Betoch | “አፈናው”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 382

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 382 “ አፈናው” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 382
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 329

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 ปีที่แล้ว +43

    አላህ የኢትዮጲያን ስላም ፍቅር አንድነት መተዛዘንን ሰው ለሰው መከባበርን አላህ ይመልስልን ቤቶችየ እወዳችሁ አለሁኝ የሳቄ ምጮች

  • @rahelyifru608
    @rahelyifru608 2 ปีที่แล้ว +74

    ኢትዮጵያ ሐገሬ ሰላምሽ ይመለስ ውድ የሐገሬ ልጆች በሐገርም ከሐገርም ውጪ ያላቹ እግዘብሔርን ይጠብቃቹ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 ปีที่แล้ว +6

    ሻሽዬ 💕💕💕ሳይገባሽና ሰትሳምዉ ድብልቅልቅ ነገርሽ ደስ ሲል ድምቀት እኮ ነሽ። ቤቶችዬ እንወዳችዋለሁ በርቱልን😍😍😍🙏🙏

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 2 ปีที่แล้ว +31

    የዛሬው እጅግ በጣም ደስ የሚል ፣ በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ድራማ ነው። አሹ፣ ባሻ፣ ጥላሁን፣ አዛሉ፣ሻሼ፣ ማራቶኑ፣ ደላላው፣ ሁላችሁም በኢትዮጵያውያን የቤተሰብ ድራማ ትልቅ ቦታ አላችሁ፣ አደራ በዚሁ ቀጥሉበት። እናመሰግናለን ።
    እግዚአብሔር ህዝባችንን ከአፈና ይገላግለን።

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 ปีที่แล้ว +21

    ውድ የኢሥላም ልጆች ፆም እደትነው በዱአአንረሣሣ አላህፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ ሀገራችንን ሠላም የሞቱትን የጀነት ያሉትን ታጋሽ ያድርገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሣምርልን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በደንብ ገልፃችሁታል ለተረዳችሁ ሰው በተለይ የአሹና የማፊ መታረቅ ላይ አባባ ባሻ የተናገሩትአሹ የመለሳት መልስ ዋውውውው

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +38

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ
    ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ክረምቱን የሰላም ክረምት ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🌾

  • @tube-ml7rl
    @tube-ml7rl 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ እኩዋን ደህና መጣቹ ብዙ መልክት አለው የዛሬው የገባው አላህ እማማ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙄🥺🥺🙄💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @liyufikre6515
    @liyufikre6515 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰለም ጤና ይስጥልን የቤቶች ዲራማ ተከታታዮች
    ለእናት ሀገራችን ፈጣሪ ሰለሟን አንድነቷ መተሰሰቧን ፍቅሯን ይመልስለታል አሜንን!!!🇪🇹
    አቶ ዛሩ ሞላ ሀይሌ (ጥላሁን )እግዚአብሔር እድሜ ላይ እድሜ ይጫምርልህ እንድሁም አዛሉ ❤

  • @rahimaayshutube2103
    @rahimaayshutube2103 2 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ኑ የኔ ፍቅሮች የኔ ልዕልቶች የመዳም ቅመሞች ኑማ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በገፍ ያለ ወንጀላቸው የሚሞቱት ወገኖች ሰላም ለሀበሻ መሬት ለእናት ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰላሟ እንዲመለስ በዱዐ በፀሎት ተበራቱልኝ ውድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ማፊና ይቤን ለምጄ መልመድ አቃተኝ እነዚህን

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 ปีที่แล้ว +4

    "አፈናው" የሚለው ርዕዛችሁ ከአሁናው የአገራችን ሁኔታ ጋር ይቀራረባል፤
    ልዩነቱ በአሁኑ ወቅት በአብዛኛው እያፈነ ያለው መንግስት ራሱ ሲሆን በድራማው ላይ ግን ግለሰቦች ናቸው፡፡
    በዚያ ላይ ደግሞ ስለአፈና ታሪካዊ አመጣጥ አዛሉ ተንተን ብታደርገው ጥሩ ነበር፡፡😊

