙏
አሜን፫በእውነት ደምሩኝ
Amen
አሚን ያረብ🙏
አሚን
ቤቱ ያምራል ስኳር አታብዙ ለጤና ጥሩ አደለም አንድ ማኪያ ይበቃችዋል ባዶዉን ብጠጡ ይመረጣል
ዋው ቤቱ ሲያምር አረ እኛንም ሹፈን ያረቢይ😢
እንዴት እንደምወዳችሁ ሳምሪ የኔ ዘናጭ ፋኒ የኔ ቆንጆ ታዛዥ እንደፋኒ ያለ ስነስርአት ያለው የሚገርም ልጅ ነው ተባረኩ በፍሬ ተትረፍረፉ ❤❤❤❤❤❤
WoWwww❤❤❤❤🎉🎉🎉ቤቱ ግን እናንተን ይመጥናል ሀገራችሁ ኑሮ የስደትን ኑሮ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም
ስደትን በቃ ይበለን!!! 🙏🙏🙏🎉🎉🎉
ተመስገን የልፍታችውዋጋ ነው ያለም የደስታ ያድርግላችው❤❤❤❤❤
የሚገርመኝ ፋኒ ሳምሪን የሚረዳበት ነገር ልክ እንደ ታናሽ እህት የሚያያት ነገር ብቻ ፍቅራችሁን ዘላለማዊ ያርገው 🙏
እንደዛ እካ ነው በትዳር ስትኖሪ በጣም የሚወደድ ሰው። እኔ እና በለቢቲ ምንም ባልናምሽት እንመስልም ወንድምእነ እህት እንጁ።
ቤታቸው በጣም ያምራል ተባረኩልን በተረፈ እኔ ሻሂ ቡና ስጠጣ ሱካር አልጠቀምም ለጤና ጡሩ አይደለም ❤
ቤት ጤና ሰላም ይሁናች ✝️✝️✝️ ግአን ጸሎ በመንሳት በመደቀስ በመብላት ምግብ ስጨ ረሽ በጸሎ አደራ ምክንያቱ ለዚ ኣደረሳች እግዛብሄር ነው እግዛብሄር እኮ ለኛ የተሰቀለ ነው ደሙ ግርፋት የእዛብሄር ስንወጣ ስንገባ ኣንረሳ ው በህልና ሁሉ ግዜ
አምላኬ ሆይ እር እኛንም ሹፋን ለማንኛውም ያምራል ዋውውው
አሜን😢
Wooooooow ሲያምር ሲያምር 🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደሰ ያላችሁ
ቅማሞቼ ያህርፍት እጄራ አላህ ይስጣን😢😢ጉሉ አሚን🎉🎉❤❤
የኔ አዚህ አለሺአደ አዚህ ቤት አላይሺምነበር በይልመጂ😂❤❤❤
አሚን❤❤❤
Amen ❤
አሚን ያረብ
አሚን ዉዴ ቤቴን ጎብኙልኝ
ቤቱ ያምራል ነገር ግን የሰራተኛ መኝታ ክፍል ይጨንቃል መስኩት የለውም አየር ማግኘት እድል ምንም የላትም ማለት ነው ሰራተኛዋ 😭
ቅመምች ወቶ ከመቅረት አለሀ ይጠብቀቹ
ቤታችሁ አልቆ ገብታችሁ መስሎኝ ነበር በጣም ያምራል👌
አሏህየ እኛንምሹፈን ወይ ወሠዴን😢😢 እሥከመቸ የሠወተመልካችእንሁን
Wowow ሲምረ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥጣችሁ ስወዳችሁ ማሮቼ !!!❤❤
ድምፅ ሁኑ ለንስር አይንንንንንን ማነው እደኔ በጭቀት ሊፈነዳ ያየው ያአሏህ ምን እያሳለፈ ይሆን ጥበቃህ አይለየው
ድምጽ ምንድር አይን ወንድማችን
ምን ሆኖ ነው😢
እኔም ምንድነው
@ነፃነትየድንግማን አፍኖ እንደ ወስደው አይታወቅም ዛሬ ስምንት ቀን ሆነው በጸሎት እንጩህለትልልጅ
@@accacc5974 ወይኔ ሲያሳዝን 😭😭😭
ሁሉም በጣም ያምራል ግን የሰራተኛዋ ክፍል አየር ማስገቢያ እንኳን የለዉም ቢያንስ ትንሽዬ መስኮት ነገር መኖር ነበረበት
ቤቱ ገራሚ ነው ሳምሪ ዘናጭ 👌🤗💓💓
ዋው ለሰራተኛ ብለው የሰሩት ክፍል ማሻ አላህ ይህን ለመዳም ነበር ማሳየት ሻይ እናተ ሀገር አለደ ያለችውን መዳም ፈልጉልኝማ
😂😂
ካህራባ አለ እንዴ ኢትዮ ብላለች አንዷ ማን ባሳየልኝ ሀገሬን
