ግብፅን በመቃወም ለኢትዮጵያ ድጋፍ ሰጡ | ሶማሌላንድ “ጦርነት ታውጆብኛል” | ህዳሴው ብስራት አሰማ | አሜሪካ ዩክሬንን አላሳመንሽኝም አለች | Aug 25

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @gmnethiopia
    Subscribe to GMN ETHIOPIA!
    የጂ ኤም ኤን ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
    #ethiopia #gmntvethiopia #ethiopianews #news_of_ethiopia #ዜና #ኢትዮጵያ #fetadaily #israel #gaza #amharicnews #anchor #ethio360 #russia #ሩሲያ #ዩክሬን #ፑቲን #ukraine #russia_ukraine #russia_ukraine_war #palestine #Tigray #Amhara #Oromia #ትግራይ #አማራ #ፋኖ #Oromo #omn #EthioForum #Eritrea #Zehabesha #AbiyAhmed #MesayMekonnen #TPLF #ብልጽግና #ReyotMedia #ZaraMedia #Lualawi #EMS #ENDF #መከላከያ #somalia #somaliland #somaliaethiopia #ሱማሊያ #ሱማሌላንድ #ቀይባህር #ወደብ #ሀርጌሳ #hargeisa #mogadishu #ሱማሌላንድ #ሱማሊላንድ #ሱማሊያኢትዮጵያ #ግብጽ #nileethiopia #egyptethiopia #somalilandethiopia #somalilandsomalia

ความคิดเห็น • 242

  • @AregaAregga
    @AregaAregga 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነታው በትክክል የምትዘግብ ሚድያ ብኖር እች ምድያ ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 2 หลายเดือนก่อน +1

    GMN በርታ ጀግናችን🙏🇪🇹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 หลายเดือนก่อน +15

    GMN አንተ ልጅ ኑሪልን❤❤

  • @FuhadFuhad-pf9fu
    @FuhadFuhad-pf9fu 2 หลายเดือนก่อน +24

    ሰላም ለእትዮጵያና ለሶማሌ ላንድ

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis 2 หลายเดือนก่อน +38

    ድል ለኢምዬ ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yamomoya2468
      @yamomoya2468 2 หลายเดือนก่อน +2

      ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇷🇺💪🇷🇺💪🇷🇺💪🇨🇳💪🇷🇺🇨🇳🇪🇹💪

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@yamomoya2468 ለተሸጠች ሀገር የሚገርመኝ ኢትዮጵያ ና ህዝቡ ተለያይተዋል ፣ ገና ኢትዮጵያ በደንብ አታውቋትም ችግርን አልተረዳችዋትም ይሄ መምራት የሌለበት የቤት ደላላ ይመስል እንደ ህፃን ብከረሚላ የሚታለል ዶማ ፍጡር ነው

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 2 หลายเดือนก่อน

      የግብፅ የሱማሌ መንግስታት ከህዝቡ ጋር ይወያያል እናንተስ ይሄ በፓርላማው ውስጥ ድሀ ጥል መሄነን እየነገራቹ ነው ለማንኛውም እኔ ለሱማሌ ለግብፅ እደግፋለው

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው በጣም ደስ ይላል ግድባችን ለዚህ ስለበቃልን እግዚአብሔር ይመስገን 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰❤❤❤

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 หลายเดือนก่อน +16

    ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @Hecki_A
    @Hecki_A 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለሃገሬ 💪

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለእምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 2 หลายเดือนก่อน +2

    GMN is the best Ethiopian media of all, I appreciate for everything what you doing excellent job.

  • @DerejeLegese-l3o
    @DerejeLegese-l3o 2 หลายเดือนก่อน +2

    💚💛💞love GMN

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 หลายเดือนก่อน +48

    እውነተኛ የኢትዮጵያን በጎ ገፅታ የሚመኝ ሚዲያ GMN❤❤❤❤

    • @bekeleadugna5995
      @bekeleadugna5995 2 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @lemmagutema113
      @lemmagutema113 2 หลายเดือนก่อน

      .P😊p o ?😊

    • @saadaathiobi3206
      @saadaathiobi3206 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ ወላሂ በደስታ ሰምተ በደስታ ነው የምጨረሰው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊

    • @saadaathiobi3206
      @saadaathiobi3206 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ ወላሂ በደስታ ሰምተ በደስታ ነው የምጨረሰው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @HooyoMacaan-l2v
    @HooyoMacaan-l2v 2 หลายเดือนก่อน +22

    i am from soomali i love ETHIOPIA ❤❤❤❤GMN

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉 ዋው ዴስ ይላል🎉🎉🎉

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 2 หลายเดือนก่อน +14

    ድል ለኢትዮጵያና ሱማሌ ላንድ

  • @MehariyWendim
    @MehariyWendim 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለሀገሬ ሰላም ለህዝቦችዋ።

