የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ያካተታቸው ጉዳዮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 46

  • @ayalewbelaye2383
    @ayalewbelaye2383 4 หลายเดือนก่อน +7

    ችግር ውስጥ ነው የጣላቹውን ይባስ

  • @user-fc6mc8pi2b
    @user-fc6mc8pi2b 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጥቅም ላይ ያለዋለ መሬትና ቤቶች ላይ ትኩረት ቢደረግ አሪፍ ነው

  • @MamKebebush
    @MamKebebush หลายเดือนก่อน

    ጥበቃ ና ጽዳት ና መናጀር ከተከራይ ነው የሚባል ነገር አለ ለሕዝብ ግልጽ ቢሖን ለአፖርታማ።

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 4 หลายเดือนก่อน +4

    የህዝብ ፡ አገላጋይ ፡ እና ፡ መንግሥት ፡ መሆናችሁን ፡ እያሳያችሁን ፡ ነው ፡ ደጋግማችሁ ፡ እኛ ፡ ደግሞ ፡ ደጋግመን ፡ ፡ እናመሰግናለን ፡ 👍🫡👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

    • @mamoaster5799
      @mamoaster5799 4 หลายเดือนก่อน

      የህዝብ አገልጋይ ከሆነ የቆጠብነውን ኮንደምንየም ይስጠን የሰው ቤት አንፈልግም

    • @EmuKura-kh8bp
      @EmuKura-kh8bp หลายเดือนก่อน

      ከሁለት አመት በኋላ ያባርርህና ራሱ ይኖራል በቤቱ እስከዛ

  • @user-eh8zw9xw6h
    @user-eh8zw9xw6h 4 หลายเดือนก่อน +2

    የመንግስት ቤቶች ቢገነቡ እና በኪራይ የሚኖረው ማሕበረሰብ እኔን ጨምሮ ከመንግስ ጋር ውል እየፈፀምን ቢያከራየን ባይ ነኝ ። አሁንም በሕግ ምክር ቤት የፀደቀው አዋጅ የክፍያን ሁኔታ እና የ ሁለት ዓመት የውል እድሳትን እንጂ የገንዘብ ጭማሪንም ሆነ ተመን አይወስንም ያለው አዋጁ ። መንግስት በደንብ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል የዋጋን ጭማሪም ሆነ ተመጣጣኝ ክፍያ መፈፀምን በተመለከተ ። በተለይ በተለይ የመንግስት ቤቶች ተገንብተውልን ከመንግስት ተከራይተን ብንኖር እጅግ በጣም ጥሩ ነው ባይነኝ ። ተከራዮችንም ያሳርፋል ። አከራዮችም በአግባቡ በሚገባቸው መጠን ኪራያቸውን ያስተካክላሉ ።

    • @sarabizuneh6448
      @sarabizuneh6448 2 หลายเดือนก่อน

      100%እጋራለሁ ይህን ሀሳብ 😅😅😅

  • @AderawBelayneh
    @AderawBelayneh 4 หลายเดือนก่อน +9

    #አሁንም ቢሆን በሁቱ ወገኖች ብቻ ከሆነ ማለትም በተከራይና አከራይ ችግሩን አይቀርፈውም መንግስት የኪራይ ተመን ሊያወጣ ይገባል በካሬ..... አለበለዚያማ 10ሺ 20ሺም ቢጠራ መብቱ ነው so ተመን አስፈላጊ ነው!!! አሁን የወጣው ጥሩ ቢሆንም እዳይጨምሩና የጊዜ ገደብን ብቻ ነው ሚዳስሰው

    • @selamina
      @selamina 4 หลายเดือนก่อน +1

      Betkkl

    • @mamoaster5799
      @mamoaster5799 4 หลายเดือนก่อน +2

      የኑሮ ውድነትን እንዲቀንስ ለምን አትጠይቁም ቤት ብቻ ነው እንዴ የጨመረው ? ኑሮ ቢቀንስ እኮ አከራይም ይቀንሳል

  • @user-js3qe6zr1k
    @user-js3qe6zr1k 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፋናዎች ይህ ህግ መልካም ነው ነገር ግን ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ የሚከራዩ ቤቶች ዋጋን በተመለከተ በጣም ከባድ ነው ቤቱና የሚከፈለው አይመጣጠንም ሌላ ደግሞ ይህ ህግ ከተሰማ ጀምሮ አከራዮች ብሶባቸዋል!!!ባጠቃላይ መተዛዘን ቀርቷል!!!

