I have been subscribed for almost 6 or 7 months but I have never seen siblings like you, with love ❤️, respect, loyalty, and trust. I don't have much time for TH-cam videos, but I swear your videos have never passed me by. When I see you I always feel jealous of your love and respect. Love you guys, and I hope you will get more subscribers and more success
ቪድዮው መጨረሻ ይጠየቅነውን ጥያቄ የመለሰ በጣም ትልቅ ሽክማት አለው እንወዳችዋለን ❤️❤️❤️
Sura neh bye tsfe neber gn suran prank ladergew new stl ediet aderegkut😂 wodachuwalew
@ 😂😂😂
ምርጥ ጀግና ወድማመችች ሥውዳችሁ ፍታ ብቻ
እኔኮ ሁል ግዜ ኣያቹሃለው ግን በጭራሽ ኣለያቹሁም ከ6 ወር በፊት ግን እናታቹ ስታጠባ ተሳስታ ኣታቅም
አይኪራየስራህን😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ እነዚህን ልጆች መቼ ነው ለይቼ ማቃቸው 😂😂❤️🥰
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ፈታ ነው ደስ ትላላችሁ የፍቅር ጥግ❤❤❤❤❤❤❤
@@MesiAlayu ❤️🙏
እነዚህ ፍቅር የሆኑ ልጆች መቶ ሸ እናሰገባቸው ሰወዳችሁ❤🎉
ከምንም በላይ ደስ የምትሉኝ ነገር ፕራንክ መሆኑን መጀመሪያ ትናገራላችሁ ለተመልካች ክብር አላችሁ ክበሩልኝ ወንድሞቸ
ወይኔ ሠራህለት😂😂😂
በጣም ደሥ የምትሉ መትዮች አይለያችሁ ሥወዳችሁ❤❤❤🎉🎉
Kkkkkk hojii ijoollee kan 😂😂😂😂😂😂😂maati naafi ta'aa mee warii Afaani kiyyaa kan betanii ❤❤❤🎉
የአንተስ ከፋ ስኒውን ከበርከው 😂😂😂😂😂😂😂😂እናንተ ጋር መጥቶ መቼም ማዘን የለም ሳቅ በሳቅ አደረጋችሁን ፍቅራችሁን ያብዛው🥰🥰🥰🥰
ከዩትቨሮች የአንዴኛወች አንዴኛ እነዚህን ልጆች ስወዳቸው የኔ ማሮች❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
የሳቅ ምንጮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስታምሩ😂😂😂😂
🤣😁👌በጣም ነው ደስ የምትሉት እወዳችዋለው Twins ❤❤❤❤❤
የሳቅ ምንጭ የሆናችሁ ልጅች ሲታምረ ጌታ ይጠብቃች ❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ወንድማማቾች ናችሁ በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ
ገና ከመግባቴ በፊት ነው ያሳቃቺኝ 😂😂😂እንዴት እንደ ምወዳቸው
ወላሂ እኔም😂😂😂😂😂
@ftff2963 🤣
ኪራ ሱራ
እግዚአብሔር ሁሌም አንድ ላይ ያድርጋቹ ❤❤❤
ውይ ፕራንክ አያልቅባችሁም
ደግሞ እየጠነከረ ነው
😂😂😂😂
በጣም ደሥ የምትሉ ልጆች 😂እኛ ሥደተኞች የምንፈልገዉ መሣቅ ነዉ እያለቀሱብን ይመጡብናል እኛ በጣም ቡዙ ችግር ያሳለፍን ሥለሆንን ቶሎ እንከፉለን ሆድ ይብሰናል እኔማ ማየት ላቆም እልና አልችልም በጣም የምዝንናበት ቤት😂😂😂 ፈታ ብቻ ቀጥሉበት እንወዳችኃለን❤❤❤🎉
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ማሻ አላህ
እኔ ጭራሽ ነው ላውቃችሁ ያልቻልኩት😂😂😂😂😂
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
