ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ያስመረቋቸው በአዋሬ አካባቢ በአነስተኛ ወጪ የተገነቡ ቤቶች ገጽታ Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 181

  • @nebiyateasfha6098
    @nebiyateasfha6098 10 หลายเดือนก่อน +20

    እድሜና ጤናውን ይስጥሕ ገና የነዚህ አዛውንቶች ምርቃትያሰብከውን የተመኘኸውን ታሳካለሕ እኛም እንፀልይልሓለን ተባረክ ዘርሕ ይባረክ❤❤❤

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 10 หลายเดือนก่อน +31

    GOD BLESS ETHIOPIA, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES 🇪🇹 AND THE PEOPLE .

  • @Geni-r6k
    @Geni-r6k 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃላት የለኝም ብቻ እግዛብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤

  • @hussenseid2
    @hussenseid2 10 หลายเดือนก่อน +49

    የዚህ መሪ አካል ነኝ በዚህም እኮራለው አመሰግናለው አቢቾ

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 10 หลายเดือนก่อน +12

    የእነዚህ ምስኪን እናቶች አባቶች ደስታ ለአንተ ይሁን ታላቁ መሪያችን !! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 10 หลายเดือนก่อน +11

    ምስኪኑን የሚያስብ ምስጉን ነው በታመመ ጊዜ እግዚአብሔር አልጋውን ያነጥፍለታል። ይሄን የእግዚአብሔር ን ቃል አስታወሰኝ። ተባረክ መሪዬ ዋው!!

  • @timeupp49
    @timeupp49 10 หลายเดือนก่อน +25

    እንደት ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው የምናየው በእውነት መንግስት ጥሩ ሲያደርግ በርቱልን ማለት አለብን በእውነቱ እጅግ ያስደስታል!! አሜሪካም አውሮፓም ቤት መንግስት ሰርቶ በነፃ የለም በእውነት። በርቱ ጥሩ ስራ ነው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 10 หลายเดือนก่อน +15

    OMG. This is luxury home ❤. The furnitures are modern and practically wonderful. Lucky residents, Be happy, be kind to each other. Praise God and live spiritually supported proud life. ❤Biltsigina yilemlim. ❤

  • @watesooda3742
    @watesooda3742 10 หลายเดือนก่อน +17

    አብቹ አላህ ይጠብቅህ!!! ጥራት ያለዉ ህይወት ለመላዉ ኢትዮጵያውያን ይገባቸዋል ብለህ ስለምታምን ነዉ እሄ በአጋጣሚ የመጣ ስብእና ሊሆን አይችልም!!! እንደ አቶ ዮናስ ያሉ ቅን ኢትዮጵያዉያንን በማስተባበር በዜጎች ህይወት ላይ እንዲህ ትርጉም ባለዉ መል አዎንታዊ ተፅእኖ ማምጣትህ በሃገሬ ነጌ ላይ ያለኝን ተስፋ ያለመልመዋል።

  • @DanielaberaLali
    @DanielaberaLali 10 หลายเดือนก่อน +11

    ያለምልምህ ዘምንህ ይባረክ ጌታ እልፍ ያድርግህ❤😍🙌🙏

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 10 หลายเดือนก่อน +21

    በእውነት በዶክተር አብይ ሁሉ ሰው ሊኮራ ይገባል ማንም መንግሰት በኢወቴ አድርጎም አድርጎም አያውቅም የነዚህ የደሃ ምርቃት ነገ ለራሰ ነው ሁሉም ተባብሮ የዚህ አይነት ነገርን ማበራታት ከድህነት መውጣት አላህ ይሰጠው

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 10 หลายเดือนก่อน +5

    የተባረከ አንዲህ ይባርካል።እግዛብሄር ኢትዮጵያን ጨምሮ ይባርክ።

  • @samt7785
    @samt7785 10 หลายเดือนก่อน +6

    ልኡል ሆይ ስምህ ይባረክ። It is very hard not to shed your tears, when you see this wondeeful deed. Really heart warming. እነደዚህ ነገር ይብዛልን።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 หลายเดือนก่อน +12

