ምዕራብ ህይወት ብርሃን "ሀ " መዘምራን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @TenayeLema
    @TenayeLema 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው!!ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ጨምሩ ጨምሩ ጨምሩ።

  • @mesayteklay7054
    @mesayteklay7054 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ነው!

  • @mikybaby7213
    @mikybaby7213 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ዝማሬ።

  • @obsabidiru3165
    @obsabidiru3165 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @jehovahjirehfamily6359
    @jehovahjirehfamily6359 ปีที่แล้ว +1

    የመንፈስ ቅዱስ ህልውና በኃይል ያለበት መዝሙር እንደሆነ ያስታውቃል

  • @MeseretTegegn-vr6nd
    @MeseretTegegn-vr6nd ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ዝማሬ ነው የተከፈለልንን እንዳንረሳ የሚያደርግ የረዳችሁ ጌታ ይባረክ

  • @jehovahjirehfamily6359
    @jehovahjirehfamily6359 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ሌሎች መዝሙሮችንም...

  • @kbruberta8664
    @kbruberta8664 ปีที่แล้ว +1

    1ኛ/ ተከፍሎልናል / 2ኛ / ተከፍሎብናል // ስለተከፈለልን ነጻ ነን ስለተከፈለብን የእርሱ ነን . ምስጋናችንን እናበዛለን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን !!!

  • @492990712
    @492990712 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው መዝሙር ተባረኩ!!🥰🥰

  • @abebehaliemariyamabebe4849
    @abebehaliemariyamabebe4849 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ምድሪቷ የሚያስፈልጋት እደዚህ አይነት አገልግሎት ነው እየሱስን የሚያስብ የሚያስታውስ ተቀጣጠሉ ቀጥሉ እግዚአብሔር ዛሬም ዘማሪ አሉት እደ በደሙት

  • @crestyanderedesta4680
    @crestyanderedesta4680 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እደዚህ አይነት መዝሙር ይብዛልን

  • @eyerustekle
    @eyerustekle ปีที่แล้ว +1

    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው ፀጋው ይብዛላቹ

  • @bemnetaychegrew9053
    @bemnetaychegrew9053 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስታ ይላል ተባረኩ!!

  • @mesayberhanu9934
    @mesayberhanu9934 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ!

  • @frankoabuye-yi5zy
    @frankoabuye-yi5zy ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ዋጋ የተከፈለልን ነን ስለዚህ የተዋለልንን ውለታ እናስተውሳለን

  • @AqwayerWAAHBC
    @AqwayerWAAHBC  ปีที่แล้ว +1

    Amen thanks

  • @biniyam.d1284
    @biniyam.d1284 ปีที่แล้ว +1

    ያብዛላችሁ ተባረኩ!

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 ปีที่แล้ว +1

    God bless you 🙏 all

  • @eyoeltesfaye7785
    @eyoeltesfaye7785 ปีที่แล้ว

    Wow ❤

  • @bemnetaychegrew9053
    @bemnetaychegrew9053 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤እኒም አስታውሳለ ኔታ አዳነኝ🙏🙏