ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጨዋታህ ለዛው ራሱ ልብን ይማርካል። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
በጣም የሚገር ትምህርት ስለ ብርሌ አመጣጥ በነገራችን ላይ ብርሌ የሃገራችን ብቼኛ የጠርሙስ ዲዛይን ይመስለኛል በሌላው አለም የአለም አይመስልም በጣም ያልተዘመረለት እንቬንሽን ነው ከነ አፈጣጠሩ እናመሰግናለን
ናጅራን አይደለም አርጂሪያ ነው ።ነብስ ይማር ገነነ ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምህ
Gene You are Gerami geleseb 👌👌👌
Endante program mewedew lela program yelegnem gene..... Much respect
ይህንን ፕሮግራም ዛሬ ነው ዘግይቼ ያየሁት ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ ከዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ከገነነ ጋር አረዥም አመት በፊት እንደራሴ አካባቢ የሚገኝ አንድ በእውቅ ብቻ ከሚገባበት ጠጅና ጥሬ ስጋ ከሚሸጥበት ቤት ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል ::
አቦ ትረካህ በቦታው የነበርኩ ያህል ነው የሚሰማኝ
I appreciate your explanation Gene (libro)
Thank you so much !Gene ,you make my day happy 😁you know i miss gonder tej bet yene haile kasse.
#merkato between sebatgna and atobistera ..our father's home of discussion fav place
God one! Keep it going. Blessings. 🥳🥳
Pls ye genene program atakuartuben... Degun giza banenorbetem degnetun eyaseben deg gize endimeta enxelybet.... 🙏🙏🙏
R.I.P GENA 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thenk you
ያኔ ከተማ ነበር እንዴ
አቧሬ አንበሳ ማሰሪያ የሚባል ነበረ የአንበሳ ሹፌሩ ባሱን አቁሞ ለረፈት ጠጅ ቤት ውስጥ ገብቶ ሲጠጣ ቆይቶ ሊወጣ ሲል መሄድ ስላቃተው አንበሳ ማሰሪያ ተባለ ገኔ አመሰ
እኔ ይእእጋሮ ልጅ ነኝ አጋሮ ታዋቂው ሆድዬ የሚባል ኑበር ባለቤት የነበሩ ወይዘሮ በላይነሽ ነበሩ ጠጁ እስከ አስመራ ደርሶ ነበር አሉ
ገኔ እወድሃለሁ! አከብርሃለሁ! እኛ ሰፈር ኖረሃል አይደል? እኛ ሰፈር አየለች፡/ አዛለች፡ /ጥጃ ማሰርያ፡/ ሽንበቆ፡ /ጥርሰ በረዶ፡ / ኮባ፡ ለገሃር ደግሞ መምሩ ጠጅ ቤት፡ /ቱሪስት ጋ ይገባሃል !!
በቀለ ባቲ :ውቃ: ገደል ግቡ :አድማሱ ጠጅ ቤት አቃለው እነ ኮሩ ሰፈር ነው ገኔ ጠይቀው
ገኔ በጣም ተመቸሀኝ
"ፍትሃዊ የጠጅ ክፍፍል" መፅሀፍህን የት ማግኘት ይቻላል ታዲያ ገኔ?!
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤙🏿🤙🏿🇪🇹🇪🇹
እነማይ ሳይሰማ በረንታ ሳይሰማየጁ ተለቀሰ ለበለው ተሰማ። ብሎ አልቃሽ ገጥሞ ነበር።እህቱም እንዲህ ብላ ነበር እኒ እየመከርኩህ አንተ እየተቆጣህእነም መቀመጫ አንተም መሂጃ አጣህThanks for your time !!! Gene
Hahaha ኧረ ገኔ ንብ የስራ ሰዉ ነው አላላልክም 🤣🤣🤣🤣
ነቀምት (ወለጋ) ካታንጋ ሰፈር መሐል ከተማ ይገኛል ፤ በ1960 ዎቹ ጠጅ ጠጪ ስለሆንኩ የ high school ተማሪ ሁኜ ደብተረን ይዤ ሂጄ home work እየጠጣሁ እስራ ነበር፤ ተወዳድሬም 25 ብርሌ ጠጥቼ ሁለተኛ ወጣሁ በማግስቱ አይኔ እጄ ፡ሽንቴም ሁሉ ቢጫ ሆነና ጉበት በሽታ ታምሜ ወደ ሆስፒታል ተወሰድኩ፡፡ እስካሁን መኖሬ ሰዎችንም እኔንም ጨምሮ ይገርመናል። እንደኔ ያልጠጡት ስንቱ ሙተዋል ፤ Guiness (Tej) Record ያመለጠኝ ይመስላልአይ ጠጅ ገንዘብ ባይፈጅ !
