ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምስኪን አላሚን😢😢😢 ወይ ፍቅር የሚያፈቅሩትን ያገኙ ሠዎች ምን ያህል የታደሉ ናቸው
የተረገመ ልብ የማይሆን ያፈቅርና እድህ ይሰቃያል ኦፍፍፍፍ በጣም አሳዘነኝ ተራኪው ደግሞ ማሻ አላህ ጎበዝ
ዋው አቦ ይመችህ እረ አተራረክህ እንዴት ደስ እንደሚል
ድንቅ ትረካ ድንቅ ፅሁፍ
ምፅ" የኔዋ...
😢😢ያሳዝናልደሴ እውቀት ጮራ ት/ቤት እንዲሁም ሆጤት/ቤት አቤት ትዝታ 💖
Wellahi aslkesge liju betam yasazenal allah lbhn bedynachen ewket yemulalh lehulachn ammeeen
ውይ ፍቅር እኮ እጅግ መራራ ነው አይድረስ ነው ወላሂ እጅግ ከባድ የወደዱትን አይገኝም እጅ ሚስኪን ያሳዝነል
ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ
አቦ በረካ ሁን ማንም ገጣሚና ተራኪ ተብየውክች አንዳቸውም በሙስሊም ስም ሲተርኩ ተሰምተውም አያውቁም በጣም ነው የምወድህ
የኔ ያሳለፍኩት ሂወት መሰለኝ እፍፍፍፍ ያረብ አንተው አገናኝን
ግንለምድነውየሚፋቀሩሠዎአብረውመኖርየማይችሉት
የፍቅርን ነገር የደረሰበት ያውቀዋልኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅር ከባድ ነው
ሀሀሀሀሀ አሉልዚቢላሂ አለ በጣም ያስቃል
ፍቅር ማለት። በጣም ከባድ ነው። አፍቅሮ ማጣትን። ያክል ቅጣት። ዬለም።አልሀምዱሊላአ። እኔ። ከባለቤቴ ጋር። 2ግዜ ተጣልተን። አላህ እርዚቃችን። አብሮ ስለሆነ። ተጋብተን። 1ወንድ። ልጅ ወለድን። አልሀምዱሊላአ። ለአላህ። ምን ይሳነዋል
ዊይይይይይይይይ ፍቅርርርርርርር ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ከምር ግን መጨረሻ ላይ ስለሱ አለቀስኩ ሲያሳዝን
አተ ምሪጥ ጓደኛው ነህ ይመችህ ያገሬ ልጂ
አይ ፍቅር
በጣም ያሳዝናል ሚስኪን ሕይወት ሕዲ ነች በቃ ሁሌም ጎዶሎ ምንና ሰዎች የወደዱትን ቢገኙ
ውይ ፍቅር
ኡፍፍፍፍ አይ ፍቅር የሥራህን ይሥጥህ በጣም ከባአድ ነው ፍቅር ያየው ነው ሚያቀው
ሚስኪን አላሚን በጣም ነው ያስለቀሠኝምናል ከሚወዱትጋ አላህ ቢያገናኛቸው አይ ፍቅር ሴትእህቶቸ በጣም የሚያፈቅራችሁን አግቡ አይ አላሚን😢😢ወድሜዋ አቀራረብህ ዋውውውውው
ሙስሊም መስለህኝ አላሀምዱሊላሂ ስትል
ወይ ፍቅር
አፍራሀ ስሙዋ ያምራል አል አሚን ክክክክክክ
ውይሚስኪንበጣምያሳዝናል
i miss u dessie leyu tezeta alage ufffff
ወይ ፍቅር እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ልጂቱ ግን በጣም ያሳዝናል ሚስኪን
ፍቅርኮ ከባድ ነው😭😭 ያረብ የምወደውን ሰው ስጠኝ ከሱም አትለየኝ በአድንያም በአኬራም ኡፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅር ከባድ ነው ደርሶብኛል አይቸዋለሁ