እኔም😂😂😂😂
ማርያምን እኔም
እኔም አለሁ
እኔስ የምር 😂
በጣም የምወዳቸው ልጆች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ምትሉ ልጆች ናቹ
በጣም ነዉ የሚወዳቹ የንየ ማሮች እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤
ፍቅር የሆናቹሁ. ልጃች ናቹ ፈታ ነው. የምታረጉኝ ደስ ትላላቹሁ የፍቅር ጥግ. ❤❤❤❤❤
ሰዎቹ ሁልም እንደ እኔ ቢወዳችሁ ኑሮ በኢትዮዽያ ድህነት ሊጠፉ ነበር ፣ስልኬ ተባላሽቶ ሁለት ሳምት ከሚድያ ጠፌቼ ሁሉም የሚጠቀመው ሶሻል ሚድያ ጠፍቶን ስልክ ገዝቼ መጅመያ የናፍቕ ካቹህን እናንተ ናቹሁ እና ድጋሜ ስላገኛችሁት ደስ ብሎኛል ሱራየ ደሞ አይዞህ አንድ ቀን እንደሚትበቀለው እርግጠኛ ንኝ ኩራየ የስኒው እቃ መስበርህ ለፕራኽ ያለህ ስስት ይሆናል እውድዋችሃለሁ አይዛችሁ
ዛሬ ያመቱ ገብርኢል ነዉ እኳን አደረሳችሁ ፊለፊት የታየኝ ገብርኢል ነዉ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኳን አብሮ አደረሰን
አንካን አብሩ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሰን
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤ ምን አይነት እናትናት እናንተን የወለደች ትለያላችሁኮ ፍቅራችሁ መተማመናችሁ ስርአታችሁ ብቻ ስወዳችሁ💝💝❤❤አንተ ኪራነህ ❤❤❤ቶለ ቶለቪድዮ ለቀቁልን የሳቅ ምንጮች ፈታ ብቻ❤❤❤ ቅመሞችየ ኑ ፈታ በሉልን ማለቃቀስ የለም እወይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔስብትይየሳቄምጭናቸውኮ😂❤❤
Hojin kesaan Bay’ee Namaa koflchisaa Jabadhaa Akkanumtii Ittii fufaa ❤❤❤
ገብርኤል አባቴ እባክክን የኝስር አይን ወደሜችንን አብስረን
በጣም ደስ የምትሉ እና ልዩ የሆነ ነገር ነው የምትሰሩትከሁሉ በላይ ያሳቀኝ የስኒው ጉዳይ ነው 😂😂❤❤
ፕራንክን እማ እናንተ ስሩት በጣም ጎበዞች ናችሁ። በርቱ የሳቃችን ምንጮች!!! በቃ ትችላላችሁ አንደኞች
እኳን እደረሳቹህ ውድየተዋህዶልጆች ነገኮ አብሳሬው ቅዱስገብሬልነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን አብሳሪዉ ቅዱስገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ አሜን
ወይኔ ሱራፌል ብርድልብሱን ለብሰህ ስትመጣ ስራቦታ ነበርኩ ሳላውቀው ጮሄ ስስቅ😂😂 ስው ሁሉ ምነውብቻሽን ትስቂያለሽ ብለው ሳሳያቸው እነሱ ሳቁ እናንተ የኔ ምርጦች በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርላች እወዳችሗለሁ❤❤
😅😅😅😅
ውይ እዴት ደስ እደምትሉ ታድላችሁ ፈጣሪ ክክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ደሞ እኮ ፕራካችሁ ደስ ሲል የሳቃችን ምጮች 😂😂😂😂😂ሁሌ ስሩልን እስኪ በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሁ
እኔ የሚገረመኝ የሀሳባችሁ ነገር እነደት ነው ሀሳቡ የሚመጣላችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ቀይና አንተ መቼ ነው ለይቼ የሚያውቃቸው ሱራ ክር❤❤❤❤❤ በጣም ነው የሚወዳቸው
ወይኔ እኔ እኳ መቸም አለያችሁ 😂😂 ግን አተው ነገርከን እኮ ማን እደሆክ