😅😅😅የነሱማ አይነገር ሰንት ነገር ይላሉ
😂😂😂እኮ
ብዙ ሻይ ስጠጪ አይታሽ እንዳይሆን😂 የተማረች ከሆነች ስለ ኢትዮጵያ ታቃለች
ማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉😊
ቤቱ በጣም ያምራል ሁሉም ነገሩ ያምራል❤❤❤❤
How much the guests house is ? Please please answer I am going this coming June so I'm looking for guest house
እኔየ ግን ምንደነው የስራትኛ ሰባል ሁድ እሚብስው 😢😢አምላክ ሰደት ሁናቹ እምንካራተት ያለነው ለሃገራችን ያብቃን
እኔም😢😢
ወላሂ እኔ ራሱ ሆድ ይብሰኛል በዛላይ መስኮት እኳ የለውም ይጨቃል😢😢😢
መሥኮት የሀውም መተፈሻ@@هديهسعيد-ك9ب
ቆንጆ ቤት ነው እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🎉🎉🎉❤
ደምሪኝ ውዴ
እንደመመር አመልሰለው@@yeshyemarr8303
ሳምሪዬ ፍኒ ይመቻችሁ አውቃችሁበታል በፀሐይ ምጣታችሁ ምችት ይበላችሁ ቤቱም በጣም ያምራል ይመቻችሁ
ወዉ ወዉ በአገሬ ይሄንን በማየቴ ኰርቻለሁ በጣም ደስ የሚል አፓርትመት ነዉ እናመሰግናለን ስላሳያቹን እኛ ዉጭ አገር ላለነዉ ያስፈልገናል ስንመጣ እንከራያለን ወይ ጉድ የሰራተኞች ክፍል እራሱ የሚገርም ነዉ ሊሰሩ ሳይሆን ሆቴል ሊያርፍ ነዉ የሚመጡት የሚመስለዉ ታድለዋል አሪፍ ነገር ነዉ ሰራተኛ እንዳይሰማቸዉ እኩል እንዲታሰብላቸዉ በመደረጉ አድንቄአቸዋለዉ በርቱ 👏🙏
ሀገርሰላምካልሁንቢቱቢያምርምጠበምአለወ
Beautiful house ❤and Fani how much did you rent it ?
ስራቹ ሁሉ ደስ ይላል በርቱ❤❤❤
ትዳራችውን ይባርክ ሳምርየ❤❤
አሜን አሜን አሜን❤
እግዚአብሔር በነገራችሁ ሁሉ ይቅደም ዉዶቼ ❤️❤️
🙏🙏🙏
አሜንንን❤❤❤
Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🙏
Ameen🥲🤲
Wow the spirit makes calm and comfortable I love it me too .can I know the price please?
ደስ ሰትሉ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ ውቦች ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
ጥሩ አርጋችሁ ነው ይስተዋወቃችሁት ጥሩ ሻጮች ናችሁ ልጅትዋ የቤቱ ባለቤት ትንሽ ይጎላታል ለሻጭነት እናንተ ግን ጥሩ ጩልሌዎች ናችሁ ጥሩ ገበያ ነው በርቱ ! የቤቱ ቀለም አመራረጥ ያምራል ጥራቱን ግን ከ5 አመት በህዋላ መጎብኘት ነው የውጭ እቃ ጥራት አለው ያላችሁ ማን ይሆን ?🤔
የታአል የአጋዧቸው የልብስ ቁምሳአጥን የምግብ ጠርቤዛም ከሆነአይቀር የቀርውም ታሳቢ መሆንአለበት ሁማኒቲ ከራስይጀምራአል
ቤቱ ያምራል ❤❤❤ የኔብርቱ ጠካራባለትዳሮች ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
እናተ ጉደኖች ስኳር አታብዙ በዛላይ ማር ሳምሪ ጣፉጭ አትጠቀሚ ቤቱ አንደኛ
How many houses you have???? All commercial???
