በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል-1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 706

  • @rahemetebrahim5403
    @rahemetebrahim5403 10 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለተገፋው አማራ

  • @abush22_24
    @abush22_24 10 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @Noor-mf3yh
      @Noor-mf3yh 10 หลายเดือนก่อน

      ፈኖን መን ጠረው ኢሱነ ኢንደ አሂየነው ሚነየው ከፈለገ አረፎ ዪቀመጠለ ከልፈለገ ሲኦል ዪገበል አትጩህ በክት

    • @Sameera1122-o4s
      @Sameera1122-o4s 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Noor-mf3yhቅማላም🤮🤮🤮🤮🤮👎👎

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሼንፋል ብልፅግና ይወድማል,

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 10 หลายเดือนก่อน +24

    ድል ለፋኖ!

    • @Song-Ram
      @Song-Ram 10 หลายเดือนก่อน

      እዚም መጣቹ😂😂

    • @meronwoldemariam7921
      @meronwoldemariam7921 10 หลายเดือนก่อน

      You are☠️☠️☠️

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@meronwoldemariam7921ድል ለፋኖ ❤️❤️❤️

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 10 หลายเดือนก่อน +65

    እኔ የማዝነው ኢትዮጵያ እናንተ እጅ ላይ መውደቁአ ነው

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน +3

      ገና ምን አይተሽ ለ 100 አመት ይቀጥላል እየመረረሽ ዋጪው

    • @minasegirma1199
      @minasegirma1199 10 หลายเดือนก่อน +3

      ማን እጅ ላይ ብቶድቅ ይሻል ነበር ደነዞ

    • @brookalsina
      @brookalsina 10 หลายเดือนก่อน +5

      የተሻለ እጅ ካለ ጠቁሚን😅

    • @habtamutesfaye2597
      @habtamutesfaye2597 10 หลายเดือนก่อน

      እናንተም እጅ በወደቀች ዘመን ከዚህ በላይ ደቃለች

    • @melakuzewdie9531
      @melakuzewdie9531 10 หลายเดือนก่อน +2

      የሰሜኑ ህዝብ በዚህ ደረጃ ትዝብት የለሽ ይህናል ብሎ የገመተ ማን ነበር? የራስ ሃይሉ የባንዳ ታሪክ ታሪካቸው መሆኑን ዘንግተውታል። ዕድሉን ቢያገኙ ሃገሪቱን ሸቅለው ይበላሉ። ስግብግብ ስለሆኑ። ለዚህ ነው በስልጣን ዙሪያ ድርሽ እንዳይሉ መጠንቀቅ የሚያስፈልገው። ይህ ደግሞ የሁሉም ዜጋ ግዴታ ነው።

  • @tsionawithabesha4972
    @tsionawithabesha4972 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MUMI-tb7um
    @MUMI-tb7um 10 หลายเดือนก่อน +11

    ጨለማው ጁላ መርቅኖ አይንው ምርቃና ብዙ ያሥወራል 😅😅😅😅😅

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      ሁሉ ሰው እንደናንተ ቃሚ ሰካራም ስለሚመስላችሁ እኮ ነው። ቆሞ ቀሮች

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።🤣

  • @Tadese.mola00
    @Tadese.mola00 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይ እማማ ኢትዮጵያ ስንት ታላላቅ ሰዎችን እንዳላፈራች እንደ አንተና እንደ አብይ አይነቱን አራሙቻ ማፍራቷ በታሪካችን የሚፃፍ የውርደት ዘመን ነው

  • @ሀመራዊ
    @ሀመራዊ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እበት ነገር ለማንኛውም ድል ለፋኖ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 10 หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 10 หลายเดือนก่อน +10

    ፋኖ ይሄን የበሰበሰ ስርዓት መቼም ስልጣን ስጠኝ አይልም።

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀሀሀ የበሰበሰ ስርዓት እማ ፋኖን በቁሙ እያሸናልን ነው። ገና 100 አመት ይቀጥላል

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      @@eec380 ቆሞ ቀር ውሃ ጠጣ

    • @abeshatube5321
      @abeshatube5321 10 วันที่ผ่านมา


      ምስኪኑ

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 10 หลายเดือนก่อน +17

    አይ ፋኖ ስንት አሳየኸን😍💪
    ሰውየው እኮ hypertension ጫፍ ወጦ ተወራጨ። ከውሃ እንደወጣ አሳ ተወራጭቶ ኦሮሙማ ይሞታል ! እንደሰፈር ጎረምሳ ቃቃታ ይይዘዋል በፈጣሪ 😂
    ፋኖ ይችላል አባቴ💪💪💪

