ብሞትም ያገኘኛል!... ከኤርፓርት ወደ ኤክስፖርት..ማህደር መስፍን ክፍል 2 /የመጨረሻው ክፍል/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มิ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @user-bj8vi8pr3o
    @user-bj8vi8pr3o 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአያትሽ ምርቃት ገና ትልቅ ደረጃ ያደርስሻል በርቺ ጀግና ነሽ

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน +14

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ረጋ ያለች ጠንካራ ሴት በርቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አመሠግናለሁ ገኒ ይመችሽ

  • @user-nb2oy1ko2v
    @user-nb2oy1ko2v 2 หลายเดือนก่อน +6

    እደኔ ስደት እጅጅ ያላችሁ እህቶቼ አላህ እጀራችንን ባገራችን ላይ ያርግልን ያረብ እረ ደከመኚ ወላሂ 😢😢😢

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 2 หลายเดือนก่อน

      እኒ አለሁ ገን ህልሜ መቸሞላ ኤጭ አይዝወሺ ማሪ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 2 หลายเดือนก่อน +3

    አዉ የኔ እህት ጆርዳን የሚባል አገር በጣም ያሥጠላል እኔ ከዱባይ ጆርዳን ከሠወቸ ጋር አገሬ አገሬ ሢሉ እደ ቱርክ መሥሉኝ ዘንጨ ሒጀ ሊላዉን ተወት አይወራ ዉሀቸዉኳ አይጠጣም አማን የሚባለዉማ አሪፍ ነዉ እር ሥት ቦታ አለ 😂😂😂 ከዛዉ የሚሠሩ እህቶቸ እግዚአብሔር ይርዳቸዉ

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺስ ቢያንስ ተረድተሻታል እናትሽን
    አሰሷም ሌላ መጽናኛ ወልዳለች
    እኔ የኔን ህይወት እንዳይኖር ተሰድጄ ዋጋ የከፈልኩለት ልጄ በባል ቤተሰብ ክፉ ምክር ያደረኩት በጎ ነገር በ 0 × በሚያሰጠላ መልኩ ተከድቼ
    ልጅ መውለድ እስካላሰብ መሰዋት እንዲህ ከሆነ እስክል በራሴው ልጅ በራሴው ገንዘብ ልጄን አጥቻለሁ
    አን ቺ ልባም ነሽ
    ግን የባል ቤተሰቦችም ሆናችሁ ወንዶች ዛሬ የምትሰሩት ግፍ ጀግና ያረጋችሁ ቢመስልም የማታ ማታ ለይቅርታ እንኳን የማያበቃ ጸጸት እንደምትሸከሙ አስተውሉ ግፍ ቢዘገይም አይቀርም ትቀጣላችሁ።

  • @user-ps3bq6vy3w
    @user-ps3bq6vy3w หลายเดือนก่อน +1

    ባለቤትሽ በጣም መልካም ሰው ነው። መልካም ጤንነትና እረጅም እድሜ ከሰላም ጋር ይስጠው።

  • @user-zh4pe9gk1j
    @user-zh4pe9gk1j 2 หลายเดือนก่อน

    የተባረክሽ ልጅ ነሽ እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab8134 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገንየ የማዳመጥ ችሎታሽ ሳላደንቅ አላልፍም ማሂ በርች ብዙ ትደርሻለሽ

  • @selamawitminda7752
    @selamawitminda7752 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዠ ነሽ ፈጣሪ በበረከት ይሙላሽ

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 หลายเดือนก่อน

    እሰይ አይዞሽ እህታችን!! ሁሉም ሰዉ እንዳች ይለፈለት!!😍😍😍

  • @konlindan2505
    @konlindan2505 2 หลายเดือนก่อน

    Gobez berchi Geta yibarksh

  • @getuhawaz6291
    @getuhawaz6291 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒ ኑሪልን እናከብርሻለን አንቺም ኤሌትሪክሻል ነበርሽ እንዴ

