ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለካ አባቴ ልጅ ነክ ጌችዮ ተባረክ ❤❤❤ደስ የሚል ምስክርነት
ይህ በጎ ማድረግ ይወዳል ያልከው ህንዳዊ በቁጥር ይህን ያህል ፊልሞችህ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ ተናጋሪ ተርጉሜ ፊልምህን አስተዋውቂያለሁ በሚል ብታሳውቀው። መናልባት ሊያግዝህ ይችል እንደሆነ ምን ይታወቃል? እግዚአብሔር በየት በኩል ይመጣል አይባልም። ተባረክ
እረ ሁላችንም የቻልነውን ብንሰጥ ከሚፈልገው በላይ ማግኘት ይችላል።
ጌችዬ ወንድሜ እንኳን በጌታ ሆንክልን አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ሰዎችን ያስነሳልሀል ከጎንህ ነን
እግዚአብሔር ይፈውስህ ---->>ታክመህ በሙሉ ጤንነት እንደማይህ በእግዚአብሔር አምናለሁ ❤❤❤❤❤❤
የጌችን ምስክርነት ሰምቼ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ:: ብዙ የሰፈራችንን ልጆች ጌታን እንዲቀበሉ አድርጓል::
Totaly ያልጠበኩትን ታሪክ ነው የሰማሁት! ተጎድተሀል ቢሆንም እ/ሔር መልካም ነው ወንድሜ! አሁንም አባትነቱ አይቀየርም! ገንዘቡ ቢሞላም ባይሞላም ትፈወሳለህ አምናለው! ፈውስህ ያለው በጌታ እጅ ነው!ግን ጌታ በሰውም መንገድ ሊያድንህ ፈቃዱ ይሆናልና ወገኖች መተባበር ግድ የሚልበት ሰዓት ነው! ድነህ አግብተህ ወልደህም መባረክ ይሁንልህ! የመጎዳት ዘመንህን ተካስ! እ/ርን ስለሁሉም እንባርካለን
እግዚአብሔር ይረዳሃል፣ድነህም ትቆማለህ 🥰
እምባዬ ነው የመጣው ይህ ድምጽ የታላቅ ወንድማችን ስም ይመስለናል። እናከብርሀለን ጌችዬ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ። የልጅነታችን ውበት ነህ ጌቾ ድምጽህ ሱስ ሆኖብን ነበር
ጌቾ የልጅነተ የፍል አስተርጓሚ ማስታወሻዬ ነው እሱን በማየተ ደስብሎኛል❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ፍቅር ገራሚ እኮ ነው። እየሰደብከውም ይወድሀል እየገፋኸው ያቅፍሀል የእግዚአብሔር ፍቅር ገራሚ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
wow wow የሚገርም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ተባረኩ🙏❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ: አይዞ! ድነህ ለምስክርነት እንደምትበቃ ፀሎቴ ነው። ተባረክ🙏
የብልፅግና ወንጌል የማነቃቂያ ፍልስፍና ነው ። ለጊዜው ያነቃቃል እንጂ ዞር ስንል ደስታችን ይጠፋል 😂😂😂😂😂😂😂😂ያላት ተመችቶኛል
Stopped by the story
Stopped you are crazy you Look like a crazy
እግዚአብሔር ይማረው Christian podcast 👏👏
እጅግ ድንቅ ምስክንት ድንቅ ተሰጥዖ እግዚአብሔር ይባርክ ይማርህም ጌች ❤🥰❤🥰❤
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታቸው ዘመና ይባርክ ፀጋ ይጨምራል 📖✅🅰️💯👌🏻 የክርስትናን ቲቪ ጌታ ዘመናችን የባርካቸውን ፀገን ያብስላቸው መልካም ስራ እየሰራቸው ነው ቀጥሎ በርቶ እግዚአብሄር ይርዳቸው❤ ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ይመጣል በድንገት
Lamri kemem i know you from face book and i love your voice and insights . Very entertaining and educational Christian podscast. Tebareku!
