ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስቲ ለሊቃውንቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
"ይቤ ረሃብ ይሔይሰኒ በጽድቅ፤ እም እብላዕ ዮሴፍ ተመትሮ ትራፈ ንኡሳን ደቂቅ"! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ!
በርቱ በጣም ደስ ይለሉ የምታቀርቡዋቸዉ እንግዶች...ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሊቃዋንቶች አይታሰቡም ግን የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ናቸዉ
በርቱ እግዘብሔርን ያበርታቹ
ይሄ ሚድያ አባቶችን በማቅረብ ጥሩ እያረግ ነው እና እናበረታታው🎉
የኔታ ፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏❤️
በእውነት የኔታ ዘካርያስ አምባው ወልዱ ለየኔታ ጌጡ መምህረ ትሕትና ወፍቅር ምሁረ ቅኔ ወምሥጢርዐይናማ ሊቅ ፅጉበ ንባብ መፍቀሬ ማኅሌት ባዕለ ጸሎት ትጉህ ከመ መላእክት የዋሕ ወ ትሑት ዘካርያስ ካህን ዘካርያስ መምህርዘካርያስ ማኅሌቴይ ዘካርያስ ብሉይ ማሕደረ ስብሐት
ሊቀ ሊቃውን ያሬድ ሽፈራው አቅርቡልን❤🎉
ሰላም wooow🎉
ቻናልህን ወደጀዋለሁ እናመሰግናለን የአውቀት አባቶችን በአሉበት ቦታ እየፈለክ ምክራቸውን ስለምታሰማን በርታ❤
መጽሐፋቸውን ብትነግሩኝ እባካችሁ
ማዕረረ መምህራን ይባላል
interview ምታደርግ ግን ምንድነው ቆቡን ማታወጣው ጥሩ ለብሰህ ብትመጣ ይሻላል ለሊቃውንት ክብር
ተዋህዶ ሚዲያ ሊቃውንቱን በማስታወስና በማክበር እያደረጋችሁት ያለው ተግባር ሊደነቅ ይገባል
የኔታ ሽፈራውን አቅርብልን
እስቲ ለሊቃውንቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
"ይቤ ረሃብ ይሔይሰኒ በጽድቅ፤
እም እብላዕ ዮሴፍ ተመትሮ ትራፈ ንኡሳን ደቂቅ"! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ!
በርቱ በጣም ደስ ይለሉ የምታቀርቡዋቸዉ እንግዶች...ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሊቃዋንቶች አይታሰቡም ግን የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ናቸዉ
በርቱ እግዘብሔርን ያበርታቹ
ይሄ ሚድያ አባቶችን በማቅረብ ጥሩ እያረግ ነው እና እናበረታታው🎉
የኔታ ፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏❤️
በእውነት የኔታ ዘካርያስ አምባው ወልዱ ለየኔታ ጌጡ መምህረ ትሕትና ወፍቅር ምሁረ ቅኔ ወምሥጢር
ዐይናማ ሊቅ ፅጉበ ንባብ መፍቀሬ ማኅሌት
ባዕለ ጸሎት ትጉህ ከመ መላእክት የዋሕ ወ ትሑት ዘካርያስ ካህን ዘካርያስ መምህር
ዘካርያስ ማኅሌቴይ ዘካርያስ ብሉይ
ማሕደረ ስብሐት