  • @bethelmuleta5883
    @bethelmuleta5883 หลายเดือนก่อน

    I’m so proud of you 👏 good job keep it

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ጀግናነሺ የአያት ምርቃትኮ ማርነው ገና ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሺ በርች ማሂ🎉❤❤
    ወይፍቅር ለኔ ፍቅር የለም ባይነኘ 😢💔

  • @mulemekonnen5435
    @mulemekonnen5435 22 วันที่ผ่านมา

    Wow, what a courage!!! God bless you

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ የጥንካሬ ምልክትነሺ🙏🏽🙏🏽

  • @sofi8983
    @sofi8983 2 หลายเดือนก่อน +3

    በስደት ያላችሁ እህቶች አለህ መጨረሻችን ያሳምረልን የረፍት እጀራ ይስጠን ቅመሞች ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤

    • @WaddiRayya
      @WaddiRayya 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤𝚊𝚖𝚎𝚗𝚢𝚎𝚗𝚎𝚔𝚘𝚗𝚓𝚘

    • @sofi8983
      @sofi8983 2 หลายเดือนก่อน

      @@WaddiRayya እሽ እማ

  • @user-dy4fu2kr2n
    @user-dy4fu2kr2n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀወረዳን ያደገች አደለችም 10ሚሌየ ያላት አገረ ናት ሶስት ክፍል አላት አነች ዝቅተኛ ሰፈረ አጋጥሞሽ ነዉ የሜያምረ ቦታ አላት

  • @bayushmarw
    @bayushmarw 2 หลายเดือนก่อน +1

    የባሎች መታመን ሴቶችን ምን ያክል ትልቅ ቦታ እደሚያደርስ ትልቅ ማሳያ ነሽ እኔ ብርሽን አጥፍቶብሽ ቢሆን ድጋሜ ተሰደሽ ሂወትሽ ይመሰቃቀል ነበር

  • @Hiwothiyab
    @Hiwothiyab 2 หลายเดือนก่อน

    Gobez berchi

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq หลายเดือนก่อน

    Gobez ena asteway lij nesh tebateki

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j 2 หลายเดือนก่อน

    በርች

  • @user-gh3hf3zc8g
    @user-gh3hf3zc8g 2 หลายเดือนก่อน

    ማህደር በጣም ጎበዝነሸ እሰቶብሸን በጣም ፈልጌዋለሁ እኔ አያት ጣፎ ነዉ የምኖር ጡረተኛ ነኝ እባክሸ መላ በይኝ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገንየ ማሥታወቂያዉ ቢቀር

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 2 หลายเดือนก่อน

    Berchi Ehitalem ❤❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 หลายเดือนก่อน

    ማህደር ጎበዝ

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 2 หลายเดือนก่อน

    በረዶውትዝአለኝ።ነጨነውአገሩሁላክረምትሰሆን

  • @user-go6lj5ns1d
    @user-go6lj5ns1d 2 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ አድራሻዋን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ሁሉም ቪዲዮሽ ላይ ይሄ የፍቅር ማስታወቂያ መኖር አለበት?

  • @user-ks3tq4rv8l
    @user-ks3tq4rv8l 2 หลายเดือนก่อน

    Went nwu.Eheta.Enam.Ezanegn.

  • @user-wv8yy1hf7t
    @user-wv8yy1hf7t 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም እዳችነው ጆርዳንን ያገኘሆት

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻሽ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 หลายเดือนก่อน

    ገንዬ ምነው የሰው ነገር እምታዳምጪ ይመስለኝ ነበር ግን ሳይሽ ኬሬዳሽ ነሽ የፍቅር ማስታውቂያው ሁለቴ ቢበቃ ጥሩ አይመስልሽም

  • @user-mt4be7kq6p
    @user-mt4be7kq6p 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጆርዳን

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 หลายเดือนก่อน

    አምበሲት