ድንቅ ምስክርነት ነው ክበር ለጌታ ይሁን በመገረፈ ቁስል ተፈወስ ተባረኩ❤
አይዞህ ጌቾ እግዚአብሔር ረድቶህ ያሳልፈሀል እንወድሃለን🤲🥰
እግዚአብሔር እንድህ ይላችኋል የሚል መልክት ሲሰማ ቀጥታ በ መፀለይ በመፃም ማረጋገጥ /ኮንፈርሜሽን )ማግኘት ያስፈልጋል መነፈስ ቅዱስ ለአንዱ ነግሮ ለባለጉዳይ አይደብቅም ::እግዚአብሔር ለሁሉም ሰው ይናገራል ::አይዞህ ሆኖም ያሳዘኑህ ሰወች እንጅ ጌታ እየሱስ ዛሬም አብሮህ አለ: ጌታ ፈውሱን ይላክልህ ::የሚያግዙህ ሰወችም ያስነሳልህ:🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እዉነት አዚህ መድሚይ
Love this program!
The voice of this gus just amazing
Alebabesishn astekakyi
የኔ ውድ በእውነት በልጅነቴ ድምፅ ግን ስወደው እንኳንም ኢየሱስ አገኘህ
Oh! God Bless You!
እግዚአብሔር ተናገራት አልተናገራት የሚለውን ተውት ፣እግዚአብሔር ለምን እንደዚህ ይላል ወይም አይልም የሚለውን ተውት አይጠቅምም፣፣፣ 45:32በስራው ቀጥሎ ቢሆንስ ኖሮ ? ምን ይፈጠር ነበር?አናውቅም ።እግዚአብሄር አጥፋው ሲልህ አይ የሰባው ለመስዋዕት ይጠቅማል አይነት ምክንያታዊነት አይጠቅምም
በጣም ያሳዝናል ጌታ ግን መልካም ነው ኣይዞህ
በጣም ነዉ የሚገረሙ እንደዚ እያሉ ሰዉን ግራ የሚያጋቡ ከንደዚህ አይነት ተጠንቁ
ጌች ጌታ የፈውስ እጁ ይላክልህ
May God heal him and we must stand with him!!
ጌታን አሁንም የሆነ ህንድ ፊልም የምሰማ ነው የሚመስለኝ እሱ እያወራ😂😂
ምናለ ፓርት 2 ብታደርገው ፕሮግራምህ በጣም ይረዝማል እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
gecho❤❤
ፍጣር ይማርህ ጌቸዬ
በሚያስፈልግህ ሁሉ ከጎንክ ነን ወንድሜ❤❤❤ በቅንነት እሺ ብለህ ስራህን እንኳን ተውክ የተሻለ ነገር እ/ር አለው እኔ አቁሚ ብሎኚ ተቸግሬ ነበር እ/ር በግዜው የምድሪቱን ከፍታ አስረግጦኛል እ/ር ቢፈልግ ወደ ስራክ መመለስ አይችልም ነበር? የፀጋው ጉልበት ይርዳህ .
geta eyesus malkami naw Ayizo tabaraki
እውነት ያሳፍራል ፔንጤው ማህብብረሰብ እኔ አንድ ወቅት ላይ ቸግሮኝ ልጆቼን ምመግበትን ስራ አገናኙኝ ብዬ ስጠይቅ ፊት ነሱኝ እውነት😢😢😢 ያሳፍራል እንረዳዳ እባካቹ❤❤❤
እህቴ ሆይ ፔንጤ የሆኑ ወንድሞች እና እህቶች መልካም ላያደርጉልሽ ይችላሉ። ነገር ግን ሁሌ ላንቺ መልካም የሚያደርግ ኢየሱስ አለሽ። ደግሞም መልካም የሚያደርጉ ሌሎች ብዙ ልጆች አሉት❤❤❤
@@user-katrynkulhman በትክክል እውነት ኢየሱስ እርሱ ብቻውን መልካም ነው ።አምናለው በዚሃን ጊዜ ከብዶኝ በነበረ ግዜ ለእኔ ረዳት አጋዥ አባት እንዲሆኑልኝ ሌሎችን አዘጋጀልኝ አለፍኩት ዛሬ እኔም ሰው ሆንኩኝ ጌታ ይመስገን ጴንጤ ዝም ብል እግዚአብሔር ዝም አላለም
Egzabher cherso ymarihe Ayzohe hulume bmkrana bmewxate bemwerde wisx new ymiyalefew Egzabher endgena ysibihe tarikihne yqeyrew xiru misikrinet nbre yakaflken tebarek Egzabher ye endgna Amlake new
ራስን ለጌታ ስጠው ይፈውስሃል
የብልፅግና ወንጌልን በደንብ ገልፀዋል ባዶ ተስፉ
😅😅😅😅 በትክክል
እና በመዝሙር ነዋ ጌታን የተቀበልከው
he is very smart
ጠያቂዋ ስታምር ባለትዳር መሆኗን ጠይቁልኝ ተከይፌባታለው
She is engaged 🙏
😅😅😅 ቱቦዋ የተመታ ነው
@@TigistTeklehaymanotGebreselass aybalem newr nw.
