ቅዳሜን(በእረፍት ቀናችን) ውሎ ከልጆቻችን ጋር/ Our Saturday

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ส.ค. 2024
  • ቅዳሜን(በእረፍት ቀናችን) ውሎ ከልጆቻችን ጋር/ Our Saturday
    ሰላም ይብዛላችሁ ውዶቼ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ወደ እዚህ ቤተሰብ ካልተቀላቀላችሁ እንደነዚህ አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁላችንም በያላችሁበት ሰላም ቆዩልኝ
    መጽሐፍ ቅዱስን በድራማ መልኩ (Dramatic Bible)
    play.google.com/store/apps/de...
    ሻምፖ እና ኮንድሽነር ( Shampoo and conditioner)
    amzn.to/3lWzHMy
    የኒም ፓውደር ( Neem powder)
    amzn.to/3DS51SE
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 203

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +30

    ቅዳሜን(በእረፍት ቀናችን) ውሎ ከልጆቻችን ጋር/ Our Saturday
    ሰላም ይብዛላችሁ ውዶቼ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ወደ እዚህ ቤተሰብ ካልተቀላቀላችሁ እንደነዚህ አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሁላችንም በያላችሁበት ሰላም ቆዩልኝ
    መጽሐፍ ቅዱስን በድራማ መልኩ (Dramatic Bible)
    play.google.com/store/apps/details?id=kjvdrama.dramatizedaudio.bibledramatized
    ሻምፖ እና ኮንድሽነር ( Shampoo and conditioner)
    amzn.to/3lWzHMy
    የኒም ፓውደር ( Neem powder)
    amzn.to/3DS51SE

    • @kidyjwolde2311
      @kidyjwolde2311 2 ปีที่แล้ว

      Tebareki konjit!

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you God bless your family 💕

    • @sabaothm
      @sabaothm 2 ปีที่แล้ว +1

      ብርቱ ሴት ተባረኪ መጋረጃሽን ከየት ማግኘት እችላለሁ እባክሽን በጣም ወድጄዋለሁ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ከሀገር ቤት ነው

    • @azebgedamu-tube9763
      @azebgedamu-tube9763 2 ปีที่แล้ว

      ሲያና ማለት ምን ማለት ነው አዶትዬ በጣም ደስይላል የልጅሽ ስም

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +30

    አዶት ሁሌም የምታቀርቢው ነገር ሁሉ ያስደስተኛል አንድ ምግብ መስራት ላይ ብቻ አይደለም የምታተኩሪው የተለያዩ ነገሮችን ስለምታሳይን ለእኔ you are number one ☝️ always I enjoy it

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 2 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በክርስቶስ ደም ከክፉ ሁሉ ተሸፍኑ ❤️❤️

    • @gy8086
      @gy8086 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏!!

    • @be8cab
      @be8cab 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን

    • @tegistwakjira8152
      @tegistwakjira8152 2 ปีที่แล้ว

      Lejohe.afahawene.ayesameme

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +5

    አዶትየ እንዲት ነው like የማይደረገው ይህን የመሰለ የቤተሰብ ህይወት አካፍለሽን😊 በብዙ ተባረኪ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 ปีที่แล้ว +6

    ስላም ላንች እህቴ በጣም የተባረከ ቅዳሜ ነው ያሳለፋችሁት ስላካፈልሽን በጣም እናመስግናለን ልጆችሽ በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ 🙌🏽💝

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 ปีที่แล้ว

    Wow betami dase telalachu tebarekuuuu ayeleyach 💞❤️♥️

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 2 ปีที่แล้ว +4

    ብል ሴት ነሽ የውነት በጣም ነው የወደድኩሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከመለው ቤተሰብሽ በጣም ነው የምናፍቀው የቤተሰብ ጊዜን ፀልይልኝ ጌታ እንዲረዳኝ 🙏🙏❤️

