ቆይታ ከኤልያስ ሽታሁን ጋር - ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @abinen_lyrics
    @abinen_lyrics ปีที่แล้ว +8

    ትልቅ ቁምነገር ነው ያስተላለፍክልን ኤላ🙏💖

  • @AmanuelWorku-bm7qh
    @AmanuelWorku-bm7qh หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረዉ የኛ ሰዉየዉ ሆይ❤❤

  • @sareseteng667
    @sareseteng667 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እደምወድህ እኮ❤

  • @Tekleabzetewahdo3965
    @Tekleabzetewahdo3965 5 วันที่ผ่านมา

    ማሰብ Vs ንባብ። ግሩም እይታ። ❤ it.

  • @lydiagebretsadike3054
    @lydiagebretsadike3054 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስፈላጊ ለህይወት በጣም የሚጠቅመን የሚያስቀይር ግሩም ምልከታ ኤላ ክበርልን 🙏🏼👏👏🤩

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 หลายเดือนก่อน

    ግጥሞችህ በጣም ናው የምወዳቸው

  • @user-adoniyase
    @user-adoniyase 11 หลายเดือนก่อน +2

    አላቅም ብቻ አንድ ቀን ያተ ተማሪ ሞሆኔ አይቀርም😢

    • @asdhadd5925
      @asdhadd5925 2 วันที่ผ่านมา

      እኔንም ደምሪኝ😢

  • @niftalemgetachew505
    @niftalemgetachew505 ปีที่แล้ว +2

    የእኔም የንባብ ህይወት ውስጥ ያንተ ተፅዕኖ አለ። በርታ ኤላው 💪

  • @Lilgeez-cr8bh
    @Lilgeez-cr8bh ปีที่แล้ว +2

    ኤላ በርታ🥰🥰

  • @Deva_lone12
    @Deva_lone12 ปีที่แล้ว +3

    ተራ ሰው ሲያነብ አዋቂ ይሆናል ፤ አዋቂ ሰው ሲያነብ ተራ ሰው ይሆናል። ትልቅ ምሳሌ ክበርልኝ🥰✍️

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @rediatm7189
    @rediatm7189 ปีที่แล้ว +5

    That all I can say is your attitude is amazing, I want to learn not only learn I want to use it in my life.Thanks for sharing your experience 🙏

  • @HaymanotShimeles-x6q
    @HaymanotShimeles-x6q ปีที่แล้ว +3

    ተጀመረ ፍሰት

  • @Tekleabzetewahdo3965
    @Tekleabzetewahdo3965 5 วันที่ผ่านมา

    "ተራ ሰው ሲያነብ አዋቂ ሰው ይሆናል፤ አዋቂ ሰው ሲያነብ ተራ ሰው ይሆናል።" ሁለተኛው አልተዋጠልኝም። የተሰጠው ማብራርያም
    #ተራ ሰው Vs #የማይከብድ ቀለል ያለሰው
    የተለያዩ ጉዳዮች ይመስሉኛል።

  • @Yabseratube
    @Yabseratube ปีที่แล้ว

    እላዬዬ 😍😍

  • @TsiyonBrhenu
    @TsiyonBrhenu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ታድለክ ማስታዋልን በዝቶ ተስቶካል

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገሬ ሰገባ እዳገኝዉ በፀሎት አሰቡኝ❤❤❤❤

  • @የታዴስንኞች
    @የታዴስንኞች ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አትርፈንበታል👏👏👏👏

  • @sifenbiruk
    @sifenbiruk 14 วันที่ผ่านมา

    You are amazing 👏 am your fun, and expect a lot from you😊😊

  • @zegeneworkaserate
    @zegeneworkaserate ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው❤❤

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch ปีที่แล้ว

    ወጥሪ ኤላችን

  • @befkadumesafint
    @befkadumesafint ปีที่แล้ว

    ኤላዋ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @deginetdemissie2141
    @deginetdemissie2141 ปีที่แล้ว +1

    ጸገውን የብዘለህ ወንድም በጣም ትክክል ነው።

  • @emumulugeta6557
    @emumulugeta6557 ปีที่แล้ว

    ኤላዬ እንዴት እንደምትደንቀኝ እኮ

  • @abelbarchtube
    @abelbarchtube ปีที่แล้ว +2

    በርታልኝ ወንድሜ😍

  • @betelhembhabtufkadu
    @betelhembhabtufkadu ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @NathanimGebeyehu
    @NathanimGebeyehu ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ተወዳጁ❤❤❤

