ሰሞኑን የባህርዳር ሁኔታ😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @mhretyoutube
    @mhretyoutube หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ኑሀሚንዬ ደስየሚል ቆይታ ነበረን አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሜን፫

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน +5

    ኢንሻአላህ ፋኖ ያሸንፋል ድልለፋኖ💪💪💪💪🇨🇬

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o หลายเดือนก่อน +4

    በምንም ተአምር አይሆንም እነዘሜን የመሳሰሉ የሐገር ፈርጥ ወሳኝ የፋኖ መሪዎችን ሊያጠፉ ነው እና እባካችሁ ፋኖዎቻችን ከኤርትራ ጋር ያላችሁንም መልካም ግንኙነት አስቡበት
    ሕወሓት ስንትእናስንት የትግራይ ወጣቶችን
    አስበልቶ ሞታቸውን የካደ የትግራይ እናቶችን ያስለቀሰ በሐገር ግንጠላ የተመሰረተ ደም በማፍሰስ በጦረኛ አስተሳሰብ ያረጀ ኋላቀር የፖለቲካ ድርጅት ነው እንኳን ለ አማራ ፋኖ ለትግራይ ሕዝብም አልሆነም
    የነሱ አላማ አሁን አማራ ስለታጠቀ እንደዱሮው ያልታጠቁ አማራዎችን መረሸን በቀላሉ ስላልቻሉ አውቀው በተጣላን እና በአብረን እንታገል ዘዴ ሰርገው በመግባት የታጠቀ አማራን በተኩስ ማንበርከክ አለመቻላቸው በጥሞና ስላወቁ ልክ በሴራ ደርግን እንደናዱት ጠንካራውን ፋኖንም ሊንዱ ከሐገር ውስጥ እስከ ውጪሐገራት ዶልተው በተልዕኮ ተነስተዋል!!!
    የምር መታገል ከፈለጉ እንደዱሮው በአማራው ክንድ ታዝለው ሳይሆን እራሳቸውን ችለው ብልፅግናን መፋለም ይችላሉ !!!
    የአማራን ሕዝብ ጀግንነቱን እና የዋህነቱን
    የሕወሓት እና የኦሮሙማ የነ ሐገር እንገንጥል ፖለቲከኞች መጠቀምያ ለዘላለም አይሆንም !!!
    ያን ግዜ እናንተ ታጥቃችሁ አማራን ስትገድሉ አማራ ዛሬ በራሱ ታጥቆ ልግደል መች አለ ?
    እናንተ ዛሬ ትግራይን ለመገንጠል ወልቃይት ጠገዴ አሰብ ወደብ ትላላችሁ ልክ እንደ ኦሮሙማው ኦሮምያን ለመገንጠል በሱማሌ በኩል ለኦሮምያ ወደብ ፈልጎ ለኢትዮጵያ ወደብ ለማስገኘት በማስመሰል መሪው የወታደሩን ደም በከንቱ እያፈሰሰ ነው
    ከአማራ ኢትዮጵያ ፋኖ ጋርም አላግባብ በኢትዮጵያዊነት ዜግነቱ በሐገሩ ሳይገደል እና ሳይፈናቀል የመኖር ክብሩን እና ደህንነቱን ሊያስጠብቅለት የሚገባውን የአማራ ሕዝብን በተቃራኒው ከአማራ ሕዝብ ፋኖ ጋርም ጦርነት ከፍቶ እንደ ሐገር እና ሕዝብ ጠባቂ ወታደር ሳይሆን አላማውን የሳተ መስዋዕትነት በወንጀለኛ የፖለቲካ መሪዎች ትዕዛዝ ወታደሩ ወታደራዊ ወንጀል በሕዝብ ላይ እየፈፀመ ይገኛል !!!
    የሐገር ወታደር ማለት ከፍተኛ ሕዝባዊ እና ሐገራዊ ኃላፊነት ያለው እራሱን የሰጠ ታማኝ ከምንም በላይ ለሕዝብ እና ለሐገር ሳይደራደር የሚጋደል መሪው በተጨባጭ ወንጀል ሲሰራ ለሐገር እና ለሕዝብ ደህንነት ሲል በስውር የሚረሽን ኃይል ነው !!!

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ጠበቃ አሥረሥ ማረ ዳምጤ እድሜና ጤና ይሥጥህ ጀግናችን ኑርልን ❤!!

