የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ምን ምን ጉዳዮችን አካትቷል? Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 เม.ย. 2024
  • የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅን መርምሮ አፅድቋል።#ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 50

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ህግ ነው 👍

  • @jeri398
    @jeri398 3 หลายเดือนก่อน +17

    አዋጁ ጠቃሚ የሚሆነው በካሬሜትር ለያንዳንዱ ቤት እንደየአካባቢው ታይቶ ተመን ቢወጣ ነው እንጂ የምንከፍለው ለከበደን ተከራዮች ትርጉም የለውም ማለት ነው ????🙏🙏

    • @mamoaster5799
      @mamoaster5799 3 หลายเดือนก่อน +1

      ለተከራይ ያሰበ መስሏቹ ነው ለራሱ አመታዊ ግብር ብሎ ነው

  • @HikmaKasim552
    @HikmaKasim552 3 หลายเดือนก่อน +13

    ቤታችን እያፍረሳችሁ የግለሰብ ቤት መቆጣጠር እነሱስ ኑሮውን እንዴት ይኑሩ እንደ ሁኔታው ካላከራዩ

    • @almaztesfaye
      @almaztesfaye 3 หลายเดือนก่อน

      🤣

    • @user-lc6gw1zx9z
      @user-lc6gw1zx9z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተከራይና አከራይን ለማባላት ነው።በሠው ቤት ምን አገባችሁ??????

  • @ashenafigebre4284
    @ashenafigebre4284 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሪፍ ስራ ነው።

  • @nana2009able
    @nana2009able 3 หลายเดือนก่อน +3

    @Mohammedyimer i believe the PM has approved the declaration before it reaches to the public.
    Anyways esti rega enebel. Once it's implemented we will see the balance.

  • @mihretutekalign4716
    @mihretutekalign4716 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሁን ያለው ተመን ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @TE-ig9el
    @TE-ig9el 3 หลายเดือนก่อน +3

    አዲሱ የቤት ግብር የተሰላው በቤት ኪራይ ተመን ላይ ተመስርቶ ነው

  • @sultanjobir1570
    @sultanjobir1570 3 หลายเดือนก่อน

    nice law

  • @TE-ig9el
    @TE-ig9el 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተጠንቶ ተግባር ላይ የዋለው የቤት ኪራይ ተመን ግብር ለማስከፈል ብቻ አይመስለኝም

  • @user-lw7mm1rl7f
    @user-lw7mm1rl7f 3 หลายเดือนก่อน +4

    የጤፍ ቁጥጥር የሽንኩርት ቁጥጥር ነው የሚያስፈልገው መንግስት የራሱን ሀላፊነት ይወጣ ወረኞች

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 3 หลายเดือนก่อน +1

    አከራይን ከተከራይ ለማፋጀትና በመንግስት ላይ እምነት እንዳይኖር ተብሎ የወጣ ህግ ይመስላልና ሊጤን ይገባል ።

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m 3 หลายเดือนก่อน

    መንግሰት ሺ አመት ይንገሰ

  • @zehabeshacom6806
    @zehabeshacom6806 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ry5gi4ze4e
    @user-ry5gi4ze4e 3 หลายเดือนก่อน

    100%ለተከርይ ያመዘነ ነው አላከራይ ም ዶሮ አረባለሁ።

  • @girumtesfaye8654
    @girumtesfaye8654 3 หลายเดือนก่อน

    አከራይም ችግር አለበት ማለትም ግብር የሚባል ነገር መቷል ሌላው የኑሮ ሁኔታ እሡንም ይመለከታል ግብር ላይ ግን ይታሠብበት በተረፈ ጥሩ ነው

  • @seidjila838
    @seidjila838 3 หลายเดือนก่อน

    Yemechale aymeselem akerau mechemere selemychele Kefe adrgo yakerayale malet new

  • @Bedwars_Professor
    @Bedwars_Professor 3 หลายเดือนก่อน

    mengist liyakerayewu yefelegewu yemengist bet newu weyim yegli newu? silaligebegni newu

  • @kalabbirhanu9931
    @kalabbirhanu9931 15 วันที่ผ่านมา

    mengest miwesdew tax sent percent new ?

