Part 28:- ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች እየመረጥኩ የእራሴ አደርጋለሁ | የፈውስ አገልግሎት በሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ | Ethiopian Orthodox

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 145

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +20

    አባቴ የኛ ሰጦታ ኑርልን ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የድርሰው የድንግል ልጅ ለሁላችን ይድርስልን አሜን. በጸሎት አስቡን አባቴ ❤😢😢

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ሆይ
    የውዳድክኝ በመልካምነቴ
    አይደለምና እባክን
    ዘመኔን ካንተ ጋር
    እጨርስ ዘንድ
    ክጅማሪው ይልቅ
    መጨረሻውን አሳምርልኝ
    አዉቃለው የምለውን
    ሁሉ አስጥለኝ በምህረትህ
    እኖር ዘንድ ደግፍኝ 🦻🦻🥲🥲🥲🥲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖😭😭🧎🧎🧎
    የሷ የደረሰላት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን የማርያም ልጆ።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว +14

    😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾የእናቴ ድንግል ማርያም ክብር ትመስገን እግዚአብሔር ሁላችንም ይስማን 🙏🏾🙏🏾

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 ปีที่แล้ว +6

    ይህን አባት. አይቻቸዉ አላውቅም. አባቶቻችንን. እግዚአብሔር. ያብዛልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +9

    አቤቱ የእስራኤል ቅዱስ የታመሙትን የተጨነቁትን ሁሉ ፈውስ ምህረትህ ትብዛልን ማረን ይቅር በለን🤲

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว +6

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 ปีที่แล้ว +10

    እናቴ 💔 እናቴ💔 እናቴ 💔 እንኩዋን ደስ አሎት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ምን ልክፍልክ አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት ውይ ፍተና

  • @bertukantaye833
    @bertukantaye833 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያቆይልን በረከቱ ለኛም

  • @HD202v
    @HD202v ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋውን የብዛሎት አባታችን ።
    ጎበዝ እናት ከቤተሰቦቻ አልፋ የእሷ እምነት አይነስውር አበራ እንዲህ ነው ክርስትና ለሌሎች መትረፍ ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመቤታችን ትጠብቅሽ።
    የምታሳዝን ምስኪን እናት ቅዱስ ሚካኤልን አባት ብላ የጠራችው ደረሰላት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔናት አንጀት ነው የምትበላው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የዋህ ምስኪን ።

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይደረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን

  • @hanamuche9512
    @hanamuche9512 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ ሆይ ማረኝ የተዋህዶ እየስስ ክርስቶስ ማረኝ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +6

    🌻እግዚአብሔር ይመስገን 🌻
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ አይለየን 🌿🙏❤️🙏🌿🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት። በበረከት ላይ በረከትን በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርሎት። እድሜውን ከጤና ጋር ያድሎት።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ ปีที่แล้ว +5

    አበቶችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤናን ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን

  • @Banቺ
    @Banቺ ปีที่แล้ว

    አቤት የሰው ፈተና አባታችን ኑሩልን እናንተን ያበርታችሁ ያብዛችሁ እመቤቴ ያገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክ አሜን ፫ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦት በረከቶት ይደርብን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ከነልጆቼ ስርጉተ ማርያም ወልደ ሚካኤል ወልደ ሳሙኤል

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ክብር ለጌታየ እናት ለእመቤቴ🙏❤🙏

  • @retayonasereta1067
    @retayonasereta1067 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว +4

    ሰለ ሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት እናታችን 😭😭😭😭 ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 🙏❤️🙏

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ሰው ከሰራቱ ሲፈታ በእውነት ለናንተ የደረሰ አምላክ እኛንም ይጎብኘን ለደጁ ያብቃን ለአባታችን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይሰጥልን አባዬ