    • @nabylly
      @nabylly 2 ปีที่แล้ว

      ታሪካዊ አመጣጥ 😀😀😀

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      እኮ

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጥላሁን ጉግሳ ጥያቄ
    ምነው የነዚህን ልጆች ፀጉር ለምን አታሰቆርጣቸውም ምንሰ ለማሰተማረ ፈልግህ ነው በዚህ ድራማ ውሰጥ አሰገባሃቸው ?
    ከህፃን እሰከ አዋቂ የሚመልከተው ነው ለመጪው ትወልድ የተሻለ ነገረ ለማሰተማረ ብለህ ነው የምትለፋው ሰለዚህ 1/ከአነጋገር ቃላት እሰከ 2/ፀጉር 3/ አለባብሰ የማሰተማረ ሀላፊነት አለብህ ለአቶ ጥላሁን ጉግሳ የድረሰልኝ ታሪኩ ነኝ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ 💝💝ባሻ ❤እኮ 🤣ሲመቹኝ በተለይ ከደላላው ጋር ጭቅጭቃቹ 😁👌አሹዬ ተንከራተትክ አይደል 🤣የፍቅር ሰው 😁በዛብህን የዘሩን ልጅ ነው የማውቀው 😁

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ይላክልን ይላክልን ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን፫

  • @bezaa4264
    @bezaa4264 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኩዋን ደና መጣችሁ 🙏ሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላም ያደርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂 yimachachu betoche siwedachu betam desi yemil dirama nwu qaxilubet bertu 💖💖💖💞💞💞💞💞❤❤❤💖💖💖💞

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አዛልዬ አዛሉ አዛልዬ አዛሉ😂 አይ ዘሩዬ የቤቶች አገፋ
    ወይኔ ባሻ ቀበቶአቸውን ሲፈቱ በሳቅ😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +1

    ና 😁❤ኮፍያክ 🤣ን 🤣ስወዳት 👌ትመቸኛለህ 👌🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር ይሻላል ከጥላቻ ነው መልህክቱ እናመሰግናለን ቤቶችዬ ❤

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 2 ปีที่แล้ว +1

    ጣፋጭዬ ናፍቀሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Tube-zj4ur
    @Tube-zj4ur 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች😍
    ፍትህ ለንፁሀኖች😭

  • @m..m1814
    @m..m1814 2 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ🌹🇪🇹🌹🇸🇦👍

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹💞🙏🥰🥰🥰🥰🥰👌👌🤣

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 ปีที่แล้ว +5

    አሹ ብልሹ ሁሌ አድናቂህ ነኝ በተለይ በፊት ከዳኘ መላጣዉ ጋር ስትሰሩ ስትቀዉጡት ይናፍቀኛል😘

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว +6

    "ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡
    ዐዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፍላጎቱንና ስሜታዊ ዝንባሌውን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው ሕይወቱ የሰራ ነው። ሞኝ ተላላና ደካማ
    ሰው ማለት ደግሞ ራሱን (ወደ ተከለከሉና አጥፊ ወደሆኑ እኩይ ተግባራት በምትመራው ነፍሱ) ስሜታዊ ዝንባሌ ቁጥጥር ሥር አውሎ
    የዝንባሌው ተከታይ በመሆን (ምህረትና ጸጋውን ያላንዳች ጥረት) በባዶ ተምኔት ከአላህ የሚጠብቅ ሰው ነው። /ትርሚዚ/
    ==========================================

    • @etet7065
      @etet7065 2 ปีที่แล้ว

      አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አለ ነብይና ሙሀመድ

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว

      ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም 😘💖🌺🌺💐💐🌷🌷🌷🌹🌹🌹

    • @nabylly
      @nabylly 2 ปีที่แล้ว

      ሰ.አ.ወ

  • @abrehamd1633
    @abrehamd1633 2 ปีที่แล้ว +1

    Endezare rekeche allawkim. Simply the best episode of all.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ዘሩና ንፁህዬ (ሻሼ)ስወዳቹ🥰🥰🥰

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 2 ปีที่แล้ว +10

    ቤቶችየ እንኳን ደና መጣችሁ ሳምንት ሙሉ የተጨናነቀ አምሮየን ፈታ የምታደረጉኝ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በርቱ ስላማችሁ ብዝት የበልልኝ !!