  • @Mesfinasfew
    @Mesfinasfew 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድልለኢትዮጰያሀገሬ

  • @HabtamuAbebe-k5u
    @HabtamuAbebe-k5u 2 หลายเดือนก่อน +2

    gmn hager wedaj media ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeselamalemayehu9542
    @yeselamalemayehu9542 2 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያዬ🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሸነፍነሽ💪💪💪

  • @amanmate659
    @amanmate659 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia always wins GMN best channel all the time ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhanAbdul-k5j
    @KhanAbdul-k5j 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሀግሬ ከፍ ከፍ ወደላይ❤❤❤

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh 2 หลายเดือนก่อน +4

    GMN Ethiopia የሀገሬ ድምጽ እና መልካም ብስራት ናችሁ ሁልጊዜ ሰላም አይለያችሁ

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 2 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለሀገሬ ሰለምና ፍቅር ለወገኔ ክፉ አይካሽ እማ ሀገሬ💎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GeorgemierafAbera
    @GeorgemierafAbera 2 หลายเดือนก่อน +8

    ❤ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @Samebnm
    @Samebnm 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ወደፌት 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mitikurikita2118
    @mitikurikita2118 2 หลายเดือนก่อน +2

    I’m very proud of you thanks

  • @BirukBekele-e6s
    @BirukBekele-e6s 2 หลายเดือนก่อน +5

    ንዝረት የሆነች ዜና ተባረክ ወንድማችን

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 2 หลายเดือนก่อน +19

    ድሉ የእናት ሀገሬ ኢትዮጲያ ነዉ ሰላማችዉ ይብዛልን GMN

  • @KebedeWorkiye
    @KebedeWorkiye 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥሚዲያ

  • @Anjelo236
    @Anjelo236 2 หลายเดือนก่อน +2

    #Well_come_my_best_media_#GMN_ETHIOPIA_🇪🇹_#thanks_for_sharing_❤❤❤❤❤❤

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሠግናለን GMN ድል ስኬት ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏

  • @TsegayeLema-t5q
    @TsegayeLema-t5q 2 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮጵያን የውስጣችንን ሰላም እግዚአብሄር ይመልስልን እንጂ ለማንም አናስም

  • @Benjamin-p6w
    @Benjamin-p6w 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኢትዮጵያ አምላክ አይጥለንም ኢትዮጵያን እግዚአብሄር ይባርካት☝ ድል ለሀገራችን ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ashenafitekilu587
    @ashenafitekilu587 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናዬ በርታልኝ

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የሰጣሃል ❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 หลายเดือนก่อน +34

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድባችን ለዚህ ደረጃ እንዲደርስ የረዳን ፈጣሪ ይመስገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @sidoyennatu4472
    @sidoyennatu4472 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገሬ በአምላክሽ ኩሪ እሱ ቀኝሽ ነውና ❤

  • @hussenahmed6105
    @hussenahmed6105 2 หลายเดือนก่อน +15

    ኢትዮጵያ ሁለየም ታሸንፋለች በአላህ ፍቃድ

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፖለቲካውን ትተን አገራችን አንድነቷ እንደግፍ እውደድ

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 2 หลายเดือนก่อน +10

    thanks Somalia people from 🇪🇹🇪🇹🇸🇴🇸🇴

  • @AshenafiTarekegn-i8w
    @AshenafiTarekegn-i8w 2 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ወንድማችን የአንተ ዓይነቱን ያብዛልን👏👏👏

  • @AmorawDagne
    @AmorawDagne 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ። የሁልጊዜ አድማጭ አሞራው ዳኜ ከ Khorfakkan

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዜና ስታነብ በጣም ትችላለህ ። በርታ ተመችቶኛል ።

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h 2 หลายเดือนก่อน

      የምር በሀገር ወኔ የተሞላ ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @girumaschalew1700
    @girumaschalew1700 2 หลายเดือนก่อน +4

    Victory belongs to the warriors 💪💪❤️🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekonenyerufaelmekonenyerufael
    @mekonenyerufaelmekonenyerufael 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ የሰላም ሃገር

  • @teshalemoges8541
    @teshalemoges8541 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጲያ እንኳን ጎረቤቷ ለአለምም መፍትሄ ነች።

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሶማሊያዉያን ዉለታቸዉን አይረሱም ያኔ ሲፈርሱ መጠለያ በማንኛዉም የኢትዮጵያ ክልል በሰላም እንደአገራቸዉ የኖሩባት የተዳሩ የወለዱባት የተማሩባት በሰፈር ደረጃ እንኳን በቦሌ ክፍለከተማ ሰፈር ቆርቅረዉ ዘና ፈታ እያሉ ነዉ ገና እስከዉህደት እንሄዳለን ምቀኛ ድብን ይበል❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

    • @fikreslassagemeda4646
      @fikreslassagemeda4646 2 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 2 หลายเดือนก่อน +3

    GMN ምርጥ ሚዲያ እና ምርጥ አቀራረብ ከእውነተኛ ዜና ጋር 🙏🙏

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ አገሬን ኢትዮጲያን እወዳታለው እናተሥ ወገኖቼ?