  • @lokicrafthelper7362
    @lokicrafthelper7362 ปีที่แล้ว

    እ/ር ጸጋውንና ብርታቱን ይስጥልን እባካችሁ አድራሻቸውን ጻፉልን።

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለድግል ማርይም🙏

  • @henokbahru3167
    @henokbahru3167 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አባታችን እዱሜዎትን ያርዝምልን እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዝልን

  • @messilovemedia1328
    @messilovemedia1328 ปีที่แล้ว +3

    አባ በጸሎት ያስብኝ መሠረት ማንአስቦት የክርስትና ስሜን አላውቀውም አባ ማዳሜ ከባድ ሴት ናት ላልመለስ ሄጄ ድጋሜ እዚህ ቤት ምታገበግበኝ ሴት ጋር ተመልሼ መጣው ወዘተ........አሁን ሁሉም ነገር ገብቶኛል ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ በዋላ

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 ปีที่แล้ว +1

      Berchi ehite tsely balesh gize segeji Esh Yene Enat

    • @messilovemedia1328
      @messilovemedia1328 ปีที่แล้ว

      @@adislasti4907 አመሰግናለሁ አህቴ

  • @Mariam-n8z4h
    @Mariam-n8z4h 4 หลายเดือนก่อน

    አባየ እኳን በሰላም መጡ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት❤😢

  • @rswwq8198
    @rswwq8198 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ለተፈወሳችሁም ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለእኛም ይድረሰልን በለፁት አቡኝ ወለተ ገብርኤል🤲🤲🤲😭😭😭😭 በጨለማ ህይወት ውሰጥ እመራኝ ግራ ገባኝ 😭😭😭😭

    • @fdfr6398
      @fdfr6398 ปีที่แล้ว

      አባታችን አጸዳ ማርያም ብላችሁ

    • @fdfr6398
      @fdfr6398 ปีที่แล้ว

      በጸሎት አስብኝ

  • @wozemmart
    @wozemmart ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን! እናታችን እንኳን ደስ አለዋት።

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ይስጦት በረከቶ ለእኔም ለደከማ ይድርሰኝ😢😢😢

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋህ አባት እመቤታችን በአማልጅነቷ ትጠብቅልን ።

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ አይይይይይ 😥የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ይማረን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭

  • @alemeyeleye8479
    @alemeyeleye8479 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን ትጠብቀን ፈረሰኛው ኣባቴ ኣንተ አትለየን እድመ ጤና ይስጥልን አባቶቻችን

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 ปีที่แล้ว

    እድሜ፡ከጤናጋ፡ይስጦት፡አባቴ፡ፀጋዉን፡ያብዞሎት፡❤❤❤❤❤

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ ปีที่แล้ว +5

    Father Likee Tiguhan, May Almighty God bless you abundantly and May the intercession of Saint Mary and all Saints be with you. It is a blessing to have a father like you. Praise the Lord Jesus!!

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት::

  • @tirualmm9755
    @tirualmm9755 ปีที่แล้ว

    አባቴን የኔ የማረባዋ እባ ይፍሰስ እደናተ አይነት አባቶችን ያብዛልን

  • @miwald2619
    @miwald2619 ปีที่แล้ว +1

    አባ ሰላም የግዚሐቤር ፀጋ ያብዝለት

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ለይኩን ለይኩን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว +2

    አባዬ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 ปีที่แล้ว

    በስላሴ ስም እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ትድረስልን ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ የሚመቻቸውን ሰአት እና ቁጥር አስቀምጡልን በስደት ላለነው አደራ።

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว +1

      Description ከላይ አስቀመጡልህ እኮ ለምን አታነብም ከአርስቱ ስር ከፍተህ አንብብ ሁሉንም የቴፎን ፌስቡክ ቴሌግራም ።

  • @weynshet8472
    @weynshet8472 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቀወትለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አንኳን ደና መጡ አባታችን ጸጋውን ይብዛልት

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባ በፀሎት አስብኝ

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት አባታችን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ปีที่แล้ว +2

