ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን
አሚን ያርብ
አሚን ያረብ ላአለሚን
አሚንንንንን ያርሂምምምምምምም
አሚንንንን ያረብ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤ አንተ የለቀቀከውኮ ቪዶ አያመልጠኝም የመሥራቱ ሀሳብ ስላለኝ ኢሻ አላህ አላህ ያሳካልኝ
እኔም ሀሳብ አለኝ አላህ ያሳካልን
@FoziyaHussen-w8k አብሽሪ
እኔም እዳቺው የመስራት አላማ ስላለኝ ቪዲዮ ሲለቅ አያመልጠኝም ሁላችንን ፈጣሪ ያግዘን❤❤❤
እኔም ነኝ ግን በጣም ፈራሁ አላህ ያግዘን
ንፉግ ካልሆናችሁ ልጅ ይዤ የምሰራ ነኝ በቅንንተ አስር ሺ አስገቡኝ
አባቱስ
@@onlyme6606ሰብስክራይብአድርጓል መሰለኝ 😂
አድርጌሻለሁ እዳይከፋሽ
አረኩሽ
እየሠደበሺነዉኮ በዛዉም😅😅 ጠክሪ🎉🎉😢
በርታ ወንድም እኛንም አሏህ ያግዘን
ለምንድን ነው ግን ላይክ የማታረጉት አረጉት እሥት የሚጠቅመንን መረጃ ነው የሚሠጠን የማይጠቅመንን ሠው ነው ላይክ እምናረገው እሥቲ እንደነኘኝህን ያሉትን እናበረታታ ያጀመእ ❤❤❤❤ ወንድሜ በርታ ላላህ ብዬ እወድሀለሁ
ጀዛኸላህ
Berta wondim❤❤❤
እናመሠግናለን
ማሻ አላህ ወንድማችን ለቤትህ አድሰ ነኝ
Galatoomii Bro👏👍😍
Mashaallah mashaallah mashaallah tabaarakaallah thank you my brother 🙏🙏🙏👍👍👍
👍👍👍
አሕለን ወንድማችን በርታ 🌷🌷
ማሻአላህ በርታ ለመረጃህ እናመሰግናለን
Teyake selmlsik amesgnhal❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Wendemwa eski le70 kerkiro yegedgeda gubshem eska balmoywe senti birr ybkle weldia nawe. ❤❤❤
ወድሜ ካየሄዉ መልስልኝ እፈልግሀለሁ
ግን የት አካባቢንዉ ❤❤
90ቆርቆሮ የበረዳ ና የበር ፍሪቸር ስራልን ቀጣይ
ማሻ አላህ
ወድም ስልክህን አስቀምጥልን ሃራ ቤት እምሰሩ ከሆነ
10:07
ወንድሜ ለቤትህ አድሰ ነኝ በቅርብ ለማሰራት አቢ አለሁ 75ቆርቆሮ ሰድሰት መቶ ሸብር እሰተ ውሀ ልክ ይበቃኛል ወይ እንዳታልፈኝ በአላህ
የቦለኬት ስራ ወንድም
ህገወጥ ከሆነ እዚሁ ላይ ይቁም እህቶቼ ወላሂ ህገወጥ ነገር መጨረሻው ለቅሶነው እኛ ጋ እስከሚደርስብን አንጠብቅ ብራችሁን ሴፍ አድርጉ
ወድሜ 62ቆርቆሮ ፕላስቲክ ኮርኒስ ስንት ይፈጃን በኣላህ መልስልኝ ሰንቴ ጠየቅኩክ❤❤❤❤❤❤
እስከ ሁለት መቶ ሺ ይፈጃል የባለሙያንም ጨምሮ
ወንድም እስኪ መልስልኝ ባለፈዉም ፅፌነበር 70 ቆርቆሮ ግርፍና ሊሾ ስንት ይፈጃል ያሰራችሁ ካያችሁት እዳታልፉኝ❤❤
ውስጡም ውጩም ሁለት በአንድ በሚባለው ከሆነ መቶ ሰላሳሺ አከባቢ ይፈጃል በረራ ግርፍ ተገርፎ የሚታሽ ከሆነ ውስጡም አርማታ ተሰርቶ ማንኪያሊሾ የሚሰራ ከሆነ እስከ መቶ ዘጠና ሺ ይፈጃል
እድህ ያለፕላን አታስሩ ነግ መፍረሱ አይቀርም እህቶ ቸ በስድት እየለፋችሁ መልሶ ግድል
የት ሀገር ነው
ሰሜን ወሎ አካባቢ ነው