መሬማነኝ፡ስደተኝነኝእኔምበስደት፡ከምወደዉጋርተለይቸመስራትአልቻልኩም፡አይፍቅርፍፍፍፍ
Aminnn ayleyen
ፍቅር ግን ምንድን ነው
Wey liju seyasazen be EGZABHER
shkuren
እፍፍ ፍቅር በጣም ከባድ ነው
Wede hola melsken
ወይኔ ትዝብት ድመት ያላየማ የተሰጣ እህል ቢኖር ከክልል ውጭ ያደርገው ነበር ከከከከከከከከከከከከከከ ወይ ጉድ
😀😀😀😀😀😀😀😀😀Aquzbililahi mndnew Auzubilah lil new ende
አይ ፍቅር ማን ይችልሀል
አይ ሚኒስቲሪ ብሎ ዝም ደሴ እደው መቸ ይሆን እማፍሽ እረደሴ ደሴ ገራዶገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ ፍቅርርርር ብሎ ዝም ነው ልቤ ቆስሎ ሀኪም ብሄ መዳኒት አጣሁ ግን በሽታ የለብሽም አሉኚ የምር ግን እኔ ያሳመመኚ ፍቅር ነው ብየ አሰብኩ መጨረሻላይ አይ ጉድ
ልክ እንደ እኔ ነው ያርገው ወይ ጉድ ክክክክክኽኽኽኽ
feqirkebdenew
ክክክክክክክክክክክ ወይ ፍቅር
የምር ያሳዝናል
ኧረ ከልቤ ነው የሳኩት ምስኪን ድመቷ አየ
weyi feqri kudatu kebadi new era lelam kelchu akrbulni
ሚስኪን
ብዙነሽ ቲጃኒ
waw sew ntan new ywrergn
በጣምዪስዜናል
Kkkkkkkሕሣብ መምህሩ ይልችን አመዳም ብሏል ግን ወይሥ ለማካበድ ነው
እረ ደሴውች
ፍቅር ነን ኮ
ክክክክክክክክ ዳኛቸው
Weyne kkkkkkkkkkkkkk
ምስኪን አላሚን😢😢😢
ወይ ፍቅር
የሚያፈቅሩትን ያገኙ ሠዎች ምን ያህል የታደሉ ናቸው
የተረገመ ልብ የማይሆን ያፈቅርና እድህ ይሰቃያል ኦፍፍፍፍ በጣም አሳዘነኝ ተራኪው ደግሞ ማሻ አላህ ጎበዝ
ዋው አቦ ይመችህ እረ አተራረክህ እንዴት ደስ እንደሚል
ድንቅ ትረካ ድንቅ ፅሁፍ
ምፅ" የኔዋ...
😢😢ያሳዝናል
ደሴ እውቀት ጮራ ት/ቤት እንዲሁም ሆጤት/ቤት አቤት ትዝታ 💖
Wellahi aslkesge liju betam yasazenal allah lbhn bedynachen ewket yemulalh lehulachn ammeeen
ውይ ፍቅር እኮ እጅግ መራራ ነው አይድረስ ነው ወላሂ እጅግ ከባድ የወደዱትን አይገኝም እጅ ሚስኪን ያሳዝነል
ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ
አቦ በረካ ሁን ማንም ገጣሚና ተራኪ ተብየውክች አንዳቸውም በሙስሊም ስም ሲተርኩ ተሰምተውም አያውቁም በጣም ነው የምወድህ
የኔ ያሳለፍኩት ሂወት መሰለኝ እፍፍፍፍ ያረብ አንተው አገናኝን
ግንለምድነውየሚፋቀሩሠዎአብረውመኖርየማይችሉት
የፍቅርን ነገር የደረሰበት ያውቀዋልኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅር ከባድ ነው
ሀሀሀሀሀ አሉልዚቢላሂ አለ በጣም ያስቃል
ፍቅር ማለት። በጣም ከባድ ነው። አፍቅሮ ማጣትን። ያክል ቅጣት። ዬለም።