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሪፋ ሚዲያ ወቅቱን ጠብቅ የሚሰራ እውነተኛ መረጃ ናችሁ ቀጥሉበት

  • @mubarekkefeno5822
    @mubarekkefeno5822 2 หลายเดือนก่อน +2

    GMN ሁሌም 1ኛ ነው። በርትታችሁ ቀጥሉበት ።❤❤❤❤❤❤

  • @Abeberike
    @Abeberike 2 หลายเดือนก่อน +3

    still waiting for your News.

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 หลายเดือนก่อน +12

    ይህ ልጅ ላገሩ ፍቅር አለው❤❤❤

  • @JamesAraga-r1k
    @JamesAraga-r1k 2 หลายเดือนก่อน +10

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪✊️✊️✊️

  • @SurayaHamed
    @SurayaHamed 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ አለሃ እድሜ ይስጥ

  • @TagetasemaWoldemichael
    @TagetasemaWoldemichael 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ብልፅግና ከፍታ ድል መከናወን ስከት ለኢትዮጵያ❤

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @peaceforall3258
    @peaceforall3258 2 หลายเดือนก่อน +5

    Welcome bro!❤

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 หลายเดือนก่อน +7

    GMN ሀገር ወዳድ የምስራች ዜናዎች ምንጭ ።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 2 หลายเดือนก่อน +2

    Gmn በጣም ነዉ የማደንቅህ ነገር ቢኖር እኔ የምኖረዉ ሶማሊያ ዉስጥ ነዉ ፣ያልካቸዉ ሂሉ እስከነንግግራቸዉ ስላቀርክ ፣ቦታዉን ስለማዉቀዉ ሁሉንም ፣፣አደንቃሃለሁ የምገርም እዉነተኛ አቀራረብ ነዉ ፣ሌሎቹም እንዳንተ ቢሆኑ መልካም ነዉ thank uuuuuuu

  • @RashadHirphasa1234
    @RashadHirphasa1234 2 หลายเดือนก่อน +1

    GMN ማልካም ማልካሙን ያሳማ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @wollo8845
    @wollo8845 2 หลายเดือนก่อน +1

    GMN የኛ ተወዳጅ እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግብጽን በደንብ ያዉቋታላ ምላስ እንጂ ልብ እንደ ሌላት 💯💯✅✅

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 2 หลายเดือนก่อน

      ከአፍሪካ በጦር አቅሟ አንደኛ ናት። በኢኮኖሚም😂 አብይ ወላሂ ወላሂ የግብፅን ጥቅም አልጎዳም

  • @kinfebulcha1500
    @kinfebulcha1500 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ GMN.

  • @AbabaJa-o6h
    @AbabaJa-o6h 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክለኛ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 หลายเดือนก่อน +2

    Most lovable news!!❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @AssefaHaile-z5d
    @AssefaHaile-z5d 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ለሱማሊያ ሱማሊያን ወንድማማቾች ናቸው ።

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሶማሊያ ህዝብ ብልህ መሆኑን ያሳያል❤

  • @abdisalmredwan5463
    @abdisalmredwan5463 2 หลายเดือนก่อน +1

    GMN የኢትዮጵያ ድምፅ, i love you, ma brother❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ኢትዮጵያ ሃገራችን ❤❤❤

  • @dagafawashe
    @dagafawashe 2 หลายเดือนก่อน +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹wow thank GMN for everything

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጂኤም ኤን ኢትዮጵያ ምርጥ ዩቲዩብ ሚዲያ ሲሆን ድምፁ ከሌሎች ሚዲያዎች ስታንዳርድ ልክ ብታደርጉ በተረፈ በርቱ 🙏

  • @AbdeSeman
    @AbdeSeman 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአላህ ብዙ እናያለን

  • @fikreslassagemeda4646
    @fikreslassagemeda4646 2 หลายเดือนก่อน +3

    VICTORY FOR ETHIOPIA AND SOMALI LAND 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 2 หลายเดือนก่อน +22

    እንደእኔ ይህንን ቻናል ምትወዱ like አድርጉለት!!

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ETHIOPIA..KING❤

  • @miftahkedir5828
    @miftahkedir5828 2 หลายเดือนก่อน +2

    It's so nice news, Thanks for it.