    • @ayutol9130
      @ayutol9130 10 หลายเดือนก่อน +1

      ፋኖ ለአቅመ አዳም አልደረስም ሕፃን ነው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

    • @Mexden1
      @Mexden1 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወሬ ፉከራ ቀረርቶ ዘላለም😂

    • @abeba2241
      @abeba2241 10 หลายเดือนก่อน

      @@Mexden1እስቲ ሳትፈራ የተለያዩ ሚዲያዎችን እይ ቀረርቶ ብቻ መሆኑን ታያለህ 😂

    • @Mexden1
      @Mexden1 10 หลายเดือนก่อน

      @@abeba2241 የ ዩትዩብ ወሬአቹን ነዉ 🙄

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኛንም ብዙ አሳየን። የፅንፈኞችን ጥግ። የኋላ ቀሮችን ጥግ። የመሪያችንን የመከላከያችንን ጥንካሬ።

  • @getasewkasahun9502
    @getasewkasahun9502 10 หลายเดือนก่อน +3

    አወ 4ኪሎ የአባታችን ሚኒልክ ቤተ መንግስት ነው ዳይ ፋኖ ጉዞ ቤተ መንግስት ሚኒሊክ💚💛❤️

  • @Mengistu337
    @Mengistu337 10 หลายเดือนก่อน +9

    ምርኮኛው

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 10 หลายเดือนก่อน +10

    ሳጂን ዶክሌ 😂

  • @kirubeln7427
    @kirubeln7427 10 หลายเดือนก่อน +9

    አይ አቢይ እንዲህ ያሉ ሰወችን እየሾምክ ሀገሪቱን መቀመቅ አወረድካት አንተ አቅም ባይኖርህ እንኳን ከበታችህ ያሉት አቅም ቢኖራቸዉ ሀገር ትተርፋ ነበር ይህን ሁሉ ታሪክ ይመዘግበዋል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 หลายเดือนก่อน +2

      ቆይ ግን ለዚህ ቦታ የሚመጥን ሌላ ደህና የተማረ ኦሮሞ ጠፍቶ ነው ?

  • @darubiit
    @darubiit 10 หลายเดือนก่อน +12

    እውነትክን ነው እከሌ ተፈናቀለ ተብሎ የሚካሄድ ትግል it’s not political it’s survival. So we won’t stop until we made sure of the survival of every single Amhara in every single inch of Ethiopia. Anyone who fights for the survival their people can come and join us. 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 10 หลายเดือนก่อน +5

    Fano is a winner

  • @atrsawandualem7674
    @atrsawandualem7674 10 หลายเดือนก่อน +26

    እንደ እነዚህ አይነት እድር እንኳን በቅጡ የመምራት ስብዕና፣ ንቃተ-ህሊና እና ቁመና የሌላቸው ሰዎች የአገሪቱን ትልቅ ተቋም እንዲመሩ መደረጉ በእውነቱ እጅግ በጣም ያሳዝናል። እንደ አገርም እጅጉን ያሳፍራል። እዩልኝ እስኪ ማይቀላቅለው ነገር የለም እኮ😊

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      ሌላው ቢቀር ጁንታን ጀዊሳን ሸኔን ልክ እያስገባልን ነው። ለሚቀጥሉት 100 አመታት ይቀጥላል

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።

    • @hhaaadd1212
      @hhaaadd1212 10 หลายเดือนก่อน +1

      THESE ARE IGNORANTS AND ORGANIZED GANGSTER CRIMINAL CONSPIRATORS, WHO KEEP MASSACRED MILLIONS OF AMHARA CIVILIANS, AS WELL AS, DESTROYED ETHIOPIA, IN A VERY SPEED.
      UNFORTUNATELY, AS WE WITNESSED, RECENTLY IN NIGER AND OTHER COUNTRIES, ONLY FORCE MUST BE USED, TO REMOVED THEM.