በርታ ።
❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
አረ እባካቹ አሜን ብላቹ አትቀበሉት ልጁ ተበርዟል ለምን ስለክርስቶስ ብቻ አታወሩም በህድ ፊልም ስንቱ ከክርስቶስ ፍቅር ጠፍተዋል
Bego helina yenuresh
ሴቷ ጋዘጠኛ ውስጥ እውተኛ የ እግዚአብሔር ሀይል ና ፍቅር አሌ። ነገሮችንም በ ቃሉ እየመዘነች ትናገራለች። ጌች እግዚአብሔር ይማርህ።
Gecho🥰
Biniyam shitaye ayidelem ale 😂😂😂😂😂😂 wunetkenew 😮😮😮😮
Xeyaqiwochu esti tedmamexu please yasxelal... Esti temlesachu interview semut eski yemir yasxelal
pastor tezera gar lemetate moker bezu besheta eydane new
እከሌ ጋ እያላችሁ ፓስተሮችን ፈጣሪ ማስመሠል ትተህ በገንዘብ ደግፈው ታክሞ ይዳን
ቅዱሳን እርዱት ከምትሉ ኢትዪጵያን ብትሉ ያምርባቹሀል ከዚህ በፊት ሙሉቀን መለሰ በሰጠው ኢንተርቪ ሰሙት ሰለዚህ እንደ ህዝብ አሰቡ ኢትዪጵያዊ በሉ
የህድህ ፍልም ሃጢያት አይደለም አለላችሁ እናንተ ግን ከእግዚአብሔርም ጋር ትገጨለች እግዚአብሔር ተው ብሎአል ከተባልክ መቶይ ነው አለቀ ። ትብትን ችላ አትበል ። 👍🙏❤❤
ሙሉውን ሳታይ ለማውራት ከትቸኩል አዳምጥ
Denze
አንተ የሰዉ ከብት
ድንቅ ሰው
ፕሮግራማቹ ደስ ይላል ምታቀርቧቸው እንግዶችም እንደዛው ግን ምን ዋጋ አለው የኦርቶዶክስን ስም ካላጠፋቹ አይሆንም በጣም ነው የሚያናደኝ ግድ የለም ተዋቸው።
ምን ይደረግ መነሻችን ስለሆነ ነው።
በትክክል ኦርቶዶክሰን ካላነሱ ያማቸዋል ፍልማቸው ይበላሻው ምድር ኮተታም የትም ትንዘላዘሉና አልሆን ሲላቸው መሸወጂያ ቢዝነሰ እየሱሰ እየሱሰ እያሉ ያጭበርብራሉ ምድር ይሁዳ ጥርቅም😅😅
ምንሽ ተነካ ሆሆሆ🤔
እና ምን ያድርጉ መነሻቸው ኦርቶዶክስ ከሆነ መነሳቷ የማይቀር ነው
ሁላችንሞ ብልት ነን...😂😂
አረ ተደማመጡ ጠጅ ቤት አታድርጉ ደሞ ለተጋበዘው እድል ስጡት
የቻልነውን ያክል እንርዳው አሁኑኑ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Fexri yedabseh wedemchen
Asakimut brr yisebaseblet
አዳም አንተ የስጠህኝ ሚስት አሰናከለችኝ አለ ሰውን ማየት ያሰናክላል በጊዜው ንስሃ መግባትና መመለስ ጥሩ ነው በፈተና የሚዕና የተባረከ ነው
Yalenen edegefew Benatachw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለ ሴፉ ፋንታሁን ንገሩለት 🙏Pleased
እዛ ቤት የሚነገረውንም አስተርጉም
esu knante ytshal gaztnanew enante talka eygebachu strbeshut enkuan tmlso wdewanaw hasabu ymlsal talka atgebu adamtu end christan tubentachu felme trunwe eyalach atbertatu yrasacuhen lemed enant chnalune newenje ymtwklut yrasachune hasabe mansbarky aydelme ljugen ymdenke getaymwedew newe
