እውነተኛው ብርሃን የዮሐንስ ወንጌል ም. ፩፥፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 11 หลายเดือนก่อน +5

    አረ ኦርቶዶክሳውያን ወዴት ነን ያለነው ቃሉን እንስማ እንደዚህ አይነት መምህራን ስናገኝ እንማር የሰው ታሪክ ማየት መስማት ምንም አያደርግልንም

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 11 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር ዘላለም ወንድሙ እንዲህ ቃሉን ፈትፍተህ የምታስተምረን የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @astedesewmhone7921
    @astedesewmhone7921 11 หลายเดือนก่อน +5

    መምህራችን ቃል ህይወት የሰማል

  • @selamawittadesse2816
    @selamawittadesse2816 11 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳ ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ።💚💛❤️

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @workalemahusahle
    @workalemahusahle 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zenebechwoldegiorgis128
    @zenebechwoldegiorgis128 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 11 หลายเดือนก่อน +1

    መአምሕር ዘላአለም ቃለሕወት ያሰማአለን 💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃና በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 11 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ዘላለም ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 "እውነተኛው ብርሃን" በተግባር ፍቅሩን፣ ጥምቀቱን፣ ምሕረቱን፣ ይቅርታውን፣ ትግስቱን ....መልካምነትን ሁሉ ያስተማረንን ስለፈጠረን አምላካችን እግዚአብሔር ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን የዓለም ብርሃንን ድንቅ ትምህርት ተማርን❤ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤🙏ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ❤❤❤

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @samsonshenkoru1891
    @samsonshenkoru1891 11 หลายเดือนก่อน

    መ/ር ዘላለም ወንድሙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    መንግስቱን ያውስክ አሜን አሜን አሜን !!!!!

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 11 หลายเดือนก่อน

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!!! MEMHERACHEN.

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "እግዚአብሔር የፅድቅ ብርሃን ነው" ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን🙏

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @tenagebru9465
    @tenagebru9465 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Kale Hiwoten yasemalen Memhirachen

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋዉን ክብሩን ያድልልን❤❤❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 11 หลายเดือนก่อน

    Kale.hiyot.yasemalen.amen

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "እግዚአብሔር በባሕሪው ቅዱስ ነው"

  • @ediworku4925
    @ediworku4925 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @marakimuya2727
    @marakimuya2727 11 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @elsamengestu7933
    @elsamengestu7933 11 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወት ያሰማልን🙏

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ መምህር ዘለአለም እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት የእርሶን ትምህርት መስማት እንዴት መታደል ነው በፀሎቶ አስቡኝ ቃለ እይወት ያሰማልን አምላክ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @DanielBirru
    @DanielBirru 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "ስለ ክርስቶስ ትንሳኤ አስቀድሞ አውቆ ነፍሱ በሲዖል እንዳልቀረች ስጋውም በመበስበስ እንዳላየ ተናገረ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች እንኳን ያለእርሱ የሆነ የለም"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ሰማይ ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት"

  • @almazbekele2325
    @almazbekele2325 11 หลายเดือนก่อน

    Amennn

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "በኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "ብርሃን በጨለማ ውስጥ ይበራል ጨለማውም አላሸነፈውም"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "ኢያቄምና ሃና ሰማይን ወለዱ ሰማያቸውም ፀሐይን አወጣች"

  • @FirehiwotGirma-h5q
    @FirehiwotGirma-h5q 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 11 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🏽

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "መልካሙን ስራቸውን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    "የቅዱሳን የጸጋ ነው"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