    • @Zare325
      @Zare325 10 หลายเดือนก่อน

      Amara be Ethiopia tarik yeseraw neger yelm banda new

  • @Abinetze
    @Abinetze 10 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ይሄ ለሀጭምን የደደቦች አለቃን በጥያቄ አንኳን ማፋጠጥ ያቅተዋል ጋዜጠኝው ዝንብሎ እንደሮቦት አንገቱን ያወዛውዛል ለጋዜጠኝ ስሜነክ ትልቅ ክብር አለኝ እሱ በሆነ ይህን ተብታባ ያዝረከርከው ነበር ለማንኝውም ድል ለፋኖ 💚💛❤️

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 10 หลายเดือนก่อน

      አንተ አራም ዘረ አራም ነፍጠኛ!!! የሽንታም ዘር! ቀንህን ጠብቅ!!!
      በዚህ ቂጣና ቆሎ ባሰፋው አፍህ የቀዘንከውን ቅርሻት መልሰህ ትልሳለህ!!! የባለጌ ልጅ ባለጌ! የሰው ልክ አታውቅም!
      አንት የአህያ ዘር! ልጋጋም ነፍጠኛ!

    • @haftushiferaw6005
      @haftushiferaw6005 10 หลายเดือนก่อน

      @@daadhigd893 ዝጊ ጋላ

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      ስድአደግ ባለጌ አፀያፊ አንደበት። ይሄ ስርዓት ገና 100 አመት ይቀጥላል። እንዳተ አይነቱ ቆሞ ቀር አይኑ እያየ

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 10 หลายเดือนก่อน +9

    አሁን ይሄ እንኳን ፊልድ ማርሻል አስር አለቃ መዓረግ ይገባዋል???

    • @abeba2241
      @abeba2241 10 หลายเดือนก่อน +2

      ኸረ አይገባዉም , በደርግ ጊዜ አስር አለቃነትን ማዕረግ ለማግኘት ብዙ መሰናክልን አልፎ ነዉ። ይሄ የጫት ጀነራል ነዉ

  • @Seadaseada-ge6wl
    @Seadaseada-ge6wl 10 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስር አለቃ የኢትዮጵያ ሰባዊመብት በዶ/ር ዳንኤል የሚመራው በቅርብ ባወጣው ሪፖርት ከሁለት መቶ በላይ ሴቶች በመከላከያ መደፈራቸውን ማጋለጡን አልሰሙም ይሆን ወይስ እያጨሱ ወይም እየጠጡ እየቃሙ ስለነበር አልሰሙትም ውሸትም ልክ አለው ።
    ውሸት በአካል የተገለጠበት ስርአት ከዚህ ሌላ ምን ይላል ።
    ኢትዮጵያ ሆይ እግዚአብሔር ይሁንሽ እንጅ ሰወች ያበዱ ናቸው።

  • @tseganewaddisu3115
    @tseganewaddisu3115 10 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ክልል ዉስጥ ወደ ትጥቅ ትግል የሚያስገባ ምክንያት የለም¡
    ይህ በጣም ስሁት ና ድፍረት የተሞላበት ማደማደሚያ ነዉ ።
    ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ የአማራ ህዝብ ጥያቄ እንዳለዉ ያዉቃል ።
    የትግል ስልቱ ምን መምሰል ነበረበት የሚለዉ ጭብጥ ላይ አስተያየት አልሰጠሁም!

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስር አለቃ ብርሃኑ የአማራ ህዝብ ስልጣን አካፍሉኝ አላለም አትግደሉኝ ነው ያለው ።
    በሰላም የተቀመጠን ክልል ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ገብቶ ችግር የሚፈጥረው መከላከያ ነው።
    መከላከያ የስራ ድርሻውን አላወቀም የሀገር ዳር ድንበር አስወርሮ ዜጎችን መጨፍጨፍ መከላከያ አያስብልም።
    የእርሰወ የስራ ድርሻ የጦር ሰራዊት አዛዥ እንጅ ፓለቲከኛ አይደሉም የስራ ድርሻወ የተምታታበወት ይመስላል።

  • @yeshiwasgebeyehu-js2lb
    @yeshiwasgebeyehu-js2lb 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጨለማው ጁላ መርቅኖ አይንው ምርቃና ብዙ ያሥወራል

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።🤣

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 10 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ሀገሬ ስቱን ደነዝ ተሸከምሽልኝ

    • @ayutol9130
      @ayutol9130 10 หลายเดือนก่อน

      ከአንተ ጭምር መሆኑ ነው?