ቺኳ ምንም አታውቅም መንጣጣት ብቻ ነው
አሁን የምንርዳዉን ነገር አመቻቹለት
እር ምላምሪ አለባበስሽ ምንድን ነው😮 ጡትሽ እባክሽ
እኔ ማቃት ሴትዬ አንዱ ፖሰተር ትንቢት ብሎ መድኃኒትሸን አቁሚ ተፈውሰሻል ብሎ ሴትየዎ አቆማ በአሰራአምሰት ቀን ሞታለች አንተማ በሰራክ ነው የመጣችብክ ሰንቱ ሰው በጤናው ተመቶበታል
ታዲያ ወድማችንን የቻልነውን ያክል ተሰብሰቡ ወድማችን ቢታከም እላለው ብንተባበር እላለው
Esti tra betra tnagru pls anch btley
ወይ አወራረድ
Are you guys preaching that watching Movie is an entertainment and is okay for believers to watch?????How are you different from the world.. I thought you guys are true believers, now you make me wonder….😢😢😢
የማንም ውሽልሽል ትንቢት እያለ በሚቀባጥረው ህይወቱን በዚህ ልክ ምስቅልቅል አለ ምድረ ሌባ ሁላ😊
😅😅😅
Why don’t open go fund me
Yemenchlewen engazew
ለካ አባቴ ልጅ ነክ ጌችዮ ተባረክ ❤❤❤ደስ የሚል ምስክርነት
ይህ በጎ ማድረግ ይወዳል ያልከው ህንዳዊ በቁጥር ይህን ያህል ፊልሞችህ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ ተናጋሪ ተርጉሜ ፊልምህን አስተዋውቂያለሁ በሚል ብታሳውቀው። መናልባት ሊያግዝህ ይችል እንደሆነ ምን ይታወቃል? እግዚአብሔር በየት በኩል ይመጣል አይባልም። ተባረክ
እረ ሁላችንም የቻልነውን ብንሰጥ ከሚፈልገው በላይ ማግኘት ይችላል።
ጌችዬ ወንድሜ እንኳን በጌታ ሆንክልን አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ሰዎችን ያስነሳልሀል ከጎንህ ነን
እግዚአብሔር ይፈውስህ ---->>ታክመህ በሙሉ ጤንነት እንደማይህ በእግዚአብሔር አምናለሁ ❤❤❤❤❤❤
የጌችን ምስክርነት ሰምቼ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ:: ብዙ የሰፈራችንን ልጆች ጌታን እንዲቀበሉ አድርጓል::
Totaly ያልጠበኩትን ታሪክ ነው የሰማሁት! ተጎድተሀል ቢሆንም እ/ሔር መልካም ነው ወንድሜ! አሁንም አባትነቱ አይቀየርም! ገንዘቡ ቢሞላም ባይሞላም ትፈወሳለህ አምናለው! ፈውስህ ያለው በጌታ እጅ ነው!ግን ጌታ በሰውም መንገድ ሊያድንህ ፈቃዱ ይሆናልና ወገኖች መተባበር ግድ የሚልበት ሰዓት ነው! ድነህ አግብተህ ወልደህም መባረክ ይሁንልህ! የመጎዳት ዘመንህን ተካስ! እ/ርን ስለሁሉም እንባርካለን
እግዚአብሔር ይረዳሃል፣ድነህም ትቆማለህ 🥰
እምባዬ ነው የመጣው ይህ ድምጽ የታላቅ ወንድማችን ስም ይመስለናል። እናከብርሀለን ጌችዬ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ። የልጅነታችን ውበት ነህ ጌቾ ድምጽህ ሱስ ሆኖብን ነበር