  • @Samuel-ld6qv
    @Samuel-ld6qv 3 หลายเดือนก่อน +1

    The lasting solution is to make the citizens the owner of house not what u are telling us.

  • @BinyamAlemuasegahegn
    @BinyamAlemuasegahegn 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዋጅሲወጣየመንግስትግብርእእየአፈርግብርለምንአይቀንስምተፅኖእየተፈጠረብነውመንግስትእኩልመዳኘትአለበት

  • @selamlekulekimu2393
    @selamlekulekimu2393 3 หลายเดือนก่อน

    ጉራ

  • @shewakassa5206
    @shewakassa5206 3 หลายเดือนก่อน

    አነድ ጥያቄ አለኝ ሰሞኑን በወጣዉ የአከራይ ተከራይ አዋጅ ያልገባኝ አንድ ሰዉ ቤቱን ማደስና በተሻለ ግንባታ መስራት ቢፈልግ አይፈቀድም ማለት ነዉ ምክንያቱም አንደኛ ተከራ ዩ መልቀቅ ሲፈልግ ብቻ ማስለቀቅ የሚቻለዉ ስለተባለ ሁለተኛ አከራይ ብዙ ወጭ አዉጥቶ ያስፈቀደዉን የግንባታ ፈቃድ ከንቱ ሊሆን ነዉ ይሄ ነገር በህግ አግባብ አንዴት ይታያል፡፡

  • @ThomasMoges-lp9qh
    @ThomasMoges-lp9qh 3 หลายเดือนก่อน

    ሮንድ ካልመጣ አከራይ ውጣልኝ ቢን አንድም የሚወጣ ተከራይ አይኖርም ኑሮ ለተከራይ ብቻ ነው የጨመረው

  • @bertukanbertukan924
    @bertukanbertukan924 3 หลายเดือนก่อน

    መንግሰት እራሱ መጀመሪያ መብራትን ውሃን ኑሮን ሁሉን ነገር ያሰተካክልና መወሰን ይችላል ኢሮፕ ለመሆን ገና ብዙ ይቃረናል መጀመሪያ እራሱን ያስተካክል

  • @SaraTekeste-kc7ce
    @SaraTekeste-kc7ce 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትቀልዱ የለ እንዴ ተከራይ ከበዛ ለምን ቤት ስረታችሁ አስጡንም ከአከራይ ጋር አታጣሉን 😂 ፎ

  • @lidetutadele1436
    @lidetutadele1436 3 หลายเดือนก่อน +1

    35% ታክስ አከራይ ይጨምርብናል ማለት ነው?

    • @SaraTekeste-kc7ce
      @SaraTekeste-kc7ce 3 หลายเดือนก่อน

      ታድያ ይህንን ፈልገው አይደል

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 3 หลายเดือนก่อน

    የህዝብ ተወካዮች ምክር ቢት ካዘኑልን የሚፈርሰውንን ፎቅ ይስቱን አከራይም ሚስቱ የቢት አመቢት ባልየው ቱረተና ነው ኖሮ ውድነው ትምህርት ቢት ውድ ነው አልባሊ ለአባባ የሚፈርሰውን ቢት እባክዎ አሰቱን

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b 3 หลายเดือนก่อน

    ለምንበአማራክልልኢተረኔትአትለቁልንም

  • @azebharegu7202
    @azebharegu7202 3 หลายเดือนก่อน

    አዋጁ በሚገባ የተጠና አይመስልም

  • @user-lw7mm1rl7f
    @user-lw7mm1rl7f 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ተራበው ህዝብ አውሩ

  • @tsionlabena5561
    @tsionlabena5561 3 หลายเดือนก่อน

    ወሬ ሆኖ ካልቀረ ከተተገበረ በጣም አሪፍ አዋጅ ነው

  • @MIsraktesfaye-zd5dz
    @MIsraktesfaye-zd5dz 3 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ይኑርልን