    አባዬእድሜዎትን ያርዝምልን እደውበአጋንት ታስረናል ምሱይፍታታን

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አባቴ እንኩዋን ደና መጡ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @ወተመድህ
    @ወተመድህ ปีที่แล้ว

    ቅዳስ ሚካኤል አባቴ ሚካኤል ስቧል ደስ ይለኛል ሚካኤል ፍቅር ማረከኝ 🙏🙏ለኔም ልጅ እርዳኝ 🙏አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏

  • @Hayat-ed8bf
    @Hayat-ed8bf ปีที่แล้ว +1

    ብፀሎት አስብኝ ኣባታችን ወለተ ብርሃን ብላቹ

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว

    አባታችኝ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና

  • @miwald2619
    @miwald2619 ปีที่แล้ว +1

    ሰላገኚዎት በጣም እድለኛ ነኚ

  • @Hiwe.sol4402
    @Hiwe.sol4402 ปีที่แล้ว

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @AsterAbrham-sy3tw
    @AsterAbrham-sy3tw ปีที่แล้ว

    አባቴ በጸሎት አስቡን ወንድሜ ሥራ የለውም እኔ ደግሞ እግሬ ሰብሮ 6 ወር አለፈኝ ቤተሰቡ ሰላም የለንም የእኔ አስካለ ማርያም ወንድሜ ኃይለኢየሱስ ነው በጸሎት አስቡን አሜሪካ ነው ያለነው

  • @hanamuche9512
    @hanamuche9512 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎት አስብን አባታችን ወለተ ማርያም

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +2

    በረከቶ ይደርብን🤲

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 ปีที่แล้ว +2

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.

  • @ydenektube1468
    @ydenektube1468 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @ethio-sweet3982
    @ethio-sweet3982 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልን አባታችን !! ስልካቸውን እንዴት ማግኛት ይቻላል ውጭ ላለን

  • @olevratreadway505
    @olevratreadway505 ปีที่แล้ว +1

    I am new to this family

  • @ngstipopo3749
    @ngstipopo3749 8 หลายเดือนก่อน

    እባኻችሁ ኣድራሻ ስጡን 🙏

  • @olevratreadway505
    @olevratreadway505 ปีที่แล้ว

    I am a cancer survivor thank you YYahweh heal my body and was introduced to your station I heard and seen in my spirit was drawn I love God

    • @liketeguhanbanteyehunbaye1024
      @liketeguhanbanteyehunbaye1024  ปีที่แล้ว

      I understand from your comment that you are a cancer patient. What is the type of The cancer? It is breast cancer? is it anyother? Is the Cancer has damage any of your body? or other part of your body? We are worried and concern about your health. Please tell us your country. If you are in Ethiopia, let us tell you our address and come with us. If you are outside of Ethiopia, Continue the worship and spiritual practice God is always here to heal you.

  • @kidusmichaelgashayenehtube3629
    @kidusmichaelgashayenehtube3629 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS YOU ALL THE TIME 🙌
    LET YOUR ENEMIES DISMISSED

  • @ኢትዮግእዝ
    @ኢትዮግእዝ ปีที่แล้ว

    Egiziabiher yimesignen yih yemekera zemen bekachiyu yibelen . hulachininm ኤፍታህ yibelen . amen !

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አስለቀሱኝ 😢😢😢 በኛ ሃጢያት

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 ปีที่แล้ว

    Aba ezgiabher amlak ademena tena yesetut ezgiabher hagerachen yebarike 🇪🇷♥ 🇪🇹🙏🙏🙏 selam kabi ezgiabher bicha new

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 ปีที่แล้ว

    እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጸጋውን ያብዛሎት አባቴ🙏🙏 አገልግሎት የሚሠጡት የት ደብር ነው?

