Ethiopian:- የ ኢህአፓ እና የደርግ ቁርሾና መዘዙ||ክፍል 3||ፕሬዝዳንት መንግስቱን ለማስወገድ የታቀደው ሴራ||ፀሀፊ፡- ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 2 ปีที่แล้ว +5

    መንግስቱ ኃይለማርያም ነብስህ ገኃነም ትግባ🔥🔥🔥🔥😍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @andimakpompi2596
    @andimakpompi2596 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም መልካም ነው
    መፅሐፉን ባነበውም እንደዚህ ሲተረክ ደግሞ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ወደፊት ብዙ እይታን የሚያገኝ አቀራረብ ነው

  • @banchibelayneh5759
    @banchibelayneh5759 ปีที่แล้ว +1

    Thank you👍❤

  • @fufujemel
    @fufujemel 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል።

    • @fufujemel
      @fufujemel 2 ปีที่แล้ว

      መታወቅ ያለበት ክስተት

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ልብ አንጠልጣይ ነው።በጉጉት እጠብቃለሁ።
    በተጨማሪ ጥያቄ አለኝ?አይ ምፅዋ(ስሙን አላስታውሰውም 50 አለቃ ነው ፀሃፊው) የሚለውንም አነስተኛ መፅሃፍ አለች እባክህ ተርከው,።በጉጉት እጠብቃለሁ።አመሰግናለሁ

  • @mengisbariazgi4943
    @mengisbariazgi4943 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ሁሉ ግድያ የፈጸመ ሰው ጀግና ነበር የሚል ሰው እብድ ብቻ ነው መንግስቱ ለኣስራሰባት አመት ደም ሲያፈስ የኖረ ሰው ነው ኣላማው ይህ ይሁን ያም ስራውን ኣገባብ ነው ሊያስኝ ኣይቻልም ኣምባገነን ኮሚኒስት ቂመኛ ለሰው ሂወት ደንታ የሊለው ደንቆሮ ወታደር ነው።

    • @ashenafi.a1924
      @ashenafi.a1924 2 ปีที่แล้ว

      ይህ የምትለው ሁሉ ዝባዝንኬ ተውና የኢትዮ ችግር ደጋግመ ችግር አሰብ የውጭ እጅ ካለበት ይህንን ችግር ምንድነው በለው አንብብ ከዚያም በሀላ የምንገዳደልበት ምስጥር ይገባሀል

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 ปีที่แล้ว

      ere Kominist aydelem -be were neew yemiawkew 11 kefl deres neew yetemarew
      100 alka kors gebto SHALEKA Deres ergman hono sayasebew bezih meged zufan lay kuch ale /Mengestu
      feri :,arada/Majerat mechi bahry yalw :kimenia :sewe bela neew
      le ETHIOPIA yeh hulu yane hedar 14/1967 gedeya jemro
      yetKofer DUNKURENA yehew ezih ahun yemetayew new

  • @MohammedAhmed-wn8eg
    @MohammedAhmed-wn8eg 2 ปีที่แล้ว +1

    Please post the first part

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ገጾች፡-
      የ ኢህአፓ እና የደርግ ቁርሾና መዘዙ|| ክፍል 1
      ፕሬዝዳንት መንግስቱን ለማስወገድ የታቀደው ሴራ
      ፀሀፊ፡- ሻለቃ ፍቅረስላሴ ወግደረስ
      th-cam.com/video/403PIp6DmaY/w-d-xo.html

    • @ethiomeda
      @ethiomeda  2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ገጾች፡-
      የ ኢህአፓ እና የደርግ ቁርሾና መዘዙ|| ክፍል 2
      ፕሬዝዳንት መንግስቱን ለማስወገድ የታቀደው ሴራ
      ፀሀፊ፡- ሻምበል ፍቅረስላሴ ወግደረስ
      th-cam.com/video/7V6GYm30eFU/w-d-xo.html

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው .....!!!

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉን ነገር ትግራይ አፈረሰዉ እንጂ…

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 ปีที่แล้ว

      ye Dedebit kadree ,-neew yaleh kkk denkoro atehun ok
      erdata Tabia neew meseleni ye tewledkew -aygebahem
      ye Tekezee schiftoch malet ye ADWA ye mender lijoche eko arada nachew
      tegray tegray belew asfejuachu - JIELE yeNegeruten ayresam -FARA

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 2 ปีที่แล้ว

    Mengesru the famous killer. .he dud it.