ገኔ ባይገርምህ ደብረ ዘይት ላይ በጋሻው ጠጅ ቤት የሚባል አለ አንዴ ሴትየዋ አቁማ ጠጪዎቹ ሰልፍ ወተዋል ይባላል ሴትየዋጋ ማለት ነው ሲያወሩ ነው የሰማውት ገኔ
Anbesayee dese yelal
ሌለኛው እማሆይ ጠጅ ቤት በድሮ ማስታወቂያ ሚንስቴር በግራ እጥፍ ብሎ ትንሽ ተሂዶ በቀኝ በኩል ነበር እኔ ሳውቅ ፤አካባቢው ሰባራ ባቡር ይባላል።
እማሆይ ጠጅ ቤት አራት ኪሎ ብርሃነ ሰላም ፊት ለፊት ወሎ ጋራዥ አጠገብ ነበር። በ 1960ዎቹ ጂማ ጠጅ ቀጂ ነበር። በኋላ አምስት ኪሎ ናዖድ ት/ቤት አጠገብ ጂማ ጠጅ ቤት የሚባል ከፍቶ ነበር።
ገንዬ እንዴት እንዴት ብትያዝ ነው፣ የምታወራው የእኔን ታሪክ ነው የምታወራ፣ የልጅ አዋቂ ነህ ወይስ እንዴት እንዴት ነው፣፣፣ ለመሆኑ እነ እሼቴ ገበየሁ፣ አነ አስቻለው ደሴን፣ እነ እሸቱ ቀጭኑን እነ ሲሳይ ካሳን፣ ወንድወሰን ድጋፌ፣ አርመኖችን ያስለቀሰ፣ የፓራሹት ባለሞያ፣ ስንቱን ልጥራልህ፣ የቻይና ግሩፓቹን፣ የነ አምላክ ተረዳን ፣ ጆኑዌ፣ ማስረሻ ተሰማ ፣ የእነ ጢቦ ቦንጋ ፣ ፒያሳ እነ ጠለለኝ አሁንም በህይወት አለ፣፣ ሚስቲፓሊ ብትለው በቅፅል ስሜ ነው የሚያውቁኝ፣ የነሲቂሎ ኮንቲኔንታል ፣ አራት ኪሎ ጆሊ፣ ሺረጋ ወዘተ፣፣ ስድስት ኪሎ አሰፋ ኮልቬቲ ኢድዩ፣ ኮፊሀውስ፣፣ ስልኬን የተውኩልህ ስሜን ልንገርህ አሰግድ ሙላት እባላለሁ፣
Yordanos Tej bet, megezez tej bet Sengatera
እምዬ ኢትዮጵያ ህዝቦቿም ንጉሥ ነበሩ ሁሉም ሀብታም ደግ ጨዋ የማይሳሳ ነበር አሁን ወያኔዎች ጨረሰዋት ኸዱ እንጂ እኔ እተወድኩበት ሰፈር ትልቅ ምግብ ቤት የመጠጥ ነበር ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠግቦ መብላት ያልቻለበት ዘመን መጣ 🇪🇹❤😥
Weyane wesha new tewelde gedelo new yemotew 🤥
gene min ayinete zemen newu leandit nib mesariya metkos abet zemen
ሊብሮ ሁለገቡ ጋዜጠኛ
ቦርጭህን መላ ፈልግለት ነፍሱ
🤣🤣🤣😂
የጨዋታህ ለዛው ራሱ ልብን ይማርካል። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
በጣም የሚገር ትምህርት ስለ ብርሌ አመጣጥ በነገራችን ላይ ብርሌ የሃገራችን ብቼኛ የጠርሙስ ዲዛይን ይመስለኛል በሌላው አለም የአለም አይመስልም በጣም ያልተዘመረለት እንቬንሽን ነው ከነ አፈጣጠሩ እናመሰግናለን
ናጅራን አይደለም አርጂሪያ ነው ።ነብስ ይማር ገነነ ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምህ
Gene You are Gerami geleseb 👌👌👌
Endante program mewedew lela program yelegnem gene..... Much respect
ይህንን ፕሮግራም ዛሬ ነው ዘግይቼ ያየሁት ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ ከዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ከገነነ ጋር አረዥም አመት በፊት እንደራሴ አካባቢ የሚገኝ አንድ በእውቅ ብቻ ከሚገባበት ጠጅና ጥሬ ስጋ ከሚሸጥበት ቤት ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል ::
አቦ ትረካህ በቦታው የነበርኩ ያህል ነው የሚሰማኝ
I appreciate your explanation Gene (libro)
Thank you so much !Gene ,you make my day happy 😁you know i miss gonder tej bet yene haile kasse.