    አብያችን ኑርልን እግዚአብሔር ን ይዘህ ነውና አሁንም
    ጥላ ከለላ ይሁንህ :: ክስርህ ያሉትን ቀን አንትን ማታ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር የሚያብርት ያስወግድልህ :; እውንትህን እግዚአብሔር እይጣልብህ ሁሌም እንደምለው ንፁህ ኢትዮጵያውያን ከጎንህ ነን ::
    በውሽት በይሀገሩ ቁጭ ብለው ከሃይማኖት መሪ እስከ ሆዳሙ ትውልድ ለጥቂት ፍርፋሪ ሀገርን አሳልፈው ሊሽጡ የተዋዋሉትን የኢትዮጵያ ነቀርሶች ፈቃዱ ከሆነ ልብ ይስጥልን አልያም ኢትዮጵያን በክፉ የሚያይ የኢትዮጵይን ሰራዊት በክፉ የሚያይ አብያችንን በክፉ የሚያይ ያስወግድልን: በሁለት ፓስፓርት ተቀምጠው እንሱ $$በዌል ፌሩምበይቲዩቡም በቲክቶኩም የሚሰበስቡትንያጥፋልን :

  • @kimdarkemal1918
    @kimdarkemal1918 10 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ይጠብቅህ ። ኢትዮጵያውያን በሙሉ ከጎኑ ሆነን ልነደግፈው ይገባል።

  • @hirutgodu8385
    @hirutgodu8385 10 หลายเดือนก่อน +14

    God bless you PM Dr Abiy❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 10 หลายเดือนก่อน +9

    የድሆች አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ

  • @endalktulu9203
    @endalktulu9203 10 หลายเดือนก่อน +11

    Incredible. Many blessings to Abiy and the builders. Let’s keep following and supporting the PM that imagines and delivers!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 หลายเดือนก่อน +10

    አብያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብያችን

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 10 หลายเดือนก่อน +21

    Your Excellency PM Dr. Abiy Ahmed, thank you for your social developent activities focused on weak, poor, and less fortune. God bless Ethiopia. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @abdbula5288
    @abdbula5288 10 หลายเดือนก่อน +3

    መልካምነት ከክፋት ይልቅ እጅግ ብርቱ ነው፣ አሸናፊም ነው። እግዚአብሔር የሚከብርበትንና ወገኖቻችንንም የሚጠቅም ነውና በርቱልን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤ እንወድሃለን እንሳሳልአለን ታላቁ መሪያችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielmuleta4182
    @danielmuleta4182 10 หลายเดือนก่อน +11

    The greatest, kind and caring leader. May God bless you!

  • @EliasMichael-b7q
    @EliasMichael-b7q 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ጠቅላይ ሚኒስትር !!! ብዙ አመት ንገስልን ፤ እግዚአብሔር ዘመንህን እስከቤተሰብህ ያለምልመው።

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha5187 10 หลายเดือนก่อน +19

    Dr Abiy’s hands are blessed, and whatever he does prospers!
    No matter how he starts it won’t take him long, he will become number one because of the blessing of the Lord that is at work in him. Today and always, he relish these supernatural blessings that God has lavishly bestowed upon him to excel, prosper, succeed, and make progress in every area of his life. Glory to God. Hallelujah!

  • @AronSolomonTsehaye
    @AronSolomonTsehaye 10 หลายเดือนก่อน +9

    Waw wonderful project of Prime minster Dr. Abiy and Yonas. May God bless you.

  • @belelejemma2309
    @belelejemma2309 10 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም ስራህ ለአንተ ብርታትን፣ ለደጋፊዎችህ ፅናትን እንደሚሰጥ ሁሉ ለጠላቶችህ ደግሞ የማያገግም ስብራትን ይሰጣቸዋል። እግዚአብሔር አንተን፣ ቤተሰቦችህንና የምትወዳትንና የምትለፋላትን ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 10 หลายเดือนก่อน +8

    Glory to our GOD thank you 🙏 so much be blessed ❤❤❤

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 10 หลายเดือนก่อน +6

    Egziabeher yimesgen! Thank you Dr Abye. May God bless you richly!

  • @kitssa19
    @kitssa19 10 หลายเดือนก่อน +4

    May Allah bless you and our beloved country ❤

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 10 หลายเดือนก่อน +6

    ውይ አብቹ ግርም እያልከኝ እኮ ነው ምንም አልልም አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 10 หลายเดือนก่อน +3

    አግ/ር የባርካቹ🙏🙌

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 10 หลายเดือนก่อน +8

    Our hero prime minister Dr Abiy you are blessed

  • @King-27
    @King-27 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቢቹ የኔ መሪ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🇪🇹🤚

  • @selina7098
    @selina7098 10 หลายเดือนก่อน +8

    God bless you more.