  • @nahfas
    @nahfas 4 หลายเดือนก่อน +4

    መንግስት ለህዝብ የሚያስብ አይመስልም?
    ምነው መንግስት ሰውን ከመኖሪያ ቤታቸው አፈናቅሎ ቤታቸውን ሲያፈርስ ለመንግስት ህጋዊ ነው። መንግስትን የሚቆጣጠር ህግስ ለምን አይኖርም።

    • @titikk1432
      @titikk1432 4 หลายเดือนก่อน

      Very irrelevant. There has to be some regulation. The people are suffering from rental costs

  • @crescentmoon2071
    @crescentmoon2071 4 หลายเดือนก่อน +4

    It is a good step,,some monitoring is always great otherwise people can manipulate as they wish,

  • @Anon-ob9ji
    @Anon-ob9ji 4 หลายเดือนก่อน +4

    በእወነቱ በጣም ትልቅ ግልግል ነው የዜጎችን እንግልትንና ድካም የሚቀንስ የሁለቱንም መብት ያከበረ መመሪያ ነው ። በየ 6 ወሩ ይጨመር የነበረው ያላግባብ የዋጋ ጭማሪ ያስቀራል ።

  • @rossross6520
    @rossross6520 4 หลายเดือนก่อน +1

    ህጉ መውጣቱ ጥሩ ነው መፈጸም ይጠበቅበታል ተቸግረናል!!! ከንብረታችን ያፈናቀለን መንግስት ነው😢😢😢 ያለምንም ካሳ😭😭😭

    • @19Movies
      @19Movies 4 หลายเดือนก่อน

      Ena keneberetachu betefenakelu erasu metke yestachu enje akerayu men yarg. Kassa kefelegachu mengesten meteyek newa

  • @mamoaster5799
    @mamoaster5799 4 หลายเดือนก่อน

    ኑሮ እንዲቀንስ መንግስት መስራት አለበት ቤት ብቻ አደለም የጨመረው። የሰራተኛ ደሞዝ መጨመር አለበት ሌላው ደሀው የቆጠበው ኮንደምንየም መስጠት አለበት

  • @habtebiyana4970
    @habtebiyana4970 4 หลายเดือนก่อน

    የንግድ ቤቶች የኪራይ ዋጋና የግልጽነት ጉዳይ እንደት ይታያል? በኑሮ ዉድነት ዉስጥ የንግድ ቤቶች የኪራ ዋጋ ትልቁን ድርሻ ይይዛልየና::

  • @mohammedharun6280
    @mohammedharun6280 4 หลายเดือนก่อน +2

    Begeleseb bet mewsn like aydelem. Sewyew alkerayem yelal. Yeh demo yebet etret yametal. Tekeray yechegeral. Bet mesraten yakomal

  • @yeshitassew-ri1tq
    @yeshitassew-ri1tq 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ገቢዎች ውልና ማሰረጄን አያምነም።እኔ ውልና ማስረጃ ተፈራርሜ ሳሳያቸው አይቻልም ብለው 2 አመት በዕነሱ ግምት ነው የከፈልኩት።የሚታመኑተት እነሱ ናቸዉ። እኛም አጭበርባሬ አይደለንሞ።ንፁህ ዜጋ ነን።የሚያጭበረብሩት ን
    ለመያዝ ሞክሩ እነሱም ዘዴውን ያቁታል እኛ ከነጭራሹ ላለማከራየት ወስኛለሁ!!!

  • @sinteeshetu5596
    @sinteeshetu5596 4 หลายเดือนก่อน

    መንግስት በካሬ የዋጋ ተመን እስካላወጣ ድረስ ምንም ዋጋ የለውም በተረፈ ስንቆጥብ የከረምነውስ ከእንግዲህ ምንስ ተስፍ አለን?እያፈረሱ ለሚፈርስው የሚስጥ ከሆነ ኧረ ተውውውው እ/ር ይፍርዳል