ጌቾ የልጅነተ የፍል አስተርጓሚ ማስታወሻዬ ነው እሱን በማየተ ደስብሎኛል❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ፍቅር ገራሚ እኮ ነው። እየሰደብከውም ይወድሀል እየገፋኸው ያቅፍሀል የእግዚአብሔር ፍቅር ገራሚ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
wow wow የሚገርም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ተባረኩ🙏❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ: አይዞ! ድነህ ለምስክርነት እንደምትበቃ ፀሎቴ ነው። ተባረክ🙏
የብልፅግና ወንጌል የማነቃቂያ ፍልስፍና ነው ። ለጊዜው ያነቃቃል እንጂ ዞር ስንል ደስታችን ይጠፋል 😂😂😂😂😂😂😂😂ያላት ተመችቶኛል
Stopped by the story
Stopped you are crazy you Look like a crazy
እግዚአብሔር ይማረው Christian podcast 👏👏
እጅግ ድንቅ ምስክንት ድንቅ ተሰጥዖ እግዚአብሔር ይባርክ ይማርህም ጌች ❤🥰❤🥰❤
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታቸው ዘመና ይባርክ ፀጋ ይጨምራል 📖✅🅰️💯👌🏻 የክርስትናን ቲቪ ጌታ ዘመናችን የባርካቸውን ፀገን ያብስላቸው መልካም ስራ እየሰራቸው ነው ቀጥሎ በርቶ እግዚአብሄር ይርዳቸው❤ ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ይመጣል በድንገት
Lamri kemem i know you from face book and i love your voice and insights . Very entertaining and educational Christian podscast. Tebareku!
ድንቅ ምስክርነት ነው ክበር ለጌታ ይሁን በመገረፈ ቁስል ተፈወስ ተባረኩ❤
አይዞህ ጌቾ እግዚአብሔር ረድቶህ ያሳልፈሀል እንወድሃለን🤲🥰
እግዚአብሔር እንድህ ይላችኋል የሚል መልክት ሲሰማ ቀጥታ በ መፀለይ በመፃም ማረጋገጥ /ኮንፈርሜሽን )ማግኘት ያስፈልጋል መነፈስ ቅዱስ ለአንዱ ነግሮ ለባለጉዳይ አይደብቅም ::እግዚአብሔር ለሁሉም ሰው ይናገራል ::አይዞህ ሆኖም ያሳዘኑህ ሰወች እንጅ ጌታ እየሱስ ዛሬም አብሮህ አለ: ጌታ ፈውሱን ይላክልህ ::የሚያግዙህ ሰወችም ያስነሳልህ:🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እዉነት አዚህ መድሚይ
Love this program!
The voice of this gus just amazing
Alebabesishn astekakyi
የኔ ውድ በእውነት በልጅነቴ ድምፅ ግን ስወደው እንኳንም ኢየሱስ አገኘህ
Oh! God Bless You!
እግዚአብሔር ተናገራት አልተናገራት የሚለውን ተውት ፣እግዚአብሔር ለምን እንደዚህ ይላል ወይም አይልም የሚለውን ተውት አይጠቅምም፣፣፣ 45:32
በስራው ቀጥሎ ቢሆንስ ኖሮ ? ምን ይፈጠር ነበር?
አናውቅም ።
እግዚአብሄር አጥፋው ሲልህ አይ የሰባው ለመስዋዕት ይጠቅማል አይነት ምክንያታዊነት አይጠቅምም
በጣም ያሳዝናል ጌታ ግን መልካም ነው ኣይዞህ
በጣም ነዉ የሚገረሙ እንደዚ እያሉ ሰዉን ግራ የሚያጋቡ ከንደዚህ አይነት ተጠንቁ
ጌች ጌታ የፈውስ እጁ ይላክልህ
May God heal him and we must stand with him!!
ጌታን አሁንም የሆነ ህንድ ፊልም የምሰማ ነው የሚመስለኝ እሱ እያወራ😂😂
ምናለ ፓርት 2 ብታደርገው ፕሮግራምህ በጣም ይረዝማል እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
gecho❤❤
ፍጣር ይማርህ ጌቸዬ
በሚያስፈልግህ ሁሉ ከጎንክ ነን ወንድሜ❤❤❤ በቅንነት እሺ ብለህ ስራህን እንኳን ተውክ የተሻለ ነገር እ/ር አለው እኔ አቁሚ ብሎኚ ተቸግሬ ነበር እ/ር በግዜው የምድሪቱን ከፍታ አስረግጦኛል እ/ር ቢፈልግ ወደ ስራክ መመለስ አይችልም ነበር? የፀጋው ጉልበት ይርዳህ .
geta eyesus malkami naw Ayizo tabaraki
እውነት ያሳፍራል ፔንጤው ማህብብረሰብ እኔ አንድ ወቅት ላይ ቸግሮኝ ልጆቼን ምመግበትን ስራ አገናኙኝ ብዬ ስጠይቅ ፊት ነሱኝ እውነት😢😢😢 ያሳፍራል እንረዳዳ እባካቹ❤❤❤
እህቴ ሆይ ፔንጤ የሆኑ ወንድሞች እና እህቶች መልካም ላያደርጉልሽ ይችላሉ። ነገር ግን ሁሌ ላንቺ መልካም የሚያደርግ ኢየሱስ አለሽ። ደግሞም መልካም የሚያደርጉ ሌሎች ብዙ ልጆች አሉት❤❤❤
@@user-katrynkulhman በትክክል እውነት ኢየሱስ እርሱ ብቻውን መልካም ነው ።አምናለው በዚሃን ጊዜ ከብዶኝ በነበረ ግዜ ለእኔ ረዳት አጋዥ አባት እንዲሆኑልኝ ሌሎችን አዘጋጀልኝ አለፍኩት ዛሬ እኔም ሰው ሆንኩኝ ጌታ ይመስገን ጴንጤ ዝም ብል እግዚአብሔር ዝም አላለም
Egzabher cherso ymarihe Ayzohe hulume bmkrana bmewxate bemwerde wisx new ymiyalefew Egzabher endgena ysibihe tarikihne yqeyrew xiru misikrinet nbre yakaflken tebarek Egzabher ye endgna Amlake new
ራስን ለጌታ ስጠው ይፈውስሃል
የብልፅግና ወንጌልን በደንብ ገልፀዋል ባዶ ተስፉ
😅😅😅😅 በትክክል
እና በመዝሙር ነዋ ጌታን የተቀበልከው
he is very smart
ጠያቂዋ ስታምር ባለትዳር መሆኗን ጠይቁልኝ ተከይፌባታለው
She is engaged 🙏
😅😅😅 ቱቦዋ የተመታ ነው
@@TigistTeklehaymanotGebreselass aybalem newr nw.