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yesamelan abatachin besolt asebun welete silaasee waldaa mariyaam 🤲🤲🤲😭

  • @fasikamekonen-jo1bp
    @fasikamekonen-jo1bp ปีที่แล้ว

    abatachen tsegawun yabzalewot adrashaw yet endehon binegrugn des yilegnal kebotaw metiche mefewes efelegalehu ende fetari fekad betam chineket lay negn abatie

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว +1

    እመ ብርሀን የሁላችንንም እስር ትፍታልን።

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 ปีที่แล้ว

    Aba ezgiabher amlak ademena tena yesetut ezgiabher hagerachen yebarike 🇪🇷♥ 🇪🇹🙏🙏🙏 selam kabi ezgiabher bicha new ♥ ❤

  • @habeshatube2814
    @habeshatube2814 ปีที่แล้ว

    ዴቂቃዉ ግን ከሀያ ባይበልጥ ሀሪፍ ነዉ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 ปีที่แล้ว

    ቅድስ ሚካኤል እንኳን ደረስሎት የኔ እናት.

  • @yihanneswodaj6496
    @yihanneswodaj6496 ปีที่แล้ว +1

    Sellk yemetweku

  • @liatamrat3527
    @liatamrat3527 ปีที่แล้ว

    Aba amesegenalhu!

  • @gteuae9913
    @gteuae9913 ปีที่แล้ว

    አሜን አልልልልልልልልልልልልልልል21

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 ปีที่แล้ว

    እናት ማለት እንዲህ ነው!

  • @Hermi-chacha
    @Hermi-chacha ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏✝️

  • @dessiebahiru
    @dessiebahiru ปีที่แล้ว +2

    አጥማቂዎች እዛው ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ምትሰጡትን አገልግሎት ወደ ሶሻል ሚድያ ማምጣታችሁ ትውልዱት እንዴት እንደጠቀመው፡፡

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว

    ወለተ ማርያም ጎዶልያስ

  • @gudaayetessema6799
    @gudaayetessema6799 ปีที่แล้ว

    Emebete titebikihe abate!!!

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 ปีที่แล้ว +1

    አትቆራርጡት ስትሰሩ አባታችን እድሜ ይስጥልኝ

  • @kedistretta7235
    @kedistretta7235 ปีที่แล้ว

    ምን አለ እግዚብሔር ብታሰተምር

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 ปีที่แล้ว

    Amene edams yesxelne

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว

    በስማአም የፈጣሪ ሀይል

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምለው። ይህ የፈውስአገልጎሎት እረ እኔ። ፈራሁ ከምንእንዴት ተገኘ ይሄ ችሎታ። የሚለው
    ጥያቄ ይፈጥርብኛል እስኪመልሱልኝ

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว +2

      ፀሎት ፣ስግደት ፣ፆም ይቻላል ብዙ ሴቶች አሉ የራሳቸውን አራግፈው የቤተሰቦቻቸውን የተቆጣጠሩ አሉ ። ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ይላል ። ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ይላል ስለዚህ ቃሉን ማንበብ ብቻ ሳይሆን በተግባር ሲተገበር የእምነት ዋጋ ውጤት አለው ከመጠራጠር በእግዚአብሔር ማመን እንኳን ይሄንን ከዚህ በላይ ይሰጣል ።

  • @BetiBest-rn2py
    @BetiBest-rn2py ปีที่แล้ว

    እረ በእግዚአብሔር የት ነው የሚገኙት

  • @weinshetw2935
    @weinshetw2935 ปีที่แล้ว

    Egrzberih maren😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว

    Nurulin edmena Tena yistot abatachin

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 ปีที่แล้ว

    Egziyhberh yemesegen

  • @Kans-ih4eb
    @Kans-ih4eb ปีที่แล้ว

    Yetenewy botewy

  • @tewbachtewach1477
    @tewbachtewach1477 ปีที่แล้ว

    Idimen tena sitani

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    አድራሻ የት ነው

  • @mayam3778
    @mayam3778 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 ปีที่แล้ว

    የባስ አታምጣ ነው

  • @mr.t3165
    @mr.t3165 ปีที่แล้ว

    እችን የመሰለች ቆንጆ እያት በምኞት የናወዘ ቄስ ተብዬ