  • @user-om2iz7uk7x
    @user-om2iz7uk7x 4 หลายเดือนก่อน

    ቤቱ የሚሰራበትስ ማቴሪያል ውድነቱን መንግስት ለምን አይቀንስልንም በቀላል ወጭ ነው እንዴ የሚሰራዉ

  • @ayidageletu8219
    @ayidageletu8219 2 หลายเดือนก่อน

    Wuli yelneberenis

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f 2 หลายเดือนก่อน

    ኮመንትአንቡ። እኔዛሬስመጣበርላይበ1ወሩስልቀቂየሚልፁሁ በርላይእግኝሁ በ1ወርአይደለምብ6ወርአይገኝም ።

  • @ayalewbelaye2383
    @ayalewbelaye2383 4 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ምንም እኮ የተቀየረ ነገር የለም መግስት የራሱን ጥቅም ነው ያስከበረው እጂ የተከራይን ጥቅም አደለው ህዝቡ የሚፈልገው የሚቆይበትን ጊዜ ገደብ ሳይሆን ከኑሮው ጋ ተመጣጣኝ ክፍያ ነው አሁንም ባከራይና በተከራይ ስምምነት ከሆነ ዋጋው ይብስ ይንራል እጂ አይቀንስም ጭራሽ ለሁለት አመት አጨምርም ብለው ይከምሩታል መግስት የክራይ ዋጋ ተመን እጂ ሊያወጣ የሚገባው የቆይታ ጊዜ አልነበረም ጭራሽ አባሳቹውብን

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 4 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ አህመድ የአዲስ አበባ ቤት አፍርሰው ጨርሶ አከራይ ተከራይ ይላል ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ ነው?

    • @tiruadeymmd1756
      @tiruadeymmd1756 4 หลายเดือนก่อน

      Awo ye a.a sew new kifu lela bota sew sewn endih ayasaddm

  • @gebruhabiye2574
    @gebruhabiye2574 4 หลายเดือนก่อน

    የቸገረው እርጉዝ ያገባል አሉ መንግስት ትልልቅ የመኖሪያ ቤት ፖሊሲና ስትራቴጂ እንዲነድፍ ሲጠበቅ የግለሰብ ጋዳ ውስጥ ገብቶ ሊጥ ያቦካል::

  • @habtebiyana4970
    @habtebiyana4970 4 หลายเดือนก่อน +3

    መንግስት የብዙሗን ሮሮ መስማት/ጀምሯል::

  • @ofitai5235
    @ofitai5235 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bishoftu

  • @yilmaw8397
    @yilmaw8397 4 หลายเดือนก่อน +1

    Price control is not the right solution if you intend to solve housing problems. By doing so you violated the principle of free market . The best way to go is to encourage people invest in rental real estate. The more houses built the cheaper the price gets which is the basic laws of demand. Government can also subsidies low income people instead of trying to become generous with other people money. I sometimes get confused by the government policies whether it is a free market or a socialist . We know what socialism did to the economy and it is like history repeats itself. Those who fail to learn from the past are doomed to repeat the same