አልሀምዱሊላአ። እኔ። ከባለቤቴ ጋር። 2ግዜ ተጣልተን። አላህ እርዚቃችን። አብሮ ስለሆነ። ተጋብተን። 1ወንድ። ልጅ ወለድን። አልሀምዱሊላአ። ለአላህ። ምን ይሳነዋል
ዊይይይይይይይይ ፍቅርርርርርርር ኡፍፍፍፍፍፍፍ
ከምር ግን መጨረሻ ላይ ስለሱ አለቀስኩ ሲያሳዝን
አተ ምሪጥ ጓደኛው ነህ ይመችህ
ያገሬ ልጂ
አይ ፍቅር
በጣም ያሳዝናል ሚስኪን ሕይወት ሕዲ ነች በቃ ሁሌም ጎዶሎ ምንና ሰዎች የወደዱትን ቢገኙ
ውይ ፍቅር
ኡፍፍፍፍ አይ ፍቅር የሥራህን ይሥጥህ በጣም ከባአድ ነው ፍቅር ያየው ነው ሚያቀው
ሚስኪን አላሚን በጣም ነው ያስለቀሠኝ
ምናል ከሚወዱትጋ አላህ ቢያገናኛቸው
አይ ፍቅር ሴትእህቶቸ በጣም የሚያፈቅራችሁን አግቡ አይ አላሚን😢😢
ወድሜዋ አቀራረብህ ዋውውውውው
ሙስሊም መስለህኝ አላሀምዱሊላሂ ስትል
ወይ ፍቅር
አፍራሀ ስሙዋ ያምራል አል አሚን ክክክክክክ
ውይሚስኪንበጣምያሳዝናል
i miss u dessie leyu tezeta alage ufffff
ወይ ፍቅር እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ልጂቱ ግን በጣም ያሳዝናል ሚስኪን
ፍቅርኮ ከባድ ነው😭😭 ያረብ የምወደውን ሰው ስጠኝ ከሱም አትለየኝ በአድንያም በአኬራም ኡፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅር ከባድ ነው ደርሶብኛል አይቸዋለሁ
መሬማነኝ፡ስደተኝነኝእኔምበስደት፡ከምወደዉጋርተለይቸመስራትአልቻልኩም፡አይፍቅርፍፍፍፍ
Aminnn ayleyen
ፍቅር ግን ምንድን ነው
Wey liju seyasazen be EGZABHER
shkuren
እፍፍ ፍቅር በጣም ከባድ ነው
Wede hola melsken
ወይኔ ትዝብት ድመት ያላየማ የተሰጣ እህል ቢኖር ከክልል ውጭ ያደርገው ነበር ከከከከከከከከከከከከከከ ወይ ጉድ
😀😀😀😀😀😀😀😀😀Aquzbililahi mndnew Auzubilah lil new ende
አይ ፍቅር ማን ይችልሀል
አይ ሚኒስቲሪ ብሎ ዝም ደሴ እደው መቸ ይሆን እማፍሽ እረደሴ ደሴ ገራዶገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ ፍቅርርርር ብሎ ዝም ነው ልቤ ቆስሎ ሀኪም ብሄ መዳኒት አጣሁ ግን በሽታ የለብሽም አሉኚ የምር ግን እኔ ያሳመመኚ ፍቅር ነው ብየ አሰብኩ መጨረሻላይ አይ ጉድ
ልክ እንደ እኔ ነው ያርገው ወይ ጉድ ክክክክክኽኽኽኽ
feqirkebdenew
ክክክክክክክክክክክ ወይ ፍቅር
የምር ያሳዝናል
ኧረ ከልቤ ነው የሳኩት ምስኪን ድመቷ አየ
weyi feqri kudatu kebadi new
era lelam kelchu akrbulni
ሚስኪን
ብዙነሽ ቲጃኒ
waw sew ntan new ywrergn
በጣምዪስዜናል
Kkkkkkkሕሣብ መምህሩ ይልችን አመዳም ብሏል ግን ወይሥ ለማካበድ ነው
እረ ደሴውች
ፍቅር ነን ኮ
ክክክክክክክክ ዳኛቸው
Weyne kkkkkkkkkkkkkk