  • @kalbelay-i2t
    @kalbelay-i2t ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኤላዬ 🙏

  • @Edutaashebir
    @Edutaashebir ปีที่แล้ว

    ግሩም አስተሳሰብ❤

  • @MelatTeklay-t2v
    @MelatTeklay-t2v 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሀል በጣም ትለያለክ የምር በጣም አድናቂህ ነኝ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @MartaNegash-pc8jf
    @MartaNegash-pc8jf ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤላ 😍🙏

  • @abelabu-q4o
    @abelabu-q4o ปีที่แล้ว

    የእዉነት በጣም ነዉ የረዳኸኝ

  • @fitsummosazghi2192
    @fitsummosazghi2192 ปีที่แล้ว

    ኤላየ የቀንየልና Thanks 😊 be strong 💪 ma man

  • @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624
    @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624 ปีที่แล้ว

    እኔም ያንደረደረኝ የዓለማየው ዋሴ መፃህፍቶች ናቸው

  • @tigistkebede9939
    @tigistkebede9939 ปีที่แล้ว

    Betam konjo miker new elay🥰🥰🥰bertalen enamesgenalen

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 ปีที่แล้ว

    ኤላዬ ጎበዝ በርታ 🙏

  • @bttesfa603
    @bttesfa603 ปีที่แล้ว

    ኤላ ክበርልን

  • @KalegetaAlamaw
    @KalegetaAlamaw ปีที่แล้ว

    የጥበብ አምላክ ጥበቡን ይጨምርልህ ሁሌም ታስተምረኛለህ ለዚህም አመሰግንሀለው

  • @KalkidanTades
    @KalkidanTades ปีที่แล้ว +1

    እውይ አገላለፅ አንደበት ሲጣፍጥ❤ ደግሞ በልጅነት ስልቹ መሆን ደስ ይላል አሁን እንድትበረታ አድርጎሃል ግን ጥያቄ ለምን እኔን መፅሐፍ ቅዱስ ግራ ያጋባኛል ለምን ? ማንበብ ማሰቢ መንድ ነው አሪፍ አባባል መኖርን ያቀልልና

  • @yordanoszerihun7579
    @yordanoszerihun7579 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏 ኤላዬ

  • @wenefitness
    @wenefitness ปีที่แล้ว

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤላዬ

  • @MuleBaba
    @MuleBaba 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት

  • @kalkidanhabtamu4043
    @kalkidanhabtamu4043 ปีที่แล้ว +1

    ❤😍😍🥰😍🥰🥰🥰🥰❤

  • @Saron-p8s
    @Saron-p8s ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @abelabu-q4o
    @abelabu-q4o ปีที่แล้ว

    አመሰግናለዉ

  • @bettybae105
    @bettybae105 ปีที่แล้ว

    Elaye🥰 berta yene jegna👏👏

  • @BeritukanBerhe
    @BeritukanBerhe 7 หลายเดือนก่อน

    ከልብአመሠግናለዉ

  • @yebekalgodana7446
    @yebekalgodana7446 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍

  • @MeseretHailu-i4i
    @MeseretHailu-i4i ปีที่แล้ว

    Betam des ylal ❤❤ part 2 etebkalew

  • @henokbelete2744
    @henokbelete2744 ปีที่แล้ว

    ela qimem❤

  • @meronbelayneh6142
    @meronbelayneh6142 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @wachulafa
    @wachulafa ปีที่แล้ว

    ብጠላህ መብት አለኝ ?

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምልህ የፀጉርህ ሚስጥር ምድነው ?

  • @emiyosef2384
    @emiyosef2384 ปีที่แล้ว +1

    👌🏽🤍

  • @MarMarrye
    @MarMarrye ปีที่แล้ว

    መተናል😍

  • @AsSa-bq5dc
    @AsSa-bq5dc ปีที่แล้ว

    እረ በማምላክ እየገባችሁ ሠብሥክራይብ አድርጉት

  • @ephremhiko3052
    @ephremhiko3052 ปีที่แล้ว +6

    እውቀትና ግጥም በአንድ ላይ ሲገናኙ አንተን ይመስላሉ

  • @TsiTeti
    @TsiTeti ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @LidetErmiyas-w6f
    @LidetErmiyas-w6f ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @Samriyezinulij
    @Samriyezinulij ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @YordanosAmare
    @YordanosAmare ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @marshetnegash9768
    @marshetnegash9768 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @HermelaSisay-rb3yx
    @HermelaSisay-rb3yx 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