Mashallah Kirra fi Sura bayye Das jettani pirankki kessan nama boharrssa nama bashanasisa bayye issin jaladha 😍😍😍🙏
ክራይ ግን የትነዉ ፍራንክ ምታመጡት ሱራኮ ግራ ገባኮ 😂😂😂እግዚአብሔር አምላኪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ተባረኩ ለዘላለም ❤❤️🥰🥰
I have been subscribed for almost 6 or 7 months but I have never seen siblings like you, with love ❤️, respect, loyalty, and trust. I don't have much time for TH-cam videos, but I swear your videos have never passed me by. When I see you I always feel jealous of your love and respect. Love you guys, and I hope you will get more subscribers and more success
👍
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ችሁ ያርብ ጅግና ች ሥኔውን እደከፍልክ ጀበናዋንም ክፍል ወላህ ጨቆኝ ነበር ፍታ አርጋችሁኝ ❤❤❤❤❤ ናሥር አይን ጅግና ሚኪ ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ እድኔ የተጨንቀ እፍፍፍ አላሆይ ህይር ያስማን ያርብ ለሁላችንም
ፍቅር የሆናቹ ልጆች ደስ ነው እምትሉት እግዛብሔር ይጠብቃቹህ
እናቴ ፍቅር ይሆናችሁ ልጆቺ ጌታ ይጣብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች አይለያችሁ በእውነት ዘና ነውኮ የምታረጉኝ የኔ ምርጥ ወንድሞች ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ የንስር አይንና ዘላለም ዘገየ ጠፍተውብኝ አስጨንቀውኛል እስኪ ዱአና ፀሎት አድርጉላቸው ጥሩላይ አይደሉም
ውይ እናንተ ልጆች ወላሂ ስወዳቹህ ❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ የታየኝ መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል ይጠብቃቹሁ ውዶቸ❤❤👏👏
Kira fiker eko nachehue ba sedate huna saychehue dikmin ersalhune ❤❤❤🎉🎉🎉
ፍቅር የሆናችሂ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሂ እንወዳችኋል ከመዳም ኩሽና😂
😅😅😅😅😅😅
ይሄ ኮሜንት የበለጠ አሰረሰቀኝ 😂😂😂😂🤕🤕
በእውነት በጣም ደስ ትላለችሁ ❤
እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው በፍቅር አይላያችሁ🥰
እግዚአብሔር እንደነቴ አይነት ልጆች እንስጣኚ ሁሌም ፀሎቴ ነው ኑሩልኚ🥰🫶
አንቴ ኪራነኪ ፍራንካቸው በጣም ደስ ይላል ተ በጣም ነው የሰራው እናንተ ቪዲዮ እያየው በጣም ነው ፍታሚ ያረገው ፍራንካቸው ደስ ❤️❤️❤️❤️❤️
ሶፋዉን እንቁራጠዉ አላለም😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር አይለያቻዉ❤❤❤❤ሱራ እንጊድ ቸለዉ
እንደኔ እሚወዳችሁ አለግን እንኳን ለመላእኩ ቅድስገብርኤል በአል አደረሳችሁ ዉድወንድሞቼ🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ደግሞ። ንብረት ክፍፍል ላይ ናችሁ
የሲኒው ነገር😂😂😂😂😂
ኸረ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እናንተ ልጇች በጠም ደሰ ትለለቸሁ ባርቱ❤❤❤❤❤
