ጠቅላዩ ስለወደቡ ለመነጋገር ሊጓዙ ነው | ጅቡቲ አቋሟን ለወጠች | የአሜሪካ ጄነራል የኢትዮጵያ ያሳስበኛል አሉ | ሞሳድ አያቶላውን ኢላማ አደረገ | Oct 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 273

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    የኢትዮጵያ ወታደር አለም ያደነቀዉ ጀግና አይበገሬ ሰራዊት ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ararsagawoledulecha4428
    @ararsagawoledulecha4428 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    አራርሳ አባ-ሚልኪ ነኝ ከ ሻኪሶ ወርቅ ሚድር የ GMN የወርቅ ደራጃ አድማጭ።ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን ይሁን። እግዝአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቹዋን አብዝቶ ይባርክ።

  • @Heckiable
    @Heckiable 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ድል ለኢትዮጵያ ✊

  • @zaxvcsamri
    @zaxvcsamri 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ጦርነት ክፉ ነው ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምን ያምጣልን 😢

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው 🇪🇹

  • @AmorawDagne
    @AmorawDagne 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ ። gmn ዛሬ በጊዜ መጣህ 😂

  • @MiaMm-l8z
    @MiaMm-l8z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለመላው የአለም ህዝብ ይሁን

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ቀይ ባህር ወደ ባለቤቱ ኢትዮጵያ ይመለሳል ለሁም ግዜ አለው ድል ለክንደ ብርቱ መከላከያ ሰራዊታችን የጀግኖች የአባቶቻችን ልጆች 💪🇪🇹♥️

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀይ ባህርን ሥትግመጅ ኦጋዴን ጅጅጋ አዋሽ ትግራይ አምለውጥካል አታሥቁን ቀይ ባህር ባለቤት አለው ህልምጂ

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@EyerusalemTaddesejilo hawash jijiga yet hede? Ye Tigre guday ayagebagnim iza ye Eritrea bariya hono binoru das yilegnal inazi ibab hzb ga menor bekan izawu Eritreanoch bariyachu adirgachu nuru

  • @NaemaKamal-i3p
    @NaemaKamal-i3p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሰላም ለውድትዋ ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ወጋኖቼ በያላችሁት አለም ዳርቻ ሁሉ የጌታ ሰላምና ጥበቃ ይብዛላችሁ፡፡አሜን፣፣

    • @EyaelNegese
      @EyaelNegese 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amenn Amenn

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ታላቋ ኢትዮጵያ የአፍሪካ እናት የባህር በር ግዴታ ያስፈልጋታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ክብር ይገባሻል

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቶችዋ ይውደም ሀገሬ ለምልሚ gmn thanks bro

  • @hussenahmed6105
    @hussenahmed6105 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤ ሀገሬ ሞት ለባንዳ እና ለባአዳን ሀገራት

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሀገሪ ትቅደም ድል ለሀገራችንን

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሰላም ለጥንታዊቷ ለእድሜ ጠገቧ የብዙ ታሪክ ባለቤት ለሆነችው ውድ አገራችን ሞት ውድቀት ሽንፈት ለጠላቶቻችንና ባንዳ

  • @MeirgaGudesa
    @MeirgaGudesa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰለሞ.ኢትዮጵያ.GMN💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💯💯

  • @kagnewEshetu
    @kagnewEshetu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ድልና ጀግንነት ልማት ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሠላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም
    ድል ክብር ምስጋና ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን🙏🙏🙏🙏💪💪💪🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ጁቡቲ ሀጠራው ምናባቷ አገባት ስለ ኢትዮጵያ ሲጀመር በታሪክ ጁቡቲ የኢትዮጵያ ናት 🇪🇹❤💪

    • @fatma6629
      @fatma6629 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጂብቲ የአፉር የሡልጣኒ ግዛትጂ የኢትዩ ሆና አታቅም መተከልካን የሡዳን ነው ተወው ጂብቲ

  • @amanmate659
    @amanmate659 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ETHIOPIA WINNER ❤❤❤❤❤❤

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ዘሬ ከመጀመሪያው ሁለት ሰዓት ቀዳሚ ብለህ መጣህ ጡሩ ነዉ 🙏🙏 የዘወትር የ GMN አድማጭ ነኝ ከደቡብ አፍሪካ ❤❤