  • @sol1073
    @sol1073 10 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ ነህ ብለህ በደረሰበት ስታርደው ስታፈናቅለው፣ መሄጃ መቀመጫ ያሳጣኸው እናት አባቱን ገለህ ወላጅ አልባ ያደረከው ከአዲስ አበባ ቤቱን አፍርሰህ ተቅበዝባዥ ያረከው በበቀል የነደደ አማራ ነው ከገባህበት ገብቶ ፍትህ ለማስፈን የመጣ። ወደድክም ጠላህም ተሸንፈሀል፣ የፈለከውን ብትቀባጥር አማራ ያነሳውን ነፍጥ የሚያስቀምጠው ብልፅግና የሚባል የባለጌ ስብስብ ተጠራርጎ ለፍርድ ሲቀርብ ብቻ ነው‼️‼️‼️ ፋኖየ ግን ትችላለህ

  • @jojodubai4362
    @jojodubai4362 10 หลายเดือนก่อน +10

    የማስተዋል አቅም ላለው አገራችን የገባችበት አዙሪት ምን እደሆነ በቀላለሉ መረዳት ይችላል

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 10 หลายเดือนก่อน +3

    ብትሃኑ ጁላ እርግጠኛ ነኝ ይህ የመጨረሻህ ቃለ መጠይቅ ነው ሌላው ቃለ መጠየቅ ካል ፈረጠጥክ በስተቀር በጆኖሳይድ ተከሰህ ፍርድህን የምትቀበልበት ጊዜ ነው የሚሆነው !!!

    • @yonatanakalu-tk2xl
      @yonatanakalu-tk2xl 10 หลายเดือนก่อน

      Shintam Amahar

    • @SAMI-qc1zv
      @SAMI-qc1zv 10 หลายเดือนก่อน

      Hhhhhhh 😅😅😅😅😅 weregna be were aydelem

  • @AbdulqaadirAmaan-p4q
    @AbdulqaadirAmaan-p4q 10 หลายเดือนก่อน

    ብዙም ባይሆን ተመችቶኛል ።

  • @girumbekele5091
    @girumbekele5091 10 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ምንም ቢማሩ ጋላነታቸው አይለቃቸውም። ከብትነት የግላቸው ነው። ለጊዜውም ቢሆን ኢትዮጵያ ከኬንያ በፈለሱ እንስሶች እጅ መውደቋ ግን ያሳዝናል።

  • @yeabsiraalemu2903
    @yeabsiraalemu2903 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አማራ ገዳይ ነበር እያለ ነው ስትገደልም ዝም በል ምን አይነት ሰው ነው እንዴት ነው ከእንዳንተ አይነቱጋር መግባባት እሚቻለው

  • @bk2023-
    @bk2023- 10 หลายเดือนก่อน +25

    This was pure comedy 😂

    • @eskeeee5197
      @eskeeee5197 10 หลายเดือนก่อน +2

      And tragedy 🎭

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      More like ለፀንፈኞች መርዶ

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน +2

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል🤣

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      @@nebiyuterefe3637 ስራ ፈት። መደመር የሚለውን መፅሀፍ አዝዤልሀለው🤣🤣🤣
      ቆሞ ቀር

  • @ashenafiashenafi817
    @ashenafiashenafi817 7 หลายเดือนก่อน

    ፊልድ ማርሻል ንግግሩ አንደበተ ርእቱ አይደለም ተግባር ላይ ግን ጎበዝ ይመስለኛል

  • @salemthomas8497
    @salemthomas8497 10 หลายเดือนก่อน +6

    የሚያጨሰው ግን ምንድነው?

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።🤣

    • @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ
      @ፋኖደግአረገ-ኀ7ጐ 10 หลายเดือนก่อน

      ጋንጃ የደረቀ የፈረስ ፋንድያ።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 10 หลายเดือนก่อน +10

    የኢትዮጵያ መጨረሻ እንዲህ መሆኑ ያማል😭

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 10 หลายเดือนก่อน

      እራሱ ኢትዬጰያዊዉ ለዉጥ አማረኝ አለ ለዉጥም መጣ ፡ ከ 27 አመት ጨለማ ቡሀላም ብርሀኑን አገኘ 😂 ማለቴ ቢራኑ ጀላን ማለቴ ነዉ😂😂።

    • @amuta2003
      @amuta2003 7 หลายเดือนก่อน

      ታከሚ😂

  • @AwokeMeysaw
    @AwokeMeysaw 10 หลายเดือนก่อน +7

    ችሎታ ዘጋኝ

  • @AbrhamYemariyam
    @AbrhamYemariyam 10 หลายเดือนก่อน +8

    ፋኖ ያሸንፍል!!!