ገረገንቲ ምንድነው አብደሏህ
ይህን ጥያቄ መልስ እፈልጋለሁ ወንድሜ 40ቆርቆሮ የተሰራ በት አለኝ ያን አፍርሸ በሱላይ ሰላሳ30ቆረቆሮ ጨምሬ ለመስራት ስንት ይፈጅብኛል
800ሺ ብር
ይሄን ልጅ የማገኝበትን መገድ ተባበሩኝ ዉዶቸ
አንተን ላይክ አለማድረግ ንፍግነት ነዉ በረታ
ወድም ሀምሳ ቅጠል ስት ይፈጃ ል
ጥያቄ ልጠይቅ ፈልጌነበር የተጠየከውንም አልመለስክም
እሺ
@@-ahadutube ስለቦታካወቅቦታፈልግልኝ፥ ኮቻና ደሴ
ወድሜ የመቶ አምሳ ካሪ ቦታ ስት ቆርቆሮ ያሰራል
እዳታልፈኝ
ስልሳ ሶስት በኤል
@@-ahadutube አመሰግናለው እና ከየት መቶ ነው 84 ያሉኝ ውድም
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወንድሜ ለቤትህ አድሰ ነኝ በቅርብ ለማሰራት አቢ አለሁ 75ቆርቆሮ ሰድሰት መቶ ሸብር እሰተ ውሀ ልክ ይበቃኛል ወይ እንዳታልፈኝ በአላህ 10:33
ወዲሜ 75 ቆርቆሮ ስት በስት ማለት ነው
ወይት ሀገር እስኪ በሀይቅ ስት ይመጣል 85ቅጠል ንገሩኝ😢
ግን አህቴ የቤትሽ ድዛይን ምንድን ነው ክብ ወይስ ኤል ሸፕ ወይስ አሞራ ክንፍ አሞራ ክንፍ ቆርቆሮ ይቀንሳል ክብ ግን ቆርቆሮውን ስለሚቆራርጡት ብዙ ይፈጃል
@AaBb-v6n በLነው ብለውኛል የምሪት ቦታ ገዝቸነው
አረ ተዉ የዚህን ያክል ለም ዉሽት ወይም አላስረገጥክም ቆርቆሮ ባለፈዉ ሳምንት 550 ነዉ ያስገዛሁት 60 ቅጠል 33000 ሺ ነዉ ሁሉም ነገር ላይ ዋሽተሀል ለምን አስፈለገ
ለ72ቆርቆሮሠትይፈጃል
ለማሣሠር
እስከ ሰባ አምስት ሺ ብር
ንፉግ ካለሆናቺሁ ዴምሩኝ❤
98 ቆርቆር ቤት ላስገርፍ ነበር የመጀመሪያ ዙር ስት ብር ይበቃኛል መልሱልኝ እስኪ ሰሞኑን ያስገረፋችሁ
ግን ለምድነው ጥያቄ እማመልሰው 😏ወይስ ንቀት ነው 😏
ሰው ለምን ይናቃል ክልክል አይደል እህቴ አሁን ምን ነበር ጥያቄሽ ፈጣን ምላሽ ልስጥሽ 0913720988 በዋትሳፕ ኢሞ
@-ahadutube ብዙግዜ አይሃለሁ ጭራሽ ባላየ ላሽ ነው እምትለው ሥራ ፈተን እኮ ነው ቻናላቹሁን እምናይላችሁ እኛም 🙂ለማንኛውም አመሰግናለሁ ይሄንንም ስላየሐው
,ተረጋጊ የስቱን.ይመልስ😊
አሁን የምትነገረኝ የ30ቆርቆሮ እስከ ሁሉም የሚፈጀው ስንት ነው
ቴሌግራም
ይህ ቤት ስንት ካሬ ላይ ነዉ ያረፈ ማወቅ ፈልጌ ነዉ
እረ በህግ አምላክ እኔ 62 ቆርቆሮ ውሀልክ 27ኩታል ነው የጨረሰው ፍልጥ 650 ሳምንቱ ቤቱ ከቆመ
ቪድዎ ብታዳምጡ መልካም ነው ሰውንም አታወዛግቡ ገደል ላይ ሰርታችሁ እየገነባችሁ ሌሎችን አታወዛግቡ እኛ ያልሰራነውን ነገር አናወራም ባለቤቶቹም እየተከታተሉ ነው ለምን እዋሻለሁ አሏህን ፍሩ ሰው አታወዛግቡ ካልፈለጋችሁ አታድምጡ
@-ahትክክ ውንድሜ adutube
👍👍
አዉ ይበቀሻል የምያስረልሽ ሰዉ ገንዘቡን በአግባቡ ከተጠቀመበት
ይህን ሁሉ አይፈጅም
ይህን ሁሉ አይፈጅም ቦታው ገደል ካልሆነ በደንብ ግልፅ እንድሆንላችሁ 0913720988 አናግሩኝ

እረ በህግ አምላክ
እኔ 62 ቆርቆሮ ውሀልክ 27ኩታል ነው የጨረሰው ፍልጥ 650 ሳምንቱ ቤቱ ከቆመ