ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ የቼልሲ ደጋፊ ነኝ🥰💙💙 ነገር ግን አሌክሶ ምርጥና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነው የምትወዱት በላይክ ግለፁ❤
ልጁ እኮ የኤሬ ዴቬዜ ምርጡ ተጫዋች ነበር ወደ ሊቨርፑል ሲሄድም ችሎታዉ ግልፅ ነበር አሁን ደግሞ ያንን ችሎታዉን እያሳየን ነዉ እናም ጋክፖ ዕድል ስላገኘ ዕድሉን በአግባቡ እየተጠቀመበት ነዉ ግን ለ ስሎት ክሬዲት መስጠት አለብንIDOL👌👌👌👌👌
ሊቬ ሁሌም ወደ ለይ
የዲያዝ መኖር እራሱ ፉክክር እንዲኖር ስላደረገዉ ይበልጥ እንዲጠነክር እኔ እንዲሰራ አድርጎታል ከሁሉም በላይ ግን የሚመቸዉ ቦታ ላይ መጨወቱ የጠቀመው ይመስለኛል
ፉክክር ላይ መሆናቸው ከድያዝ ጋር ጥሩ ነው ቦታው መሆኑን እያሣየ ነው
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ቆያችው ሊቨርፑል ሊቨርፑል ❤❤❤ ጋክፖ ጋክፖ ምርጥ ናቸው ጥሩ አጨራረስ ጀምሯል "! ዲያዝ ግን መሃል ላይ እየተመቸው አይደለም ኳስ መያዝ ቢችልም ውጤታማ አይደለም ይህ ማለት ክንፍ ላይ ነው ቦታው ሌላ የዲያጎ ጆታ ተቀያሪ ጨራሽ አጥቂ ይፈለጋል ኑኔዝ መውጣት አለበት ከዚህ በኋላ ጨንጓራችንን መምለጥ የለብንም እህኽኽ ጥቅም የለለው ኬዛ ከማስቀመጥ ወንበር ከማስሞቅ ሁለቱን ወደ ውጭ ብሎ አንድ የመሃል አጥቂ ያስፈልጋል ሁለት በአንድ
Yes alixio ❤❤
wellcome ❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
Liverpool ambesa nachew
አላዛር ❤❤❤❤YNWA
Wellcome ❤❤❤❤
Aliss zizuu ❤❤❤
Alazar bexanewu miwodiki getan mirxi gazexenyanek hulee isemaloo indawum qir yilenyal TH-cam gabuche anten saxa huleem adamixalo
❤❤❤
Fitahaw
አልአዛር እይታዎችህ አስደናቂዎች ናቸው እግርኳስ ተጫውተሀል እንዴ? መልሱን እጠብቃለው። ጋክፖ እንደመጣ ሰሞን ነበር ከሄነሪ ጋር የሚመሳሰል አጨዋወት እንዳለው የተረዳውት የሚገርመው ግን አንተ ስትደግምልኝ እይታዬ ልክ ነበር አልኩ ።አሁን ጋክፖ የቀረው ፍጥነቱን ማሻሻል እና ስፕሪንቶች ላይ መስራት ይመስለኛል አንዳንዴም ዝግም የማለት ነገር ይስተዋልበታል ያን ካረገ ሄነሪን ባይተካም ለሱ የቀረበ ተጨዋች የመሆን አቅም አለው።
ድያዝ ዩናይትድ ላይ ቆሟል ደሞ አቀርቅሮ ነው የሚጫወተው አዳደየ ሲያናድድ ጋክቦ ይሻላል አሁን።
🤙
❤❤❤❤❤
እኔ የቼልሲ ደጋፊ ነኝ🥰💙💙
ነገር ግን አሌክሶ ምርጥና ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነው
የምትወዱት በላይክ ግለፁ❤
ልጁ እኮ የኤሬ ዴቬዜ ምርጡ ተጫዋች ነበር
ወደ ሊቨርፑል ሲሄድም ችሎታዉ ግልፅ ነበር
አሁን ደግሞ ያንን ችሎታዉን እያሳየን ነዉ እናም ጋክፖ ዕድል ስላገኘ ዕድሉን በአግባቡ እየተጠቀመበት ነዉ ግን ለ ስሎት ክሬዲት መስጠት አለብን
IDOL👌👌👌👌👌