የሰራተኛ ክፍል ከነ ባዝ ሩሙ መስኮት የለውም፣ ቬንትሌሽን ያስፈልጋል፣ አሁን እሳት አደጋ ቢከሰት፣ የአደጋ ግዜ መውጫ የት አለው
ጎበዞች የልጅ አዋቂ ቀጥሉበት
🇲🇱🇬🇧🎉🎉🎉😂🙏 I hope you come in one day Ethiopia me my children really long long years ago I love you so much sis Family sister brother God bless you wonderful who is your children?👍😂
ዋዉ ሲያምር በማርያም❤❤❤
ቤቱ በጣም ያምራል ማሰታወቂያ ካልሆን እኛንም ፍጣሪ ሆይ እየን
ብለፍ ብለፋ የጨት ቤቴን እንኳን ቀሚየ ብዙ ነው ልፋት ብቻ ደከመኝ እስኪ ደአ አርጉልኝ
የሰራተኛዊ ክፍል ግን በጣም ይደብራል ምንም አይነት መስኮት የለው እዛው ለመታፈን እንጅ እዛ የሚኖር የለም
ስንት ነው ክራዩ ? ለዝግጅት እንዲረዳን
ይሄን ቤት ግዙና ሰው አድርጉኝ ስደት ምርርርርር ብሎኛል 😢😢😢😢
በጣም ነው የሚያምርው ማሻአላ❤
እንደት አባቱ ያምራል በአላህ ፅድት ጥርት ያለ የተዝረከረከ ነገር የሌለው
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሳሪ ደምሩኝ❤❤❤❤❤
Yeleje awakewoch.bertu geta abezeto yechemerelachu. Lejochachu geta yetebkachu.🎉
Samerey meberat ketefa or elevator stack karege where I can call? Conection kelely selke wedet edewelalhu ?
Wow 😮😮😮😮😮
የተከራየነው. አላለም. የገዛነው የራሳችን ቤት ይላሉ ብየ ስጠብቅ ክክክክ. ያምራል ግን ምንያደርጋል. ሆድተነፍቶ የኔ ነው አያስብልም. የኪራይ ቤት እጂ
Wow 😳🤷🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው ቤቱ የመጨረሻ ያማረነው ግን የትያኛ ሰራተኛ ነው የምትሉት ለማከራየት አሪፍ ነው ለብቻ መግቢያ ስላለው
የ3 መኝታውን ዋጋውን ንገሩ?
ሳምሪ ፅጉርሽ በጣም ነው ያደገው ከዛሬ 3አመት በፊት ሳውቅሽ ከኔ ጋር እኩል ነበር የኔው እስካሁን እዛው ነው::
😂😂😂😂😂😂
ደስታችሁ ይብዛ እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤
ቆንጆ ነው ዋጋው ሰንት ነው
🎉🎉🎉🎉
ስት ነው ብራዬ
ኮመታተሮች ለምን ሰራተኛ አላችሁ እዳትሉ መቼም እናተ ሰራተኛ መባል አትፈልጉም😂😂😂😂
ያምራል ቤቱ እናተም ❤❤
Wow betam mirat bet ❤❤❤❤
ተመልካቾች! አድሷን ቤቴን፡ ገባ ገባ ብላችሁ አሳድጓት😍
ማስታወቂያእየሰሩኮ ነውአ
ደምሪኝ ውዴ
አዎ
@@Tta8yimm1ooo ደምሪኝ ውዴ
አወ
@@fatimanigus3261 ደምሪኝ ማማየ
ሰራተኛዋ ክፍሏን አከራይታ ሳላ መተኛት አይቻልም 😅😅😅😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂
ወላሒ ያሠቀኝ ኮሜት
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክ
እኔ ደሞ የገዛቹሁን እርሊስቴት መስሎኝ ነበር ከመቼው አለቀብይ ደስብሉኝ ሳየው ኪራይ ነው ሰፎአረጋቹኝ።😅😅😅❤❤
ደምሪኝ ውድ
በጣም ያምራል ዋጋው አሳውቁን
congratulations beautiful family ❤
በየኣመቱ ኣዲስቤት?ግን የምርነው የምትገዙት?
የኔ. ውሾች. ስወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔስ ማቼናው እንዲ አይነት ቤት ምጋባዉ 😢😢🤲
ያርግላቹ
ሲያምር ❤❤❤
Betu konjo new betam gn yelij megnitabetu ga yalew ber ……lij megnitabet endezi yasferal belijoch room bekul yalew balcony ber safe adelem behone agatami keftew biwotu kebad new gdgda bihon yelij megnitabet balcony ber bayinorew yimeretal
Wow❤❤❤❤
Woow batame yamerale please bal 3 magneta wagawen negrigne samriye
Wait, did they move to Ethiopia?
ምርጦች 😊
ቤቱ ዋው ነው ግን ስት ተከራያችሁት እኔም በቅርቡ እገባለሁ
እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉🎉🎉🎉
አባካችው የንስር አይን ጋዜጠኛ አባካችው በፈጣሪ ስላችው ሰለተሰወረ ታግድዋል ፈልጉት በኪዳነምህረት ጋዜጠኛ ዘላለምን በፍለጋ ተባበሩት!!!!!"
አንድ አንድ እድሎች። ለልፋት ብቻ የተፈጠርን አለን እኔ መችም ልፋት ብቻ
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
በራስሽ ላይ መልካም ቃላት ብቻ ተናገሪ
ሰዉ የአፉን ፍሬ ይበላል