  • @FirdosaJh
    @FirdosaJh 10 หลายเดือนก่อน

    ኢትዩጵያዊ ጀግኖች በየመስኩ በጣም አኩርታችሁናል አስገራሜ በጣጣም ፈጣሪ አምላክ ሁሉንም ነገር አብዝቶ ይስጣችሁ ወድጂችሃለሁ በጣም ድንቅ ሀሳብ አስገራሜ ተግባር

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 10 หลายเดือนก่อน +9

    Our PM God bless you! Everyone who helped with this project, thank you!❤❤❤

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 10 หลายเดือนก่อน +9

    መሪዬ❤️

  • @AbebeAbi-dr7vi
    @AbebeAbi-dr7vi 10 หลายเดือนก่อน +5

    ለልጅልጆችህ የሚተረፈረፍ በረከት

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 10 หลายเดือนก่อน +15

    አቢቹ እውነተኛ የድኃ አባት ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 10 หลายเดือนก่อน +7

    ጥሩ የሠሩትን ማድነቅ መደገፍ ችግሮችን ማንሣት ማሣየት የጋራ መፍትሔ መፈለግና መፍታት መልመድ አለብን

  • @african-2000
    @african-2000 10 หลายเดือนก่อน +5

    God bless ABICHU'YE ... God bless ETHIOPIA'YE !!!

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 10 หลายเดือนก่อน +6

    ከተቸገሩት ጎንከመቆምምና ከመርዳት በላይ የሚአስደስት ነገር የለም

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 10 หลายเดือนก่อน +2

    አብቹትለያለህ የኢትዮጲያምርጥንጉስ 1000አመትንገስ❤❤❤❤❤

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ባንተ አየው እድሜ ይስጥህ አቢቹ

  • @abonsehbiratu2215
    @abonsehbiratu2215 10 หลายเดือนก่อน +5

    ከስዉ፡ዋጋ፡የለም፡ዋጋህ፡ከእሱ፡ዘንድ፡ነዉ፡በርታ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @birkeyohanis9158
    @birkeyohanis9158 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጠው መንግስታችን ውሎ ይግባ ዘሩ ይባረክ እኛንም አስቡን ወረዳ 6አራዳ ክፍለ ከተማ ፍለፊት ብታዩት

  • @Teddyyiz
    @Teddyyiz 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @abubakirendris4745
    @abubakirendris4745 10 หลายเดือนก่อน +3

    አብቹ አብቹ አብቹ ጤናና እድሜ ተመኘውልህ

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 10 หลายเดือนก่อน +5

    my king god bless you ❤

  • @AbebeAbi-dr7vi
    @AbebeAbi-dr7vi 10 หลายเดือนก่อน +4

    ረጅም እድሜ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 10 หลายเดือนก่อน +4

    የአንድ ሰው ደስታ ሁሉን ያስደስታል። እግዚአብሔር ብድራትን ይመልሳል።
    ለዘመናት የበሰበሰ ሠፈር ዋው!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 หลายเดือนก่อน +5

    አብቹ የደሀ አባት❤❤🎉🎉

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 10 หลายเดือนก่อน +4

    ተመልከት አላማህን
    ተከተለው መሪሕን 🇪🇹
    ደግነት ጀግንነት ነው 🙏
    ስው ሁን

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 10 หลายเดือนก่อน +13

    ዶ/ር አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያግዝህ አሚን ጠላቶችህን አላህ ያጥፋልህ አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን አሚን ።

    • @ይሁናይሀን
      @ይሁናይሀን 10 หลายเดือนก่อน

      አላህ. ይጠብቅህ. እዉነት. ነዉ. የአባቱ. ጥላቻ. ስላለበት. ኢስላምንምጨ እንደዛዉ. ያህል. ነዉ. የሚጠላዉ ቀን. ጠብቆ. መድረሻ. ያሳጣሀል. አላህ. ይጠብቅህ. በል. አንተ. እዚ

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 10 หลายเดือนก่อน

    አቶ ዬናስ እግዛብሄር ይባርክህ መሪየችንም ይባረክ

  • @abrahangebreyes8390
    @abrahangebreyes8390 10 หลายเดือนก่อน +17

    እባካችሁ መስራት ባንችል እንቅፋት አንሁን❤❤❤

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 10 หลายเดือนก่อน +2

    EGZEABHER kantegar slale hulum tchlaleh❤❤❤

  • @Addisqen_1
    @Addisqen_1 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይባርክ ውዱ መርያችን ጠላት ይንጫጫ አንተ ስራህን ስራ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @TsehayWoldesemyat
    @TsehayWoldesemyat 10 หลายเดือนก่อน +3

    የድሆች አምላክ ምረኮን የብዛላችሁ ክፍሁ ሉይጋርዳችሁ እናንተምእድለኛ ች እንኳን ደሰአላ እምዩ አገሪ ሰላምቨ እንደወንዝ ሞልቶ ይፍሰሰ

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 10 หลายเดือนก่อน

    ከሲሆል ወደገነት❤❤❤እግዚያቢኤር ይመስገንንንን

  • @getachewashenafi7801
    @getachewashenafi7801 10 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ መሪ ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ !

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አብይ እና የሀገሬ ህዝብ የጸናዉ የእግዚያብሄር እጅ ይጠብቅህ በዚህ ስራላይ ደግነትን ሁሉ ያረጋቹህ ዘመናቹህ እጃቹህ ይባረክ

  • @sileshihailu4086
    @sileshihailu4086 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ስራ ነው፡፡ ሁሉም መልካም ነገሮች ሲሰራ ማበረታት አለበት

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ማሻአላህ በረካሁን

  • @blaenshfoltera-ny1th
    @blaenshfoltera-ny1th 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደሰ ይላል ህውቡም ተሰማምቶ ሚኖርበት ፉቅር ይሰጠው ማለት ነው

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይምስገን በርታ እግዚአብሔር በሰጠህ ግዜ እንዴህ ተጠቅመህበት ህዝብህን ማገልገልህ እግዚአብሔር ይባርክሐል ዶ/ር አብይ አብራችሁ የተባበራችሁ ለዚህ ህንፃ መሳካት የተባበራሁ ሁሌም ታሪክ ይመሰክርላችዋል በርቱ.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 10 หลายเดือนก่อน +5

    Love 😍 and prosperity

  • @abebawmegersa3890
    @abebawmegersa3890 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you pm Abiy!for your best action

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 10 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️አቢቹ 🙏🙏🙏

  • @amen2356
    @amen2356 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብሩክ የተባረክ ረጅም እድሜ ላንተና ለመንግስትህ እንወድሀለን አብቹዬ🎉🎉🎉🎉

  • @melakudufera306
    @melakudufera306 10 หลายเดือนก่อน +6

    You see three months of completion is Amazing in Ethiopia. There4, I wish if all Government house projects are awarded to short lists of such high performing contractors.

    • @melakudufera306
      @melakudufera306 10 หลายเดือนก่อน

      Yes, Ato Yonas of Ovid Bravo. Such an innovative and mind blowing performance should get a proper reward by granting an other projects. I beg the Governors to encourage such technologists in future projects in Ethiopia.

  • @SamiMan-yu5ml
    @SamiMan-yu5ml 10 หลายเดือนก่อน +2

    We love you doctor abey

  • @asanaseleshiasfaw2402
    @asanaseleshiasfaw2402 10 หลายเดือนก่อน +3

    Extremely Great job 🎉🎉🎉🎉

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 10 หลายเดือนก่อน

    I don't have words
    PM proud of you not all worlds really I proud of ethiopian, I can't say anything
    God blessing your family
    Always our Ethiopia 🇪🇹 ❤️
    Winnn with our Amazing PM
    We're beside you love and peace Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤

  • @ziyadkamal8888
    @ziyadkamal8888 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤

  • @JohnD70
    @JohnD70 10 หลายเดือนก่อน +8

    አቦ ሰወድህ ምንማድረግ አይቻልም።

  • @tolaatamrat1772
    @tolaatamrat1772 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና መሪ::
    የሚስኪኖች ወዳጅ ጌታ በዳሙ ይሸፍንህ:: አንተንና አቶ ደመቀን እንዲሁም ጠቅላላ የኢትዮጵያ መሪና አገልጋዮች እግዚአብሔር ይበርካችሁ

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 10 หลายเดือนก่อน +3

    የራሱን መጽሐፍ ሸጦ ለድሃ ቤት መስራት!!! ይሄን የየትም ሃገር መሪ አላደረገው ... የኛ አብቹ ብቻ አንጂ!!! እንኳንም የኛ ሆንክ!!! ባንተ መልካምነት ሁላችንም ዘረማንዘሮችህ እንባረካለን! አቶ ዮናስም ተባረክልን! ከፍ በልልን! አንተም እንኳንም የኛ ሆንክ!!! ከልግስናህ በተጨማሪ በብቃትህም ተደምመናል። ኮርተናል።
    ሴጣንና ጠላት ደግ ሥራን አይወድምና በዚህም መልካም ተግባር የሚቀኑ የሚያለቃቅሱ ይኖራሉ! አንተ ግን ቀጥል! እግዚአብሄር እና እኛ ከጎንህ አለን!!! በርታ!!! እንኳን ደሥ ያለህ! ዛሬ ባለዚህ ዘመናዊ ቤት የሆናችሁ የሃገራችን ምስኪን ወገኖች እንኳን ደስ ያላችሁ! በናንተ ደሥ ብሎናል። ፈጣሪ ይመስገን! መሪያችን ኑርልን! እንኳንም የኛ ሆንክ!