  • @melkeseiferaw2012
    @melkeseiferaw2012 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ❤🎉🎉🎉🎉Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 ♥️ Ethiopia 🇪🇹

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ለዘላለም ኑሪ ❤❤❤❤❤

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    እንኳን ወደ ቀልባችሁ ተመለሳችሁ ጂኤምኤኖች❤
    ባለፈው አመት ከጃዊሳው ጎን ቆማችሁ ትዘግቡ ነበር።
    አሁን ከኢትዮጵያ ጎን በመቆማችሁ ትመሰገናላችሁ።

  • @Ali-u4k1i
    @Ali-u4k1i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሰላም ለኢትዮጵያዬ
    ድል ለኢትዮጵያዬ
    ጠላቶቿን አሳፍራ ወደ ታላቅነቷ ትገሰግሳለች

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በትክክል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለኢትዮጵያ ❤❤

  • @mgt7614
    @mgt7614 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    GMN ሀገር ወዳድ ሚዲያ ❤❤❤

  • @WorkuAbebe-ut2qr
    @WorkuAbebe-ut2qr 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እንኳን በደና መጣክ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን ሰላም መጣህ ወድም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @maikhaleyhassan7953
    @maikhaleyhassan7953 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    GMN ❤❤❤ GMN ❤❤

  • @GraceFavour99
    @GraceFavour99 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ይብዛልህ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ❤🙏

  • @birhaneteshome3435
    @birhaneteshome3435 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለናት አገር ኢትዮጵያ ሽፈት ለባዳ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ኢትዮጵያሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mgt7614
    @mgt7614 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    GMN ሀገር ወዳድ ሚዲያ ❤❤❤

  • @mgt7614
    @mgt7614 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    GMN ሀገር ወዳድ ሚዲያ ❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    ታላቁ የአለም ሎሬት አገር ወዳድ ጀግና የኢትዮጵያ መሪ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      ምስጋና ክብር ለመሪያችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @faysalzinab5221
      @faysalzinab5221 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      100%trou

    • @SamijSamu
      @SamijSamu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ትልቅ ችግር ግን አለበት ኢሉምናቲ ይደግፋል ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲስፋፋ ይፈልጋል ነገሮች ከህዝብ ተወያይቶ አያደርግም በፍላጎቱ ብቻ ነው የሚመራው አገር ወዳድ አልለውም ለ ሃገራቸው የሞቱ አሉ እሱ ነገ እንደ መንግስቱ ሃይለማሪያም አገር ጥሎ ሊሄድ ይችላል ነገሮች መጨረሻ አንተክ ነው የሚወሰነው

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      @@SamijSamuመሠረት የለሽ የጠላት ወሬ እውነትን አያደበዝዝም

    • @SamijSamu
      @SamijSamu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@MuhamedaminAhmed-hu1tz እውነት ምንግዜም እውነት ነው አይጠፋም አንተ ቃሉን እንጂ ተግባሩ ላይ የለህበትም ሰላም በነጮች ሳትደፈር ላቆያት እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta 13 นาทีที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት ትንሳኤዋ ቅርብ ትበለፅጋለች በፀጋ ከፍ ከፍ ትላለች እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️💚💛❤️!

  • @MameAsen
    @MameAsen 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጲያ ታሸንፋለች💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    The Ethiopian military is the first 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @RukiyaMohammed-lt9pn
    @RukiyaMohammed-lt9pn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Allaha hoy hager selam adergilign

  • @woldemadin
    @woldemadin 40 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለኢትዮጵያ ✊🇪🇹💪

  • @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ
    @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለእናት ሀገራችን❤❤❤❤

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉,ሰላም ለሀገራችን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RediBadi
    @RediBadi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    GMN እንኳን ደህነ መጠቅ
    በጠም አሪፍ አቀራረብ በርታ
    ግን በቀን ሁለት ግዜ ቢሆን በይ ነኝ

  • @jjooHhoo
    @jjooHhoo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ወላሂ አደኛነኚ ላክ አርጉኚ

  • @MelakuAlem-o9n
    @MelakuAlem-o9n 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጅቡቲ በሁለት ቢላዋ መብላትና ማረድ ፈልጋለች !!!! የጅቡቲ አቋም የራሷን ጥቅም መሠረት ያደረገ ብቻ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም !!!!!!