  • @aster4804
    @aster4804 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ብለሀል ሰላም ከምንም በላይ ውድ ነው ሰላም በቀላል የማይገኝ የአምላክ ስጦታ ነው የሰላሙ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ሰላምህን ላክልን🤲🤲🤲😥

    • @nabylly
      @nabylly 2 ปีที่แล้ว

      አሚን 🤲

  • @Zድ-d4w
    @Zድ-d4w 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ወስጤ ናቸዉ🌹❣️🇪🇹🇪🇹

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 ปีที่แล้ว +13

    ገባገባበሉ የመዳምቅመሞች አለናተ አያምርም ድራማው እወዳችኋለሁ😘😘😘

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +2

    አሹዬ ለምንድነው ❤❤እምወድክ ድምቀት ነክ እኮ 👌❤ጀለስካዎቹ 👌

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv 2 ปีที่แล้ว +1

    ayi gashi zeru 🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ውስጤ ነው አገራው መልዕክት በደንብ እያስተላለፋችሁ ነው።

  • @-batemeaza4911
    @-batemeaza4911 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት የድራማው መልክት የተረዳው ሚደንቅ ትምርት ነው ቤቶች በአጠሩ ደቂቃዎች እስካለን ሚጠቅመን ቁም ነገር ስለምታስጨብጡን እናመሰግናለን

    • @YT_SUCCESSFUL
      @YT_SUCCESSFUL 2 ปีที่แล้ว

      ሚገርም ፖለቲካዊ መልክት ነው

  • @bmtq
    @bmtq 2 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ የልደቴ ማግስት ነው ውዶቼ አስደስቱኝ ቤተሰብ እየሆናቹ 100 ሰው ነው የቀረኝ እመልሳለሁ 🎂🎉💐

    • @Tube-rw4mu
      @Tube-rw4mu 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 ปีที่แล้ว +7

    እነዚህ ሁለት ልጁች በጣም ይችላሉ ዱረየወቹ ዋው

  • @selamnesgitemam3093
    @selamnesgitemam3093 2 ปีที่แล้ว +3

    Selam fikir Le hagerachin Ethiopia 💚💛❤️🇪🇹✅🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞🙌

    • @selamnesgitemam3093
      @selamnesgitemam3093 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 Eshi🙏💚

  • @አሚናትሁሴንሙህየ
    @አሚናትሁሴንሙህየ 2 ปีที่แล้ว +8

    ማፊ የቀደምዋ የት ገባች ምርጥ ተዋናኝ ነበረች

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 2 ปีที่แล้ว +1

    እህህህ የትም አማይገኛ ስላም ሳህ😢😢😢

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላሙን ይመልስልን ለሀገራችን ለወገኖቻችን አይ አሹ ብልሹ ያስቀኛልኮ😀😀😝

  • @eman3582
    @eman3582 2 ปีที่แล้ว +1

    አገራችንን አላህ ያረጋጋልን

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 ปีที่แล้ว +5

    ውድ እህቶቸ ኑ ቁርአንን አብረን እንቅራ

    • @hasnhamdi9819
      @hasnhamdi9819 2 ปีที่แล้ว

      የወድ ጉርብ አለደ እህቴ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው 🥰❤🙏

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 ปีที่แล้ว +1

    ግባሯን በላት ማፊ አለቀላት 😀😀😀😀😀😂

  • @ሠይድራያ
    @ሠይድራያ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሻሸ ስወዳት 😍😍😍

  • @ሀሊማጎደሬዋ
    @ሀሊማጎደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶች ውስጤናቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bafkaduethio7269
    @bafkaduethio7269 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶችዬ በሰው ሀገር ብቸኝነት ብሰመኝም እናቴን አይቼ እደሰታለሁ እወተችዉን ኑሮአችዉን እግዚአብሔር ይባርክ 😘😘😘😘

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አሹ😅😅😅

  • @አባቴበጣምናፈቀኝ
    @አባቴበጣምናፈቀኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ደና መጣች በትሰቦች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤💞💞

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 ปีที่แล้ว +9

    ገሽ ዘሩ በጣም አሳቁኝ😁😆😆😍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አሹ 🤣አንተ ኮርፍ አመጣሽ 🤣ንፋስ የቀላቀለክ አርቲስት 😒😁wow በተለይ ይሄ ለነ እንትና ይድረስ ጎርፍ ላመጣቸው 🤣ፐ 👌