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 10 หลายเดือนก่อน

    Abbch no words describe your amazing jobs beyond unspeakable and your kindness is fantastic. God bless you more and more. Mr Younse God bless you for helping elderly people u make them happy the rest of their lives. Wishing you all the best.

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 10 หลายเดือนก่อน +9

    አቦ አንተ መሪ ነህ የደግነት አመልካች አቅጣጫ ጠቋሚ ፣ የደሀ አደግ አባት ታዛዥ ባርያ የመስጠትን ልክ የተረዳህ ሰጪ ፣ የልግስናን ደስታ የምታጣጥም ደስታህ ማድረግና መከወን የሆነ ክቡር ጠቅላይ ምኒስተር ዶር አብይ አህመድ አሊ👏👏👏👏

  • @solomonfekere9196
    @solomonfekere9196 10 หลายเดือนก่อน

    አቢቹ እድሜና ጤና ይስጥህ💝💞💞💞

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 10 หลายเดือนก่อน

    ዓብይ አሕመድን በጥበብ አሳድጎ ለኢትዮጵያ የሰጠ ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f 10 หลายเดือนก่อน +1

    only 3 month amazing❤

  • @EndiYelm
    @EndiYelm 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጲያ ታድላለች ተመስገን

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 10 หลายเดือนก่อน +2

    Temsgennnn❤❤❤

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx 10 หลายเดือนก่อน

    ጠ/ሚ አብይ ስራህ ሁሉ ብርሐን ነዉ፡ እዉነት ነዉ ሁሌም እንደምትለዉ ሠርተን ኢትዮጵያን መቀየር ያለብን እኛዉ ልጆችዋ ነን፡ መልካም የስራ የብልፅግና ዘመን!

  • @alemeticha5164
    @alemeticha5164 10 หลายเดือนก่อน

    አብቹ እግዝያብሄር ይጠብቅክ❤❤❤

  • @zero2hero262
    @zero2hero262 10 หลายเดือนก่อน

    Great Job.
    We expect more next year...

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 10 หลายเดือนก่อน +4

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lakewmengistu3066
    @lakewmengistu3066 10 หลายเดือนก่อน

    Excellent!!!

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 10 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ ርህሰ መስተዳድር የአማራ ርህሰ መስተዳድር በአጠቃላይ የክልል መስተዳድሮች ከታላቁ መሪያችን ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ ተማሩ !!

  • @tewodroslemma6125
    @tewodroslemma6125 10 หลายเดือนก่อน +1

    I just want to say here a few things and say to thanks our lovely humble prime minister Dr. Abiy Ahmed for his powerfully used his act of kindness; I just want to say so thank you for every effort and to be there and demonstrating faithfulness that come from deep love of our poor country helpless mother and father. May God bless you for your love and support indeed it is true many of our richest people miss their opportunity to be used by him. We thank you for being willing to be God instrument of blessing in most of poor people life! May the Lord God bless you 7X7……………..!

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 10 หลายเดือนก่อน

    እንደግለሰብ ይሄን ዓይነት የደግነት ስራ መስራት ይበል የሚያሰኝ አስተማሪ ነው።
    ይሄ ማለት ግን ፓሊስ ነክ በሆነ ሁኔታ ሀገርን ከመቀየር ጋር ምንም የሚገናኘው ነገር የለም። እንደጠቅላይ ሚኒስቴር የሕዝብ ሕይወት ቀያሪ ነገሮች ላይ ማተኮር አለብህ።

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 10 หลายเดือนก่อน

    ደግነት መሪያችን ተኮትኩቶ ያደገበት የማይለየው የዘወትር ተግባሩ ነው

  • @AmareSiyum
    @AmareSiyum 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ስላገኘችሁ ደስብሎናል

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጉሩም ድንቅ ነው

  • @ethss_elearning-mk8ep
    @ethss_elearning-mk8ep 10 หลายเดือนก่อน

    Fikrun yabizalin arif sira nw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 10 หลายเดือนก่อน +3

    Ato Yonnas you did a great job I think it is a good promotion for the rest of Ovid Real State investment don't compromise keeping your promise

  • @bedrishuosu6230
    @bedrishuosu6230 10 หลายเดือนก่อน

    አብቹ አባ መላ !! የምንወድህና አላማህን አምነን የምንከተልህ በምክንያት ነው ስንላቸው ያላመኑን..... "የናቁሽ ሁላ ወደ እግሮችሽ ጫማ..." የተባለው በተጨባጭ መድረሱን ሳይ ደግሞ ኩራት ይሰማኛል ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