  • @anleytade6104
    @anleytade6104 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛው ግን ደና ነህ ሀሀሀሀ

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።🤣

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ አሏህ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @FolleFekadu
    @FolleFekadu หลายเดือนก่อน

    I strongly believe this is political not military issue. If you remember, military always takes order from the prime minister. This issue should have been addressed by the Prime Minister. God Save Ethiopia!!!

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተመልከት የስድብ አይነት ኮመንት ላይ!!!😮
    የባህል አብዮት ያስፈልገናል!
    'ወንዱ' መለወጥ ያስፈልገዋል!

  • @GirmaD.
    @GirmaD. 10 หลายเดือนก่อน +6

    ድሮን የጦር መሳሪያ ስለሆነ እንጠቀማለን፤
    ኢትዮጲያ አፈር ልብላልሽ

  • @abeba2241
    @abeba2241 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ መሳሪያዉን ያዞረብህ ልዪ ሐይሉን አፍርሰህ አማራን ለመጨፍጨፍ አላማህ ስለሆነ ነዉ የጫት አለቃ ጀነራል አንተም አለቃህም ዉሸት ብቻ ፋኖ ይችላል አባቴ 👍 💪🏿💪🏿

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለኦነግና ፋኖ

  • @mussahussein4143
    @mussahussein4143 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፊልድ ማርሻል የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ!! ጀግና እናቱ የወለደችው የጀግና ልጅ!
    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመከላከያ ።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 10 หลายเดือนก่อน +9

    አይ አገሬ ኢትዮጵያ እንደዚህ ያለ ብሽቅ/ደናና የሆነ የጦር አዛዠ ይምጣባት

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      ገና 100 አመት ይቀጥላል እየመረራችሁ ዋጡት

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@NOT2BE246🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @newidea5375
      @newidea5375 10 หลายเดือนก่อน

      1 አመት አይገዛም ከፈለክ አንተን የገዛክ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የብልፅግና ኦሮሙማው ፓርቲ ሁሌ የሚናገረው የተገላቢጦሽ ነው ዛሬ ብርሃኑ ጁላ የተናገረው በእራሳቸው ላይ የደረሰው ኪሳራ እና ሲያደርጉት የነበረው ነው ይህን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል !!!

  • @danielmanyahele327
    @danielmanyahele327 10 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል አንድ ፊልድ ማርሻል የሀገር መከ/መሪ በዚህ ደረጃ የወረደ ንግግር ሲያደርግ ይገርማል! ተወደደም ተጠላም የህዝብን ጥያቄ መመለስ አማራጭ ይሌለው ተግባር ነው ፋኖ ፋኖ ነው አማራም ፋኖ ነው ጭቆናን የሚሸከም ጫንቃ ያለው አማራ መቼም አይፈጠርም! ይሄን ማወቅ አለብህ ሲቀጥል መሬት ላይ ያለውን ሁኔታ በደንብ ታውቀዋለህ የሚያሳዝነው ያ ከርታታ ሰራዊት ነው

  • @sol1073
    @sol1073 10 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለጃውሳው ፋኖ💪💪💪

  • @nebi21-in7du
    @nebi21-in7du 10 หลายเดือนก่อน +2

    እየመጡ ነው

    • @ayutol9130
      @ayutol9130 10 หลายเดือนก่อน +1

      ፋኖ ለአቅመ አዳም አልደረስም ሕፃን ነው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

    • @nebi21-in7du
      @nebi21-in7du 10 หลายเดือนก่อน

      "ህዝቡ እየደገፈው እንጂ የትም አይደርስም" ፊልድ ሌባ ብርሀኑ ጁላ

  • @xciteali30
    @xciteali30 หลายเดือนก่อน

    የማቃበቃ ስቃይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስጣቹሁት እግዚአብሔር ይፍረድ የንፁሃን ደም እንባ ይፍረድ ድሮም ይነገር ነበር ለሃገር እንደማትጠቅሙ

  • @romangina5121
    @romangina5121 10 หลายเดือนก่อน

    እኔያልገባኛ ጋዜጠኛው ማነው ሳይጠየቅነው የሜያወራው ጠያቄው ማነው😂😂😂

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 10 หลายเดือนก่อน +6

    he become politician? or is working for defense?

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።

  • @ኢትዮጲስኮሜዲ
    @ኢትዮጲስኮሜዲ 10 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂ የለ ምይድረግ?