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይመረመራል።

  • @nanny3146
    @nanny3146 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Selam selam inquwan dehina metah our lovely brother ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muradethio9678
    @muradethio9678 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Welcome GMN ❤

  • @AmsaleWorku-u2c
    @AmsaleWorku-u2c ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ethiopian soldiers are heroes 🇪🇹

  • @habtedamise8127
    @habtedamise8127 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ድል ይሸተኛል ❤❤

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለሰውልጅ በሙሉ ይሁን😢

  • @Seberat80
    @Seberat80 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም አደርሸልኝ ሀገረለ❣️
    በየአለሙ በጡርነቱ ምክንያት በስቃዩስ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያን አሏህ ይድረስላችሁ አሏህ ከስቃይ ያውጣችሁ የኔ ስደተኞች😢😢😢 ሊባኖስ ላሉ ኢትዮጵያን ድረሱላቸው እባካችሁ

  • @AilMhoh
    @AilMhoh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    GMN

  • @BodruSultan
    @BodruSultan 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው 💚💛❤ኢትዮጵያዬ የተናገርሽው ቀለምየረገጥሽው ለምለም ሓሰበሸ ሁሉ የከናወን,ጠላቶችሽን ከ እግርሽ ሰርየሰገዛለሽ አግዛብሀሔር ኢትዮጵያና ሕዝቦቻን ይባርክ we.LOVE P.D ABEY LONGLIV አብቹ❤😂

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን፣አሚን፣አሚን!!!!

  • @GirmaHaile-kv9ol
    @GirmaHaile-kv9ol 38 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለሀጋረ ኢትዮጵያ 🇪🇹👈

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወደቧ ከጅቡቲ
    የባሀር ሀል ግን ከ ሀርገሳ ????? ለመሆኑ እነዚህ ሰዎች ማሰብ ይችላሉ??????

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለ ዶ/አብይ

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia will prevail and prosper 💯

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጅቡቲ.አያገባትም.ሰማይ.ላይም.እናርግ.ይበቃችዋል

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በቅርብ በሠማይ መብረር አትችሉም ሥትልክ ክው እንዳትሉ ቢቻ

  • @Genene-p6t
    @Genene-p6t 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መከላከያችን አለኝታችን

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያ ትግሬ ምድር አበበ በቂላ የሆነው ባዶ እግሩን ያራራጡት መከላከያችን

  • @MelkamuMelke-dc3bz
    @MelkamuMelke-dc3bz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እየማረና እየመራት ወደ ከፍታ ይወስዳታል።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከከፍታ መውረጃ አጥታችሁ መሠላል እንዳትከሠከሡ ብቻ ፈራንኮ ጃዋር የፃፈውን አንብብ እንደፀሀይ ብርሀን ያጣ ተክልል መንምናችሁ ቀለም ለተቀባና ቤት ፈርሦ አሥፉልት መብራት ለበራው ከፍታ ድንቄም ይህማ የድር ሀላፊ በጀቴ ከተሠጠው ይሠራዋል ሥራ ማለት መንደር ጉርጉሮ ጎረቤቶች አንድ ልብ ሥለሆኑ ለሥልጣናችን ሥለሚያሠጉ ብሎ መበታተን ነው የተያዘውጂ ልማት አይደለም ሞኝ ፈልጉ ህዝብ አክ ብሎ ተፍታችሀል የወርቅ አሥፉልት ብትሠሩም የቀን ጉዳይጂ አይቀር ከአሜሪካ ከሤጣን ሥልጣን ከተከፉብ ማህበርተኛ የሚበልጥ ሥላለ ከሠማይ እሥኪመጣና ህዝቤን ልቀቅ ያምልከኝ እሥኪል ሁሉ በሀይማኖቱ እየፀለየ ይገኛል ያኔ ያኔ ፀሀያ ትጨልምባችሀለች ጨረቃዋ ደም ትለብሥባችሀለች ምድር ትሠነጠቅባችሀለች አብይና ደቂ መዝሙሮቹ ያኔ ፍሩ

  • @Birramedia426
    @Birramedia426 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የመጀመሪያ ኮሜንት

  • @Danielayeledaniu
    @Danielayeledaniu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🇪🇹 Ethiopia Farset !! Big rispket 🥰🥰🙏

  • @MeseyEreso
    @MeseyEreso 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሁረደት ለጣላቶች ይሁን

  • @AB_ONE-rd8se
    @AB_ONE-rd8se 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልዩ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን በደህና መጣህ ታማኙ ሚዲያችን ❤