በርታ ።
❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️
አረ እባካቹ አሜን ብላቹ አትቀበሉት ልጁ ተበርዟል ለምን ስለክርስቶስ ብቻ አታወሩም በህድ ፊልም ስንቱ ከክርስቶስ ፍቅር ጠፍተዋል
Bego helina yenuresh
ሴቷ ጋዘጠኛ ውስጥ እውተኛ የ እግዚአብሔር ሀይል ና ፍቅር አሌ። ነገሮችንም በ ቃሉ እየመዘነች ትናገራለች። ጌች እግዚአብሔር ይማርህ።
Gecho🥰
Biniyam shitaye ayidelem ale 😂😂😂😂😂😂 wunetkenew 😮😮😮😮
Xeyaqiwochu esti tedmamexu please yasxelal... Esti temlesachu interview semut eski yemir yasxelal
pastor tezera gar lemetate moker bezu besheta eydane new
እከሌ ጋ እያላችሁ ፓስተሮችን ፈጣሪ ማስመሠል ትተህ በገንዘብ ደግፈው ታክሞ ይዳን
ቅዱሳን እርዱት ከምትሉ ኢትዪጵያን ብትሉ ያምርባቹሀል ከዚህ በፊት ሙሉቀን መለሰ በሰጠው ኢንተርቪ ሰሙት ሰለዚህ እንደ ህዝብ አሰቡ ኢትዪጵያዊ በሉ
የህድህ ፍልም ሃጢያት አይደለም
አለላችሁ እናንተ ግን ከእግዚአብሔርም ጋር ትገጨለች
እግዚአብሔር ተው ብሎአል ከተባልክ መቶይ ነው አለቀ ። ትብትን ችላ አትበል ። 👍🙏❤❤
ሙሉውን ሳታይ ለማውራት ከትቸኩል አዳምጥ
Denze
አንተ የሰዉ ከብት
ድንቅ ሰው
ፕሮግራማቹ ደስ ይላል ምታቀርቧቸው እንግዶችም እንደዛው ግን ምን ዋጋ አለው የኦርቶዶክስን ስም ካላጠፋቹ አይሆንም በጣም ነው የሚያናደኝ ግድ የለም ተዋቸው።
ምን ይደረግ መነሻችን ስለሆነ ነው።
በትክክል ኦርቶዶክሰን ካላነሱ ያማቸዋል ፍልማቸው ይበላሻው ምድር ኮተታም የትም ትንዘላዘሉና አልሆን ሲላቸው መሸወጂያ ቢዝነሰ እየሱሰ እየሱሰ እያሉ ያጭበርብራሉ ምድር ይሁዳ ጥርቅም😅😅
ምንሽ ተነካ ሆሆሆ🤔
እና ምን ያድርጉ መነሻቸው ኦርቶዶክስ ከሆነ መነሳቷ የማይቀር ነው
ሁላችንሞ ብልት ነን...😂😂
አረ ተደማመጡ ጠጅ ቤት አታድርጉ ደሞ ለተጋበዘው እድል ስጡት
የቻልነውን ያክል እንርዳው አሁኑኑ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Fexri yedabseh wedemchen
Asakimut brr yisebaseblet
አዳም አንተ የስጠህኝ ሚስት አሰናከለችኝ አለ
ሰውን ማየት ያሰናክላል በጊዜው ንስሃ መግባትና መመለስ ጥሩ ነው በፈተና የሚዕና የተባረከ ነው
Yalenen edegefew Benatachw
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለ ሴፉ ፋንታሁን ንገሩለት 🙏Pleased
እዛ ቤት የሚነገረውንም አስተርጉም
esu knante ytshal gaztnanew enante talka eygebachu strbeshut enkuan tmlso wdewanaw hasabu ymlsal talka atgebu adamtu end christan tubentachu felme trunwe eyalach atbertatu yrasacuhen lemed enant chnalune newenje ymtwklut yrasachune hasabe mansbarky aydelme ljugen ymdenke getaymwedew newe
ቺኳ ምንም አታውቅም መንጣጣት ብቻ ነው
አሁን የምንርዳዉን ነገር አመቻቹለት
እር ምላምሪ አለባበስሽ ምንድን ነው😮 ጡትሽ እባክሽ
እኔ ማቃት ሴትዬ አንዱ ፖሰተር ትንቢት ብሎ መድኃኒትሸን አቁሚ ተፈውሰሻል ብሎ ሴትየዎ አቆማ በአሰራአምሰት ቀን ሞታለች አንተማ በሰራክ ነው የመጣችብክ ሰንቱ ሰው በጤናው ተመቶበታል
ታዲያ ወድማችንን የቻልነውን ያክል ተሰብሰቡ ወድማችን ቢታከም እላለው ብንተባበር እላለው
Esti tra betra tnagru pls anch btley
ወይ አወራረድ
Are you guys preaching that watching Movie is an entertainment and is okay for believers to watch?????
How are you different from the world.. I thought you guys are true believers, now you make me wonder….😢😢😢