  • @ዘኪዮስቲዩብ
    @ዘኪዮስቲዩብ หลายเดือนก่อน +2

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የኖሐሚ ቤተሰቦች።🥰
    አቤቱ አምላካችን ሆይ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅሩን አጎናፅፋት አሜን አሜን አሜን።

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya หลายเดือนก่อน

    ድል🌻ፋኖ🌻ኦሮ🌻ልሕዩሁ❤ሐይሕልሕ
    ቀሐሪሕቶ❤መሐንሕሚሕ❤ቡሕገሐበሐ
    ይሕገሐበሐልሕ❤አሐይሕዎሆጠሐሚሕ
    ፋኖ❤ኢሕራሐትሕ❤ቁሁሪሕሲሕ❤ያሐደሐሪሕገሐልሕ❤
    አሐይሕበሐገሐሪሕ❤አሐመሐራሐ❤ፋኖ
    አሐበሐሰሐ❤መሐንሕ❤መሐሲሕሎ❤
    በሐለሐይሕ❤ዘሐለሐቀሐ❤አሐመሐራሐ
    ያሐሸሐንሕፋሐልሕ
    ድል❤ፋኖ❤ድልሕ❤ሞለሐ❤አሐመሐራሐ
    አሐልሕፎ❤ዬሄተሐጮሆቆኔ❤ሁሉ❤
    ኢሕትሕዮጵሕያሐ❤ድልሕ❤ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 หลายเดือนก่อน +2

    ህውሀት አማራንና ኦርቶዶክስን አከርካሪውን መተነዋል ብሎ የተመፃደቀና በተጨማሪም ከኤርትራ ጋር በግብፅ አማካይነት ግንኙነት ለመፍጠር እየሞከረ ሲሆን ህውሀትን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው።

  • @HiabuKifle
    @HiabuKifle หลายเดือนก่อน

    How is Fano going to work with Woyane?What is going to happen with the land grab problem

  • @TegeneAs
    @TegeneAs หลายเดือนก่อน +1

    ተመልከቱ ፋኖ ተብዬ ከህወሀት ጋር እሰራለሁ ሲል ተመልሶ ህወሀት ሊመጣ ነው

  • @FafiTubef
    @FafiTubef หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ ሀሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ❤❤❤❤

  • @WarkieDebassa
    @WarkieDebassa หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ነሽ ማሻሻል ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውጤት ጠንክሪት አለው

  • @astertube7
    @astertube7 หลายเดือนก่อน

    Yaa rabii maoo biyaa kenyaa nuyadadhuu mee lakii nisoi koo namumaa barii tokumatuu nama baryee dhugaa😢😢

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 หลายเดือนก่อน

    ትክክል!!!!!

  • @HiabuKifle
    @HiabuKifle หลายเดือนก่อน

    Famous ambiguous movement.

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ይገርማል ግን ምን አይንት ዘመን ነው አንድ ሀገር እየኖሩ እደዝህ አይንት ነገር መፈጠሩ እባክህ ፈጣሪ ስላም አምጣልን

  • @ሲሃምቱዩብ-ወ3ቸ
    @ሲሃምቱዩብ-ወ3ቸ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ውድና የተከበራቹ የህታችን ቤተሰቦች እንዴትና ቹልኝ አገራችን ሰላም ጤና በረከት ብዝትዝት ይበል አገራችን ያማረ ያርግልንን

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e หลายเดือนก่อน

    ድል❤ለጀግናው❤ፋኖ😅😅😅😮😮

  • @genitube1429
    @genitube1429 หลายเดือนก่อน

    selam selam wud betesab turu koyita new selamu la hegarachin yedilen turu koyita new turu gize❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emantube6292
    @emantube6292 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አለይከም አህልንን

  • @HAyATTuBE-bs7vv
    @HAyATTuBE-bs7vv หลายเดือนก่อน

    ሠላምለሀገራቺን በረቺ

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 หลายเดือนก่อน

    ማይከድራን መርሳት የለብንም ወያኔም በምንም መንገድ ከአማራ ወይም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የሚያስታርቀው ሕግ ብቻ ነው ስህተት አንስራ ወያኔ ኦነግ ነው አማራንም ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የተነሳው ይህንን ሁሉም አማራ የሚረዳው ነው

  • @JamalYasin-sw2pk
    @JamalYasin-sw2pk หลายเดือนก่อน

    Jabadhu akkasumati itti fufi Jabadhu namati tola mani kee🎉🎉🎉🎉❤

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 หลายเดือนก่อน

    Nagahan waqayyoo mana kanaa haa ta.uu bagaa nagaha dhuftee lencaa koo alobal

  • @TegeneAs
    @TegeneAs หลายเดือนก่อน

    ወሬ ብቻ እዛው ተሸከረከሩ