#merkato between sebatgna and atobistera ..our father's home of discussion fav place
God one! Keep it going. Blessings. 🥳🥳
Pls ye genene program atakuartuben... Degun giza banenorbetem degnetun eyaseben deg gize endimeta enxelybet.... 🙏🙏🙏
R.I.P GENA 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thenk you
ያኔ ከተማ ነበር እንዴ
አቧሬ አንበሳ ማሰሪያ የሚባል ነበረ የአንበሳ ሹፌሩ ባሱን አቁሞ ለረፈት ጠጅ ቤት ውስጥ ገብቶ ሲጠጣ ቆይቶ ሊወጣ ሲል መሄድ ስላቃተው አንበሳ ማሰሪያ ተባለ ገኔ አመሰ
እኔ ይእእጋሮ ልጅ ነኝ አጋሮ ታዋቂው ሆድዬ የሚባል ኑበር ባለቤት የነበሩ ወይዘሮ በላይነሽ ነበሩ ጠጁ እስከ አስመራ ደርሶ ነበር አሉ
ገኔ እወድሃለሁ! አከብርሃለሁ! እኛ ሰፈር ኖረሃል አይደል? እኛ ሰፈር አየለች፡/ አዛለች፡ /ጥጃ ማሰርያ፡/ ሽንበቆ፡ /ጥርሰ በረዶ፡ / ኮባ፡ ለገሃር ደግሞ መምሩ ጠጅ ቤት፡ /ቱሪስት ጋ ይገባሃል !!
በቀለ ባቲ :ውቃ: ገደል ግቡ :አድማሱ ጠጅ ቤት አቃለው እነ ኮሩ ሰፈር ነው ገኔ ጠይቀው
ገኔ በጣም ተመቸሀኝ
"ፍትሃዊ የጠጅ ክፍፍል" መፅሀፍህን የት ማግኘት ይቻላል ታዲያ ገኔ?!
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤙🏿🤙🏿🇪🇹🇪🇹
እነማይ ሳይሰማ በረንታ ሳይሰማ
የጁ ተለቀሰ ለበለው ተሰማ።
ብሎ አልቃሽ ገጥሞ ነበር።
እህቱም እንዲህ ብላ ነበር
እኒ እየመከርኩህ አንተ እየተቆጣህ
እነም መቀመጫ አንተም መሂጃ አጣህ
Thanks for your time !!! Gene
Hahaha ኧረ ገኔ ንብ የስራ ሰዉ ነው አላላልክም 🤣🤣🤣🤣
ነቀምት (ወለጋ) ካታንጋ ሰፈር መሐል ከተማ ይገኛል ፤ በ1960 ዎቹ ጠጅ ጠጪ ስለሆንኩ የ high school ተማሪ ሁኜ ደብተረን ይዤ ሂጄ home work እየጠጣሁ እስራ ነበር፤ ተወዳድሬም 25 ብርሌ ጠጥቼ ሁለተኛ ወጣሁ በማግስቱ አይኔ እጄ ፡ሽንቴም ሁሉ ቢጫ ሆነና ጉበት በሽታ ታምሜ ወደ ሆስፒታል ተወሰድኩ፡፡ እስካሁን መኖሬ ሰዎችንም እኔንም ጨምሮ ይገርመናል። እንደኔ ያልጠጡት ስንቱ ሙተዋል ፤ Guiness (Tej) Record ያመለጠኝ ይመስላል
አይ ጠጅ ገንዘብ ባይፈጅ !