ሦስተኛው ምሽግ ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Sostegnaw Mishig Deacon Ashenafi Mekonnen

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • 9 እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ፦ ወዴት ነህ? አለው።
    10 እርሱም አለ፦ በገነት ድምፅህን ሰማሁ፤ ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፥ ተሸሸግሁም።
    11 እግዚአብሔርም አለው፦ ዕራቁትህን እንደ ሆንህ ማን ነገረህ? ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍ በውኑ በላህን?
    12 አዳምም አለ፦ ከእኔ ጋር እንድትሆን የሰጠኸኝ ሴት እርስዋ ከዛፉ ሰጠችኝና በላሁ።
    13 እግዚአብሔር አምላክም ሴቲቱን፦ ይህ ያደረግሽው ምንድር ነው? አላት። ሴቲቱም አለች፦ እባብ አሳተኝና በላሁ።

ความคิดเห็น • 6

  • @hanaehite7116
    @hanaehite7116 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልብን የሚመረምር ትምህርት እራስን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነዉ እግዚአብሔር ተናገር ሰማሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት🙏🙏

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 2 ปีที่แล้ว

    አሜን!
    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne4172 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም ዕድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal hewot yasmalen ።

  • @raptors583
    @raptors583 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen God blessed 🙏