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 ปีที่แล้ว +1

    abet ameniye siwedish berchi yene qonjoo💖💖💖💖💖💖💖💞💞💌💌👈💖💖💖💖💞💞

  • @Aliali-jf7zr
    @Aliali-jf7zr 2 ปีที่แล้ว +1

    Yamal kenyw 🥰🥰🥰🤣🤣🤣

  • @najato8808
    @najato8808 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ ኢትዮጽያ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🌹🌹🌹ያረብ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን🙏🙏

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia3401 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁርና ነጩ አንድ ዓይነቱን ለብሶ
    ተናንሶ ተዋድቆ የሚጠራህ አልቅሶ
    ከሰፋ ከመርዋ የሚመላለሰው
    ልቦናው በሐሴት አንተን የሚያወሳው
    እንደ ጨቅላ ሕፃን ወንጀል እንደሌለው
    ሆኖ መመለስን ምህረትን ሽቶ ነው
    ትዕዛዝህን ሰምተው ወደአንተ ለሸሹ
    ሐጅን ለፈፀሙ ጀነት ነው ምላሹ
    አላህ ይወፍቀን😥

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 ปีที่แล้ว +3

    እኛን አጣልታችሁ እናንተ ትታረቃላችሁ እንዴ ? ያማል ቅኔው ማለት ይሄኔ ነው 💚💛❤

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam yameral bertulen fetari Hgrachinen selam yadergelen 💚 💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🤲🤲🤲😭😭😭😭😭🤲💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 ปีที่แล้ว

    ዘሩና አዛሉ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን በያለንበት ዱአ እናርግ🇪🇹🇪🇹🙏😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣችሁ 💚💛❤ውድ ኢትዮጵያ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላምታ ይድረሳችሁ💚💛❤🙏🙏#ለደረቀ ሆድ ለጨጓራ ለደም ብዛት እንዲሁም ለሚነቃቀል ፀጉር ምርጥ ነው እየገባችሁ እዩት ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ የመዳም ቅመሞች💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞🙌🙌🙌🙌🙌

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘሩ ቀለጠ የድሮውን ማየት ይሻላል

  • @ማሪዛንማሪዝ
    @ማሪዛንማሪዝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ የኔ ውድ ቤተሰቦች እንኳን መጣችሁ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf 2 ปีที่แล้ว

    እረፍትህ ለወገናችን ሀሉም ኢትጵያዊይነዉ እኛስንኖርነዉ እምትታዩት በጣምነዉ የመዳችሁፍትህ ለእዝባችን አሀንስ ጠና የናት ለቅሶ የማራ መሳደድ ያማራ ሞት ይብቃን መሞተ😭😭😭

  • @አዚዛቢትዳውድእሙተሚም
    @አዚዛቢትዳውድእሙተሚም 2 ปีที่แล้ว

    ዪትአባቶ. ክክክክክክክ. ካባቶውጭ አላለምና

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว

    Zeru kelete azaliye azalu silu ato zeru yamribotal ❤❤❤❤❤

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶችዬ እምዬ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ የሰማይ አባት አማኑኤል ሰላምሽን ያምጣልን ይሄን ዘመን ያሻግረን🤲🤲🤲ሁላችንም በፀሎት እንበርታ ወገኖቼ እባካቹ

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 2 ปีที่แล้ว +10

    ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን!

  • @bentad8971
    @bentad8971 2 ปีที่แล้ว +1

    አልተቻላችሁም ቂጣቸውን የሚፖስቱት አርቲስቶች ከናንተ ቢማሩ ጥሩ ነበር

  • @getnetkassa3318
    @getnetkassa3318 2 ปีที่แล้ว

    "የትም የማታገኘኝ ሰላም ነው የምሆንባት"

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰውና ጅብ ከተቀላቀለ ቆየ እኮ 🤣በመልክ ነው 😁የምንለያየው 😁ያማል ቅኔው 👌

  • @habtishtube6178
    @habtishtube6178 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችን ግን ለምን ላይክ አታረጉም የኢትዮ ትልቁ አዝናኝ ሲትኮም ነው support በ like

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว +4

    ማክዬ የኔ ጣፋጭ። የቤቶች ድምቀት❤❤❤❤ቤቶች። 🌺🌺🌺🌺

  • @Lነኝጉራጌዋ
    @Lነኝጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዌል ቤቶች ሠላም ለሀገራችን ተቀደምኩ ለኮሜት ከፍቶኛል ለይኩኝ ውዶች

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘረፋ በዛ ካካካ መንግስታቹን ጠይቁት ቦዘኔ መንግስት ያደረጃቸው ነዋ

  • @zinashtalako6174
    @zinashtalako6174 2 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬዉ ለየት ይላል ቤቶች አንወዳቹአለን😂😂😂😂😂

  • @Saeda263
    @Saeda263 2 ปีที่แล้ว +1

    እን ሰላም መጣችሁ ቤቶችየ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 ปีที่แล้ว

    ስብእና አዲ ሆነን አላላም ሠውናጂብ ተቀላቀልን በመልከብቻ ተለያየንጂ ከከከከከከ

  • @Tube-rw4mu
    @Tube-rw4mu 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬዉ ይለያል ቅኔዉ ሠዉና ጅቡ አንድ ሆኖል

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 ปีที่แล้ว +1

    Ato Telahun yebefitochun abareh ... Yasazenal bada bada new.. adisochu enanetem ande ken endenesu yaderegachewal ahununu wetu

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว

      እሱ ማባረሩን በምን አወቅሽ

  • @naemaebrahim4261
    @naemaebrahim4261 2 ปีที่แล้ว +2

    ሃገሬ ሰላምሽን አላህ ይመልሰው ያረብ የሃገርልችንን ሰላም ይመልስልን

  • @zementechilo2042
    @zementechilo2042 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል እኮ

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርመኝ ገንዘብ ለማግኝት ብለው ህይወት ለሚያጠፉ ሌቦች

  • @saraseha9621
    @saraseha9621 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @sebleassefa6426
    @sebleassefa6426 2 ปีที่แล้ว +2

    የህዝብን ና የፍኖን አፈና በድራማ ሥለገለፃ ችህት እናመሠግናለን በትክክል እየተሠራ ያለዉን አብራራችሆልን

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 ปีที่แล้ว +3

    የማታ ማታ መሬት ስለምትዞር ነው አለችም😁😆😆😍

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጆጆ የተባለው መልኩ አጎቴን ቁርጥ እሱን የሚመስለው ወይኔ አጎቴ ነው የመሰለኝ

  • @tilahunsosina
    @tilahunsosina 2 ปีที่แล้ว

    "Yetabatewa KABATEWA WECHE" HAHAHA

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሹየ ልክብለሀን ጂቡናስው ተቀላቅሏን አድነንአላልክም

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሹና ማፊ እንደድሮሀቹ ብትሆኑ ይሻላል ማፊ እዉቅና ስመጣ አትቀያየርበት 😆😆😆😆

  • @lishantegen1736
    @lishantegen1736 2 ปีที่แล้ว +1

    Mekoyet ena tewedaj ykeyeru gelila ena ashenafi yegbu

  • @متعبالشمري-ل9ذ
    @متعبالشمري-ل9ذ 7 หลายเดือนก่อน

    ደስሲሉ

  • @cherinetnahu6597
    @cherinetnahu6597 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አሁን አሁን በሀገራችን ታዋቂ ሰዎችን ለትልቅ ደረጃ ለማብቃት ቤተሰቡ ማህበረሰቡ ሁሉ ይለፋሉ ነገር ግን ከፍ ሲሉ ያን ቤተሰብና እና ማህበረሰብ ከነመፈጣራቸው የሚረሱት ነገር አለ።

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች 👨‍👩‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አሰተማሪ ይህን ደረማ ነዉ ፈጣሪ አምላክ አገራችን ሰላም አደረገለን ብቃ በለን👍👍👍👍👍

  • @toybshi
    @toybshi 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን አድስየመጡት ልጆች ብዙአልተመቹኝም በፊትሰፍ ነበር እምለው ለማየት

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ የደስታዬ ምንጮች ስደቴን የምረሳባቹ ልክ ከቤተሰቤ ጋር በወንበር ዙርያ እየተጫወትኩ ያለው ያህል ነው የሚሰማኝ እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለህዝቧ ፍቅርና መተሳሰብን ያድልልን

  • @fafibintbaba-y7o
    @fafibintbaba-y7o 2 ปีที่แล้ว +2

    አሚኒዩ ቅመም ማነው እንደኔ የሚወዳት❤❤

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah Ethiopian Selam yadrgln 🇪🇹

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ ሀገሬ ልጆች በሙሉ 🇪🇹❤👈