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 3 หลายเดือนก่อน

    ስው ለማባለት ነው በስው ቤት ግድ ሁለት እምት እካራይ ማለት በስው ንብርት በግድ ማዘዝ ያሳፍራል እናንተ በስው ቤት ላይ ዶዘር ታፍራሳላችሁ።

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂 በቃ በዚ ህግ ልታጋድሉ ነው አከራይ እና ተከራይን ሆሆ
    ሲጀመር ተከራይ ፀባይ ካለው ቅን ከሆነ ቤቱን እንደ እራሱ ካየ 40_50 ይኖራል የራሱ ካላገኘ በዚ ህጋ አከራይ ሊበደል ነው ስለዚ ...

  • @haimanotyilma
    @haimanotyilma 3 หลายเดือนก่อน

    Akerayinim yagenazib higu

  • @cherinetwordofa3260
    @cherinetwordofa3260 3 หลายเดือนก่อน

    ብራቮ መንግስታችን ከሚያገኙት ላይም ግብር ይክፈሉ።

    • @ekeramhassan
      @ekeramhassan 3 หลายเดือนก่อน

      ደደብ

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 3 หลายเดือนก่อน +4

    በግቢ ዉስጥ አንድ ክፍል የሚያከራዩ 500 ብር መሆን አለበት ህዝቡ 2000 ደሞዝ እያገኙ ለታክሲ ለቀለብ ለአስቤዛ የሚበቃ አይደለም ዛሬ ሰዉ ሽሮን መመገብ ከብዳቸዋል አስቡ እንጂ የደሮ ቤት ይዘዉ ኲሹና መፀዳጃ ሳሎን የሌለዉ ቤት ይዘዉ 6000, 5000 እያሉ ሰዉ መከራ እያበልዋቸዉ ነዉ

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 3 หลายเดือนก่อน +4

      @@Ethiopia1st ልጆቹ በሚያከራየዉ ገንዘብ ደግሞም ልጆቹ ሰርተዉ ይብሉ መከረኛ ተከራይ እያስቸገሩ ልጆቻቸዉ የጫት የምናምን ሱሰኛ ሆነዉ ከንቱ አይሰሩ ተከራይ ላይ ክራይ ጨምሪ እያሉ ድሀዉን ይበዘብዛሉ አከራይ ኮ ነዉ አመለኛ ና ነገረኛ የሚከራየዉ ማ አንገቱን አቀርቅሮ ነዉ የሚኖሮዉ ያከራዬቹ አጋንንት ፀባይ ተሸክሞ

    • @bututesfaye3526
      @bututesfaye3526 3 หลายเดือนก่อน +4

      ችግሩ እንጂ መከራየትም ሆነ ማከራየትም አያስፈልግም!!!

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂 መብራት ውሀ በነፃ እድር አስቤዛ ..ከሆነ አከራይ ለተከራይ በነፃ ያኑረው አይመስላቹም

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 3 หลายเดือนก่อน

      @@oromtitiiibrahim1238 የዋሆች ትመስላቹህ 99% ተከራይ ኮ እንጀራ መጋገር አይፈቀድለትም ትቀልዳላቹህ አይደል ከገበያ እየገዙ ተጨማሪ ወጪ አቸዉ የከሰል ዉሀ በሳምንት አንዴ ወይንም ሁለቴ ነዉ ሚቀዱት ኮ ምነዉ ረሳሀዉ ደግሞ አለማፈራቹህ

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ እየፍርሳችሁ በስውር ንብረት ላይ ለማዘዝ ትምክራላችሁ።

  • @jemalAbdela-fc1vw
    @jemalAbdela-fc1vw 3 หลายเดือนก่อน +1

    በየጌዜው አዋጂ አይጠቅመንም ኝሚተገብር የለም መሬት ሞልቷል ለምን አይመራም ቤት የለላቸዉን አብይ ተደናግሮታል ፈጣሪ ይገልግለን