  • @AlexMulamo
    @AlexMulamo 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዋደሌ,ሰመሌአ,TANKYU

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 2 หลายเดือนก่อน +2

    የታላቁ ህዳሴ የአባይ ግድባችን ለኢትዮጵያና ለወዳጆቻችን ተጨማሪ የኤሌትሪክ ሀይል መስጠት ጀምሯል። የቪላውን መሪ ሀሰንን በመቃወም ሰላም ወዳድ የሶማሊያ ወንድሞቻችን የግብፅ ወታደር ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ ለባለውለታቸው ኢትዮጵያ ድጋፋቸውን የሰጡበት ታሪክ በመስራት ሀገራቸውን ከግብፅ ወረራ ተከላክለዋል። ✌️💚💛❤️ ✌️ 💙 🙏

  • @hebtamudechasadebela2035
    @hebtamudechasadebela2035 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ነችሁ❤❤❤

  • @hanaeshetu3695
    @hanaeshetu3695 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን GMN❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @BMGPlay12
    @BMGPlay12 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wel come❤

  • @asaminewwoldedesta4075
    @asaminewwoldedesta4075 2 หลายเดือนก่อน +2

    GMN በርታ ተመራጭ ዜና ምንጭ

  • @ZerihunChufamo-l6z
    @ZerihunChufamo-l6z 2 หลายเดือนก่อน +1

    Vector to Ethiopia ❤🎉

  • @sarafirdous916
    @sarafirdous916 2 หลายเดือนก่อน +2

    💪💪💪💪💪

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጰያን ነክቶ ነጃ የወጣ የለም❤🇪🇹🚅🚦🫡

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪❤️❤️❤️❤ድል ለሩሲያ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️GMN እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @PastorBayuTadesse
    @PastorBayuTadesse 2 หลายเดือนก่อน +1

    Brilliant, I’m so happy that you’re working only for Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @toimpacttheworld2488
    @toimpacttheworld2488 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሃገራችን ኢትዮጲያ የምዘግብት በጣም ጠቃሚ እና ወሻኝ ነገር ነው ፤ ስለ ዩክሬን እና ሩሲያ ግን ወደ ሩሲያ ያጋደለ ዜና ነው በአብዛኛው የምታቀርቡት በዚህ በኩል ሚዛናዊ ብትሆኑ ደስ ይለኛል፡፡

  • @L-TubeLeyelaTube
    @L-TubeLeyelaTube 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሱማሌላን.በቅርብ.አገር.ትሆናለች.ፈጣሪ.ይረዳናል

  • @SamuelAbaba
    @SamuelAbaba 2 หลายเดือนก่อน +1

    GMN ያኛ ከሩ ምርጥ ሰው ቀጥልበት ኡነተኛ ሰዉ

  • @KenenisaKano-vo9ge
    @KenenisaKano-vo9ge 2 หลายเดือนก่อน +4

    Hi barta

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በልዩ ሁኔታ የሚጠብቃት ምድረ ገነት በመሆኗ ጠላቶቻ ሁሌም በሱ ሀይል ከስሯ ይንበረከካሉ ሁሌም ታሸንፋለች ። በህዳሴ ግድቡ መላው የኢትዮጵያ ህዝብና መረያችን አብቹ እንኳን ደስ ያለን ።

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 หลายเดือนก่อน +2

    Like, share, support, and share GMN TV for the fact based information on Ethiopoa. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @demsashtemesgen4439
    @demsashtemesgen4439 2 หลายเดือนก่อน +10

    I advise Somali officials that Egypt cannot prevent Ethiopia from accessing the Red Sea, and no force can stop the agreement between Ethiopia and Somaliland. For Somalia, Ethiopians are the best brothers; no one has sacrificed like Ethiopian soldiers

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 หลายเดือนก่อน

      Really

    • @AmareShimalis
      @AmareShimalis 2 หลายเดือนก่อน

      yes we can !!

    • @demsashtemesgen4439
      @demsashtemesgen4439 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yes, this is the reality-nothing can stop us. You will see our navy force in the Red Sea. I am sure that all Somali states and our brothers are supporting us, except for the president. This shows we have a strong brotherhood with the Somali people, despite the politicians.

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂...የብልፅግናን የ3 ቀን የዉሎ አበል ከኤልሳ ቆሎ ጋ ከዘገንህ በኋላ የምትረጣት ኮሜንት 😂

    • @demsashtemesgen4439
      @demsashtemesgen4439 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@Abyssiniannews7 ሀገር እና የሀገር ጥቅም ከገንዘብ በላይ ነው!!!! ባንዳ ከሆንክ አይገባህም ☺

  • @MathewosMaycha
    @MathewosMaycha หลายเดือนก่อน +1

    respect 🙏

  • @AsefaLegese
    @AsefaLegese 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ የሚያሞቅ ዜና ብራቮ የሱማልያ ህዝብ