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 2 ปีที่แล้ว +4

    ባለሙያ ነሽ ስራሽ ሁሉ ደስ ይላል:: መልካም ቀን ይሁንላችሁ ::

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow ❤️❤️❤️ Thank you for sharing
    God blessed you and your family forever 🙏 🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ቪዲዬ ነው ልጆች በስራ መሳተፋቸው ደስ ይላል
    አመሰግናለሁ💕😘👏🌷

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስራሽ በጣም ደስ ይላሌ

  • @betlihemtedla9720
    @betlihemtedla9720 2 ปีที่แล้ว +1

    Waww blessed & beautiful fiamily.God bless you!🌹❤🌹❤🌹❤🌹

  • @alemabebe2228
    @alemabebe2228 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔ ይባርክልሽ በጣም ደስይላል ተባረኩ

  • @selamamare9571
    @selamamare9571 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ። እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ።

  • @selam21558
    @selam21558 2 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ የኔ ቅን በጣም ቆንጆ ውሎ ነው አግዚያብሄር ይጠብቃችሁ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ደስ ይላል ስራ እያስለመድሻቸው ነው እኛም ቤት ወንድሞቼ በግድ ነበር የስራ ድርሻ ተሰጥቷቸው የሚሰሩት ሁል ቀን የስራ ድራሻቸውን እየተነጫነጩም ቢሆን ይሰራሉ ሊጥ እስከማቡካት ቤት ማፅዳት ጀምሮ ሁሉንም ስራ ይሰራሉ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @myselfmtl6980
    @myselfmtl6980 2 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful family. May God bless you all.

  • @tizke1
    @tizke1 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamsegenalen , tebareki ,and your families too 🙏🙏🙏

  • @gy8086
    @gy8086 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke ewntun silmtngrin enamsgenale! That motivates me a lot!! Thank you!!

  • @israelfikre7884
    @israelfikre7884 2 ปีที่แล้ว +6

    Your so blessed 😇

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah ደስ የሚል ውሎ አላህ ያሳድግልሽ

  • @sofiaahmed6415
    @sofiaahmed6415 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet bcha new yemtaweriw des styi 👍🏼👍🏼👌👌

  • @rg6423
    @rg6423 2 ปีที่แล้ว +1

    Blessed beautiful family

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 💖

  • @martatafesse1608
    @martatafesse1608 2 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful family may God bless you all

  • @firelachore6739
    @firelachore6739 2 ปีที่แล้ว

    Tabaraku,Das Setilu.

  • @hanabukune7284
    @hanabukune7284 2 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkish gobez enat ina mist nesh bewnt keanch bzu temiralehu geta yesus yebarkish💞💞💞

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ ተባረኩ 👍👍

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 2 ปีที่แล้ว

    Adoteye arif ken neber, enem abere endalehu nw yetesemagn ,betam yemeyaznana ena astemari welo neber😍😍😍

  • @misrakwubishet9144
    @misrakwubishet9144 2 ปีที่แล้ว

    Ejig betam new emewedesh yemteseriw video Hulu yastemiral berchi yene ehet.

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +2

    Me to i love started.
    Have a great time beautiful family's ❤ may God bless you more 🙏

  • @kalkidankiros4139
    @kalkidankiros4139 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful family GOD bless you and your family Amen 🙏🙏

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing. 👌😍😍😍

  • @meskeaddis8231
    @meskeaddis8231 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምታምሩት ያቺን ቆንጆ ደግሞ ሳሚልኝ❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    Adoteye le siyana meteserilaten megeboch enedemetasayen enetebekalen.thank uuu

  • @genetdaba3743
    @genetdaba3743 2 ปีที่แล้ว

    betam gobez nesh adnakish negn berchi!

  • @mahlettadesse944
    @mahlettadesse944 2 ปีที่แล้ว +7

    My dear I really like your videos.please make more of this "day in the life videos".Big ups from Ethiopia!

  • @user-ww9xp2nf7c
    @user-ww9xp2nf7c 2 ปีที่แล้ว +1

    Bless you

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ትላላችሁ 😍 ተባረኩ 🙏

  • @fevenghirmay3851
    @fevenghirmay3851 2 ปีที่แล้ว

    You are one of the few habesha moms i enjoy watching...

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ሴት ነሽ ለቤትሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mahletasfaw8704
    @mahletasfaw8704 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ምርጥ ነሽ እኮ

  • @umumohammed1144
    @umumohammed1144 2 ปีที่แล้ว

    Betam dess tyalesh mash allah lenama legud moral honeshignal gn teyaka sinoren betmelahiln sebseb adrgesh

  • @melat376
    @melat376 2 ปีที่แล้ว +5

    አዶትዬ ስወድሽ!!! በጣም ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናችው!! ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!!! ❤️❤️❤️😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰💐💐💐💐💐

  • @nemagitube7878
    @nemagitube7878 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የምውድሽ አዶትዬ አሪፍ ነው እስቦርት ልጤንንት

  • @mehiretgebru2121
    @mehiretgebru2121 2 ปีที่แล้ว +1

    I’m proud of you all the time yeny tenkara sete❤️

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 2 ปีที่แล้ว

    በጥልም ነው ምወድሽ የኔ ጀግና በርችልኝ አጅየት

  • @selamawitmulushewa3250
    @selamawitmulushewa3250 2 ปีที่แล้ว +2

    You have a beautiful family ❤️God bless you ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-js4jt9lg2s
    @user-js4jt9lg2s 2 ปีที่แล้ว

    Gobze nesh God bless you aboundntly

  • @meronnegussu692
    @meronnegussu692 2 ปีที่แล้ว +1

    Setamru tebarku

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 2 ปีที่แล้ว

    God bless you family

  • @mulutesfeu3056
    @mulutesfeu3056 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @lenssajaleta5951
    @lenssajaleta5951 2 ปีที่แล้ว

    Dase yamele program naw tabarake

  • @dinaomar9133
    @dinaomar9133 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah beautiful family🤩

  • @tsigetsige3860
    @tsigetsige3860 2 ปีที่แล้ว +1

    አዶት እግዚአብሔር የቀየሁ ጡሪ

  • @ayinalembirhanu4933
    @ayinalembirhanu4933 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ስወዳቹ እኮ❤

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው የኔ ጎበዝ በርችልኝ ደስ የሚል ፋሚሊ

  • @user-vb1zw7jy9j
    @user-vb1zw7jy9j 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ ፈጣሪ ሁሌም አብሮ ያድርጋችሁ

  • @filohaysh3395
    @filohaysh3395 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ስትሉ...

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምትሰሪው ነገር ሁሉ ሲያጓጓ😍😍😍😍😍😍

  • @dianaug2462
    @dianaug2462 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobezi enat neshi lebuziwochachin amisaya neshi hiwetishin betesebishin egizabiher yibarkew

  • @alemeshettefera40
    @alemeshettefera40 2 ปีที่แล้ว

    Yetabarek betsab tebarku

  • @mahaletgirmamahaletgirma2260
    @mahaletgirmamahaletgirma2260 2 ปีที่แล้ว

    Bless you adotye

  • @user-cn6vd3yi1n
    @user-cn6vd3yi1n 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ውድ ደስ ይላል

  • @user-gm6pz7ri5p
    @user-gm6pz7ri5p 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ፡ይጨምርልሽ

  • @tigitamrat1521
    @tigitamrat1521 ปีที่แล้ว +1

    This is one of the cutest videos I’ve seen in a while 😭😭😭 your family dynamic is adorable and you’re gorgeous by the way 🤍

  • @luwamtsegay7813
    @luwamtsegay7813 2 ปีที่แล้ว

    I like ur videos u are blessed God bless and protect ur family in Jesus Christ name 🙏

  • @hanaberhaneyesus7502
    @hanaberhaneyesus7502 2 ปีที่แล้ว

    Gobez asteway set tebsreki 🥰

  • @freworkbekele315
    @freworkbekele315 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እ/ርን የሚፈሩ እንዲህ ይባረካሉ

  • @almazs.1447
    @almazs.1447 2 ปีที่แล้ว +3

    All your works are amazing from food preparation, Home decor, and family you are an inspiration to most of us. God bless your beautiful family!

  • @doudouuu4645
    @doudouuu4645 2 ปีที่แล้ว

    I love you so much omgg your family is so good you also you are a good mom god bless your family ❤️ konjooo wedatchualew

  • @LiyaBB
    @LiyaBB 2 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️🙏🏽

  • @sofyamefta1443
    @sofyamefta1443 2 ปีที่แล้ว

    Bereche mamaya

  • @rg6423
    @rg6423 2 ปีที่แล้ว

    My beautiful sister I love to watch your program 💕💕💕

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ደስ ይለኛል እምሠሪው ሁሉ ግን ቶል ትሎ አለቂም

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow amazing beautiful family great job.you are always motivated me I am from Eritrea I have 3 children like you you are make my day.... I always proud of you keep going my ethiopian sister ... God bless you with all your family 🙏😍👍

  • @user-wn8ve2hs3q
    @user-wn8ve2hs3q 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ስወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @rahelzergaw9406
    @rahelzergaw9406 2 ปีที่แล้ว

    Adotye betam des yemil sra new

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔ እናት አሏህ ይጠብቃቹ ከነቤተሰቦችሽ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 ปีที่แล้ว +7

    እውይ አዶትዬ ስታምሩ የምትሰሪው ሁሉ ዘና ፈታ ያረገኛል ብዙም እየተማርኩብሽ ነው እስከነቤተሰብሽ ተባረኪ

  • @nasisesileshi6836
    @nasisesileshi6836 2 ปีที่แล้ว

    Des yemil beteseb tebareku

  • @genetadonai4906
    @genetadonai4906 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam yamral

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ አቦ

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ አዶት ማር ፀጉር አያሸብት

  • @mesaykeleme6504
    @mesaykeleme6504 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ታድለሽ

  • @habibamehdi9447
    @habibamehdi9447 2 ปีที่แล้ว

    Yena balmuya berchi

  • @mekedestesfaye2104
    @mekedestesfaye2104 2 ปีที่แล้ว +2

    What a beautiful family
    Please send me the link buna mafyashen.

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 2 ปีที่แล้ว

    Tenshu lejish btam new des melw ❤️😍

  • @user-cr7bl4lt3u
    @user-cr7bl4lt3u 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ስታምሩ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እናት ነሽ በርች ።
    ንቅት ያልሽ ፏ ፏ ስትይ ። ልጆችሽ ስራ ይልመዱ በዛውም ያግዙሻል ለወደፊቱም ጥሩ ይሆናለ

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 2 ปีที่แล้ว

    I just subscribed ❤️

  • @selameg3079
    @selameg3079 2 ปีที่แล้ว +2

    WAW nice 👍 Saturday, you always so perfect 😍 baby also she so cute 🥰

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👀

  • @yamikeenat1838
    @yamikeenat1838 2 ปีที่แล้ว

    Masalhi ljohsni Egzabhari bemgsi yasadglsi sestu

  • @helinakmariam8083
    @helinakmariam8083 2 ปีที่แล้ว

    Gobze nesh ❤️❤️❤️❤️

  • @playtimewithjohannamercy3989
    @playtimewithjohannamercy3989 2 ปีที่แล้ว

    Lovely family 💕

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 2 ปีที่แล้ว

    Tineshu lejsh des yelghal 😍😍

  • @medanitt5794
    @medanitt5794 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው ምታምሩት

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 2 ปีที่แล้ว

    First time follower💕 I love it 👍