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    እናታለም ታሸንፋለች
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @2010dawit
    @2010dawit 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኔ እስራኤል አገር ነው ያለውት ውሸት ነው ምንም አይነት ጉዳት የደረሰ ነገር የለም አልፎ አልፎ ፍንጥርጣሪ ወድቋል ። ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱💪

  • @AbramFire
    @AbramFire 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያችን ድሉ ያንቺ ነው በጀግኖች ልጆችሽ ታፍረሸረ እና ተከብረሽ ለዘላለም ትኖሪያለሽ ከብር ለጀግናው አቢቹ አባቢያ መሪያችን እናክብር ኩራታችን ለሆነው ለጀግናው መከላከያችን ይሁን 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🌳🇪🇹🌳💪🇪🇹🌳💪🇪🇹🌳💪🌳🇪🇹💪🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️💪♥️💪 ድልለ እስራኤል ይሁን

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀገራችን ትቅደም🎉🎉🎉

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @MelekuWolde
    @MelekuWolde 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Arhe Abichu Aftin ✍️🏋‍♂️🏋‍♀️🏋‍♂️🏋‍♀️🏋🏋✊️✊️👊👊💪💪💪💪💪

  • @WondaJemal
    @WondaJemal 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ETHIOPIA❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @Steven.24
    @Steven.24 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለኢትዮጲያ እና እስራኤል 🔥🔥🔥👊 GMN KING OF NEWS 😎👑

    • @amensisa3648
      @amensisa3648 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Israel banatua titekel

  • @EvangelistpaulAbiye
    @EvangelistpaulAbiye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጅቡቲ ኢትዮጵያ ወደቡን ባትጠቀም ባዶዋን ትቀራለች!

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Inshaallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Allah yerdachal Ethiopa hagaraa

  • @lijminte8294
    @lijminte8294 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow🔥

  • @anesukombera
    @anesukombera 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Unite is pawor we ethiopians we are one!

  • @doriTube2576
    @doriTube2576 58 นาทีที่ผ่านมา

    Ethiopia is my❤

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለእናት አገር ኢትዮጵያ እና እስራኤል🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @AkiliuZewdeh
    @AkiliuZewdeh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረ ወደቡ አለች ለምን የጦር ሰፈሩን አልፈቀደችም

  • @EbrahimBeshir-j4j
    @EbrahimBeshir-j4j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ❤❤❤❤

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አላልኳችሁም !!! ገና እየለመኑ ነው ውሰዱ የሚሉት.... ትምክህት አይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ሁሉንም ውሃ ውሃ አሰኝታ የናቋት ሁሉ እንዲያከብሯት ታደርጋቸዋለች!!!

  • @urael225
    @urael225 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    OUR ETHIOPIAN NATIONAL DEFENCE FORCW OBVIOUSLY WORLD KNOWN

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያንተ ሚዲያ ብቻ ነው ስለ እስራኤል መመታት በትክክል የዘገበው ግን እስራኤል ስትገድል ቢቢሲ ሲኤንኤን አውርተው አይጠግቡም ! የፍልስጤም ህፃናት ደም ይፋረዳት

  • @HonorB-q7l
    @HonorB-q7l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    g🎉🎉🎉2ብትማጣ❤❤

  • @MuazinNasir
    @MuazinNasir 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welll come GMN from south African

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰርኤል የቃል ኪዳን ሃገር ቃል የገባልሽ የአብርሃም አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ዘሬም ካንቺ ጋር ነው ድል ለእስራኤል ይሁን እስርኤል ታሸነፋለች❤️❤️💪💪💪💪

  • @ወራቤ
    @ወራቤ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    GMN መጀመሪያ ኮመች

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መርዝ ጅቡቲ የአለም ጦረኞችን ታቅፋ የኛ ጊዜ አልፈልግም አለች 🇩🇯😂ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያችን 🇪🇹💪💖🌺 GMN የኛ ምርጥ 💖👍

  • @SolomonTefera-w3x
    @SolomonTefera-w3x 38 นาทีที่ผ่านมา

    ጥሩ የአነባብ ችሎታ፣

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GMN Ethiopia ❤❤❤❤

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጂቡቲ ራሷ ኢትዩጰያ ነች አፋር ተናጋሪ ናቸዉ🇪🇹

  • @ToybaMuhammed-dw1lg
    @ToybaMuhammed-dw1lg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለሃገሬ