In case the people of Tigray have forgotten, Ermias not only celebrated alongside his colleagues at Ethio 360 when Ethiopian Federal forces and their allies first took control of Mekele; he strongly adviced PP to seize all Tigrayan wealth that was in any way connected to TPLF, which Abiy was more than happy to oblige. In fact, Ermias only turned against Abiy because he didn't want to be implicated in a genocidal campaign. And now, he's going back up his roots because he believes Abiy has gotten away with genocide. Arat Netebe.
EPRP was a precursor of TPLF. It was foolish of Ethiopians to have not realised this crucial fact even today. Had EPRP succeeded woyanism could have been practical very early without firing a single shot. Mengistu H Mariam outsmarted them and delayed their arrival at the 17 years bloody war to the society.😢
ዋው እግዚአብሔር ድምፅህን ከክፉ ይጠብቅልህ ድንቅ አቀራረብ ነው
Thank you❤👍👍
ድንቅ አቀራረብ 🎉🎉🎉
ድንቅ አቀራረብ ...!!!
እናመሰግናለን ....!!!
Wooow what a story ethiopia have faced but still we didn’t learn from it 😢😢!
In case the people of Tigray have forgotten, Ermias not only celebrated alongside his colleagues at Ethio 360 when Ethiopian Federal forces and their allies first took control of Mekele; he strongly adviced PP to seize all Tigrayan wealth that was in any way connected to TPLF, which Abiy was more than happy to oblige. In fact, Ermias only turned against Abiy because he didn't want to be implicated in a genocidal campaign. And now, he's going back up his roots because he believes Abiy has gotten away with genocide. Arat Netebe.
❤❤👍👍
ዝግጅቱ አቀራረቡ በጣም የሚስብ ሆኖ ሳለ የማስታወቂያው ብዛት ግን ከመጠን አለፈ በየቦታው እያቋረጠ መስማት አልተቻለም እኛም ስላበዛችሁት አንዳች ሳንቲም እንዳታገኙ ሁሉንም እስኬፕ አድርገነዋል ስታበዙት እኛም መቅጫ መሳርያ እንዳለን እወቁት ሌላውም ይወቀው ፦ ስለዚህ በልክ አድርጉት ፤
ቤተሰባችን አስተያየትዎን እናከብራለን፣ ማስታወቂያዎቹ በyoutube በኩል የሚገቡ መሆናቸውን ለማሳወቅ እንወዳለን።
በቀጣይም ቤተሰቦቻችን ዝግጅቶቻችንን ያለመቆራረጥ የምትከታተሉባቸውን አማራጮች ይዘን ለመምጣት በዝግጅት ላይ መሆናችንን እንገልጻለን።
ማጀቢያ ሙዚቃውን ለምን አታስቅረውም ??
Muluwun metshiaf bitakerbulin arif neber seat kalachu
Can someone tell me what was EHAPA’s mission?
EPRP was a precursor of TPLF. It was foolish of Ethiopians to have not realised this crucial fact even today. Had EPRP succeeded woyanism could have been practical very early without firing a single shot. Mengistu H Mariam outsmarted them and delayed their arrival at the 17 years bloody war to the society.😢
Oromo migration starting from Hailesilase to Abey Ahmed they destroyed Semitic and establish cushetic
ቆቅ ነው መንጌ
ጥሩ ዝግጅት
እስከ 5 ደቂቃ ያለው ስከታተል የ አሜሪካ ታሪክ የምሰማ መስሎኝ ነበር: ምክንያቱም ሙዚቃው የ ኣመሪካን ስታይል ሙዚቃ ስለሆነ: ይህ ዓይነት ሙዚቃ በ አሜሪካ ገጠር ከተሞች የሚዘወተር ሙዚቃ ነው: ታድያ የ ኢትዮጵያ ክላሲካል ሙዚቃ ጠፍቶ ነው ኔ ሰው አገር ሙዚቃ የምትጠቀሙ? ምነው ጓዶች አገርኛ ሙዚቃ ባልጠፋበት እንዲህ ዓይነት ስሕተት መስራት ንቀት ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል?
የሆኖ ሆኖ ከዚህ ዓይነት ስሕተት እንድትማሩ እመክራለሁ:: የ 47 - 50 ዓመት ታሪክ ስትነግሩ በዛን ግዜ የተሰሩ መዓት ኢትዮጵያዊ ሙዚቃዎች አሉ እና እባካችሑ::
ኤርትራዊው ተከታታይ
ቤተሰባችን ሀሳቦትን እናከብራለን፤ እኛም ዝግጅቱን በሀገርኛ ሙዚቃዎች አጅበን ማቅረቡን እንወድ ነበር፤ ነገር ግን TH-cam በላይብረሪው ካስቀመጣቸው ውጪ መጠቀም የሚያስቀጣ ሆኖ ነው ፤ ለወደፊቱ ሌሎች አማራጮች እያየን ነው ።
Thank you
ገረምከኝ የዚህን የነፍሰ ገዳይ የፍቅረስላሴ ወግደረስ መፅሀፍ ታሪካዊ ስትለው ውሸት ትረካ አላዳምጥም ብዬ ቻናሌን ቀይሬ ተውኩህ
Gadi,
በሁሉም ወገን የተሰለፉት ገለው የስልጣን ኮርቻ ላይ ፊጢጥ ሊሉ እንደነበር ፀሀይ የሞቀው እውነት ነው። ንፁሀን ዜጎችም የመከራውን ወላፈን ቀምሰውታል።
ይህ ጨካኝ ባሪያ ዛሬ በጀግናው አብይ ቄይሬናል