    • @Hkim185
      @Hkim185 4 หลายเดือนก่อน

      መጀመርያ ምድረ አዳሜ መንግሰት ዋጋ ይቆጣጠርልኝ፤ መንግሰት ቤት ሰርተ ያከራየን ሲበዛ ተሰፋ ቆርጬ ተወኩት
      አንተን ሳነብ ኢኮኖሚዉ እንደሚሰራ የገባህ ነህ ብዬ ትነሸ ማሰተካከያዎች ለማረግ ይፈቀድልኝ
      ፩ኛ. ካፒታሊሰት፤ ሶሻሊሰት ሁለቱም ቅይጠጥ ናቸዉ
      ፪. አሜሪካም ቢሆን ሊዝህ እሰኪያልቅ ክራይ መጨመር አትችልም፤ ሰትጨምርም በዘፈቀደ ሳይሆን በመጠኑ ነዉ
      ፫. መንግሰት በሰዉ ገንዘብ የሚቸረዉ
      ይህ ነፃ ገንዘብ አይደለም ባለሀብቶቹ ፖሊሲ ያሰቀይራሉ ይሾማሉ ይሸራሉ ገንዘብ መንግሰት ጋራ ከተደባለቀ
      ፬. ሌላዉ የልገሳ ቤት ወቅያኖሰን በጭልፍ ነዉ ደህነትን አያሰቀርም ብዙ ግዜ ፅፌያለሁኝ የቤት ግንባታ ትልቁ ወጪ የመሬት ሊዝ ነዉ ሰለዚህ መቶ የሚሆኑ ጎሬቤቶቶች ቤታቸዉ ያፈጀ ያረጀ ዛንጋቢ ነዉ እንበል አንድ ባለ ሀብታም የነዚህን ተነሺዎች መሬት በነፃ ወሰዶ 20 ወለል ሶሰት ፎቆች ይሰራል እንግዲህ ተነሺዎች መቶ ናቸዉ ግን ሁለት ቤት ይደርሳቸዋል አንዱን ፎቅ ይሰጣቸዋል ሁተኛ ቤታቸወን አከራይተወ ገቢ ያገኛሉ አልሚው ሁለት ህንፃዎች ያገኛል መንግሰት ግብር እፎይታ ከሰጠዉ በ100,000 ፎቆች ሲሰሩ ሚሊዬኖች ሰራ ያገኛሉ ረብሻም አይኖርም አብቾ ለመቶ አመተ ቢገዛ የሚናገረዉ የለም ሕዝቡ ሰራ ካገኘ
      ፭. አይተሀል አከራዬችን አደህይቶ ሳይሆን ሐብታም በማደረግ ኢኮነሚያችንን እናሳደጋለን ለምሳሌ ፖርክ ያሉ አከራዬች እንዲሁ በያዙት ኮሬ መሰረት በሀለት ተባዝቶ ቢሰጣቸዉ ቤቱን ሸንሸነወ ቢያከራዩት የኢንድሰትሪ ፓርክ ሰራተኞች ትልቅ እፎይታ ያገኙ ነበር
      ፮. መንግሰት ደሞዝ በመጨመር በፍፁም የቤተ ክራይ የኑረ ዉድነቱ አይሰተካክልም በደሞዝ ጭማሪው ልክ ክራይ ይጨምራል ሰለዚህ እንዳልከዉ ቤት መሰራት ነዉ
      ፯. ቤት ለመሰራት ሲሚንቶ ትልቅ ግብዕት ነዉእንዱሰትሪያናችን በ45% በቃት እየመረቱ በፍፁም የሲሚንቶ ችግር አይፈታም የሲሚንቶ ችገር የሚፈታዉ CEO አችንን በደሞዝ መክፈል አቁመን የትርፍ ተካፋይ ካረግነዉ እንዱሰትሪዎቻችነ 98.7% ብቃት መሰራት ይጀመራሉ
      ፰. መንግሰት ቤት በርካሸ የሚያቆርበዉ መሬቱን በነፃ ሰለሚያገኘዉ ነዉ ሰለዚህ እኩል ፉኩኩር የሌለበት ገበያ ኢንቨሰትመንትን አያበረታታም ሀብታሞች እንደ ሴጣን ይታያሉ
      ፱.የመነግሰት የቀበሌ የንግድ ሱቆች ራሱ ክራይ ተቆልሎባቸዋል ታድያ እንዴትዋጋ ይቀንሱ
      ፲. መንግሰት ገንዘብ ያሰፈልገዋል ግን ወጪዉን በጣም መቀነሰ አለበት እንደሚባለዉ አንድ ሚሊዬን የመንግሰት ተቀጣሪ አለ ይባላል ይህን ቁጥር በያመቱ በግማሸ መቀነሰ ቢቻል 98.7% የመነግሰት አገልግሎትን በድጅታል ማረግ ቀላል የመንግሰት አገልግሎትን ለግል ማዛወር አለበት
      ፲፩. ወዘተ

  • @19Movies
    @19Movies 4 หลายเดือนก่อน

    Besew bate ega kalazezen new ende yemetelut. Akerayn yeserawen bate mengest bemeyawataw hesab makerayet ena mechemer weye demo temen aweto masgeded tegebi aydelem.akeray ende noro wedenetu mechemer new yalebte enje enate ye hageritu economi eyalachehu letegodut ayegebam. Seketle 2 amet wel yeyaz malet tegebi aydelem. 1 amet eko beki new . Beza lay endez akerayu lay chana baregachu kuter akerayu ke nuro wedentu ga yematemetatn hesab kemechemer belo kefe adergo le hulet amet yakerayal. Zoro zoro ahunem behone tekerayu lay new chanw yemeyarfew endene endene yewetaw heg le akerayem letekerayem eko tekem yemeyaskeber mehone albete elalew . Yahunu heg gen abzagawen le tekeraye yadla hege new .

  • @he5896
    @he5896 4 หลายเดือนก่อน

    ሰነፍ ሆዳም ባለስልጣናት

  • @amano-hl6su
    @amano-hl6su 4 หลายเดือนก่อน

    anchemer yehonal enji kerayachenen anekanseme akerayes bemen yetedader

    • @tiruadeymmd1756
      @tiruadeymmd1756 4 หลายเดือนก่อน

      Serto ybla turetegna

  • @EsmailMuhamed-dm4ki
    @EsmailMuhamed-dm4ki 2 หลายเดือนก่อน

    Yengd batn yechmeral wy

  • @BiniBanann
    @BiniBanann 2 หลายเดือนก่อน

    የቀበሌ ቤት አከራዩችንም ይመለከታል ወይ

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 4 หลายเดือนก่อน

    Ere ahewne gena mengeste kezene bebte mene agebawe enda ysew mebte ategafeu enge

  • @MekdesAdello
    @MekdesAdello 2 หลายเดือนก่อน

    Gin became chemerewebenal.lemin seneferarem lemon yekedimo bank statement ateteykum