እነዚ ፍቅር የሆኑ ልጆች መቶ ሺእናስገባቸው❤❤❤❤
ሱራ ቻለው ብድር በምድር ግን በእውነት ፍቃራችሁ የእውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክለኛ ወንድም ታድላችሁ
ወይኔ ማሬ 😂😂😂😂😂😂 እኔም ሁሉም መጀመሪያ ነኝ
ኡፉፉ ደስ ስትሉኮ አይለናቹ ሱራዬ የኔ ሚስኪን ያስቀየምኩህ ነገር አለ
ፈታ ብቻነው የሂቤት ጋይሲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:28
የኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ዘመናቹን ቤተሳቦቻቹን እወደቹሀሉው❤❤❤❤❤
ኪራ ነህአቦ ይመቻሁ ፍታነው አመታረጎኝ 😂😂😂🥰🥰🥰🥰
ኪራ ነህ በጣም ደስ ትላላችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ
ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
እንደት እንደምወዳቹህ ግን ታዉቃላቹህ ምርጥ ናቹህ እኮ❤❤❤❤❤
ኪራ ነክ❤🎉 ርዕሱን አይቼ ነው መሳቅ የጀመርኩት😂😂
በጣም ደሥ የምትሉ ልጀች ናቹ እግዚአብሔርን ያሁኑ ወጣቶቹ ግን ሥራ አይወድም እናንተ ትለያላችሁ በእውነተ እኔ የሚገርመኝ የሀሳባችሁ ነገር እነደት ነው ሀሳቡ የሚመጣላችሁ በጣም ደስ የሚትሉ ወንድ ማማቾችናችሁ እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ እኔማ የእናንተ በድዮ የጀመረኩት አንድ አመት ልሆንነው እግዚአብሔርን ግን አነድ ነገር ደስበሎኛል መርቅ ልህድ ስትል ፕራክ የሚያደርጉ ክራ ነዉ እግዚአብሔርን በጣም ወደናል መልካም ህወሃት ይጠይቃችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሁን አድናቅወችሁ ነኝ እንወዳለን እናከብራቸዋለን በጣም ብዙ ትምህርቶችን ወስደናል በርቱ የኛ ጀግኖች እናንተ አይነት ነው ሀገርን የምያኮራ በፍቅራቸው ❤❤❤❤በዝት ይበል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሰከ ቀጣይ 😂😂😂ሰላም ❤❤ሁኑ 🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ እናተን በከታተል ከጀመርኩኝ ወር አልሆነኝም ካየዋችው አጭር ጊዜ ቢሆንም አንድነታችው ፍቅራችው አንዳችው ላንዳችው ያላችው በታ በጣም ደስ ይላል መልካችው ብቻ ሳይሆን ልባችሁም አንድ ነው እግዚአብሔር ፍቅርን እንደ ሽማ ያልብሳቸው ❤ፕራንኩ ለእኔ ተመችቶኛል በተለይ ሲኒ ሰበራው😂
የሳቅ
ምንጮች
አላህ
ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ
ሱራ ነክ የምትሉ ላይክ
Kura new 😅
ወይ ደስትለ ቅድስ ገብረአል ይጠብቃ 🥰🥰❤️❤️
ወይኔ ማሮችየ በሳቅ ገደላችሁኚ😂😂😂😂
ዛሬ ደሞ ንብረት ክፍፍል ላይ ናችሁ በሲኒው ነው ደሞ ጉድኮ ነው እናተ ልጆች 😂😂😂😂😂 መሳቅ የሉሁም
በእውነት ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነት ፈታ ታደርጉኛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔአዝጎች ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤
ኪራነሕ 😂😂 ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቃችሑ❤❤
የስን ማስቀመጫ ሰብሮ ስባርዩ ይጠቅመኛል ማር በዳቦ እበላበታልሁ አላለም ቱ ለማተብም አታስቸግርም 👍😂😂😂😂😂😂
እኔም እደናተ መታልጅ ይስጠኝ ቅዱስ ገብር ኤል ይስጠኝ ደህናምኞት ተመኙልን ቅመሞቸ ለስደተኛ እህታችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከባሌ ስፋታ እጠራሃለው እንዲ ነው ፍትሀዊ ክፍፍል ጎበዝ 😅😅😅
😂😂😂😂😂😂የማዳም ስራ ቢያደክመኝም በእናንተ ፈታ እላለሁ አላህ እንዳይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ደስ ትለዋለች ስዎዳቹ❤❤
ከ ጀመራችሁ ጀምሮ ነው ሠብስክራይብ ያደረኩት ተከታታያችሁ ነኝ ኪሩ እና ሱራ በርቱልን ደግሞ ወደፊት
አረ ብጣዕሚ ኢኹም ትምቸውኒ ፍቅርኹም ምትሕልላይኹም ብጣዕሚ ኢኹም ተቅንኡ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እና ደቅነይ መዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤ ኣይፈላሊኹም❤❤❤❤❤❤❤
እና ካብ ዝከታተለኩም 4ተ ወርሒ፡ይገብር እና ብጣዕሚ ኢኹም ደስ ትብሉ ቀፅልሉ❤❤❤❤❤
Faxari indenate ayinati manita lanami faxari yisixani 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ulemi no yemayiachu🎉🎉🎉❤❤
ስታምሩ እኮ ❤❤ ሱራፌል ነህ
እግዚአቢሔር አምላክ አይለያችሁ ❤❤እኔኮ እሚገርመኝ ለቪዷ በለህ ስኑ መስበርህ😂😂😂 ጉዞወደ100K
የሳቅ ምጭ የሆናችህ ልጆች ደሥ ሥትሉ❤❤❤😂😂😂🎉🎉
ባለትዳሮች እራሡ እዴናተ ሢኒ ሣይቀር አይከፋፈሉም😂😂😂😂😂 አረ ወየዉ ትለያላችሁ በርቱ ትግሥቱ ዋዉ❤❤❤❤ ዝም አለ የኔ ሚሥኪን❤❤❤
ወየሁ ስታምሩኮ መንታልጂ ምኞቴነዉ ያሣካልኝ ፍቅር የሆኑልጆች❤❤
እናንተን ማወቅ እና መለየትኮ ከባድ ነው 😂😂so በርቱ እንወዳችኋለን ❤❤🎉🎉
በአላህ ኪራ እና ሱራ100k እናስገባ እናስገባ❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳቹሁ ❤❤❤
አረ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂
ዋው በጣም ጎበዞች ናችሁ እውነት እግዚአብሄር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ትለያላችሁ እኔ ቢንስ አመት ሆነኚ እናተን ስከታተል ምርጥ ቪደወ ምርጥ ስራ እየሰራችሁ ምርጥ አስተማሪ ስለሆነ ቀጥሉበት 🎉🎉🎉🎉 100ሺ እናስገባቸው💝💝😘😘😘😘😊😊😊
አተ ኪራነ መግቢያ የሰራአዉ
ፍቅር የሆናቹ ልጆች አይ ኪራ ነገረ ስራእን ያስቃል ድራማቹ ደስ ይላል እቃ መስበር ልጅነት ትዝ ብሎአል ኪራ
በጣም የምትለዩብኝ ነገርር የሣቆቸምጭ❤❤❤❤
ደስስ ስትሉ እኮ የኔ ምርጦች❤❤❤
Betam new das yemitilu ye ewunet ene be enante betam dastegna negn.feteri ytebkachw malkam hulu emignalachwalew❤❤❤❤
በጉጉት ነው ምጠብቃችው የኔ ውዶች አግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቃችው ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💕💕🥰💕💕
ስወዳችሁኮ ❤❤❤❤❤❤እናንተን ማየት ሆነኮ ስራየ 😮😮😮❤❤❤🎉
መርቀህኝ እንለያይ ደስ ይላል ደስየምትሉ ዉቦች አላህይጠብቃችሁ ❤ ፕራክ የሚያደርገዉ ኪራነዉ ይመቻችሁ ፈታነዉያልኩት😂😂😂😂
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ወድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