  • @AlenekebedeZufan-wl6gu
    @AlenekebedeZufan-wl6gu 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን ያሳዘነኝ ጋዜጠኛው ነው

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน

      ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።

  • @abatemelese9363
    @abatemelese9363 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያህል ትጥቅ አስፈታችሁ በልልኝ

  • @tsehayezewede2843
    @tsehayezewede2843 10 หลายเดือนก่อน +7

    I listen him for funny
    I wach him like comedian

    • @wissen35
      @wissen35 10 หลายเดือนก่อน

      አንድ አረፍተ ነገር in English ለመጻፍ ሳትችል በሰው ቌንቌ ድንቁርናህን ለአለም ከማወጅ የሚያስብ አእምሮ እንደሌለህ ለማሳት በአማርኛ ብትሞር ይሻሊል።

    • @nebiyuterefe3637
      @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน

      🤣ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።🤣

  • @zelalemabebayehu9580
    @zelalemabebayehu9580 10 หลายเดือนก่อน

    አንድ እውነት ስላረጋገጥን ደስ ብሎናል ደርግ ታሪካዊ ጠላታችን መሆኑን 'መሬት ላራሹ 'የምትል አዋጅ የኦሮሞን የመሬት ጥያቄ መልስ የሰጠበት ነው

  • @hellenteddy6735
    @hellenteddy6735 10 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይ ምፅ መጨረሻችን እንደዚህ ሆነ

  • @samialemayhu3125
    @samialemayhu3125 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ግን ማነዉ?

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 10 หลายเดือนก่อน +6

    ቃሚ፥ወዳጆቼ፥እንዳጫወቱኝ፥ከሆነ፥የመቃብር፥ቦታ፥ላይ፥የበቀለ፥ጫት፥የሚቅም፥ሰው፥እንደ፥ምርኮኛው፥ብርሀኑ፥ጁላ፥እልም፥ያለ፥ቀዳዳ፥ይሆናል፥ብለውኛል።

  • @girmabayi3022
    @girmabayi3022 10 หลายเดือนก่อน

    ድል ለኢትዮጵያ እንጂ ለፋኖ ማንሰጠው

  • @bamlakkassa9075
    @bamlakkassa9075 10 หลายเดือนก่อน +6

    ግስላው ፋኖ ገና የውስጥህን አጋንት ሁሉ ነው የሚያሥወጣልህ ጠብቅ አስር አለቃ ብሬ😅

    • @ayutol9130
      @ayutol9130 10 หลายเดือนก่อน

      ገጥመናል ብለሀል ቻለው እንግዲህ

  • @abdurayatube8258
    @abdurayatube8258 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የገረመኝ ባለሱፉጋዜጠኛው እራሱን የሚነቀንቀው ምኑ ገብቶት ነወ ይሄ ለሆዱአደር😅

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 10 หลายเดือนก่อน +5

    ይገርማል ህዝብ ይታዘበናል የምባል የለም

  • @zuzu-t7p
    @zuzu-t7p 10 หลายเดือนก่อน

    የውሻ ልጂ መቸም ፋኖን የአማራ ህዝብ አይጠላም የውሻ ልጂ ሰካራም እናያለን

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ተለቪን የህብ መሆኑ ረስታቹ ትግራይ ላይ የፈፀማችሁትን ወንጀል ሚታወቅ ነዉ አሁን ደሞ በአማራና ኦሮሚያ ህዝብ እየተጨፈጨፈ አጎብዳጅ ሁናቹ ምትሰሩት በምድርም በሰማይም ተጠያቂ ናቹ ድል ለኑፁህ ህዝብ

  • @ASR9475
    @ASR9475 10 หลายเดือนก่อน +5

    This man even doesn't deserve the lower military rank. Shame on him

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 10 หลายเดือนก่อน +1

    Confused & disgraced General. Ethiopia prevails!

  • @hardsg
    @hardsg 10 หลายเดือนก่อน

    እሺ ማማ ዝናሽ!😂😂😂መልሶታል አበዙ እኮ😅😅😅

  • @nananggiedey6600
    @nananggiedey6600 10 หลายเดือนก่อน

    🇪🇷✅❤️🇪🇹 የሚገርመኝ ሳያፍሩ ..መቅረባቭቸው ነው ..ድሮስ ሙርከኛ ..ና የጫት ..መጫወቻ ጀናራል ..ተብሎ ...

  • @bereketandebrhan7856
    @bereketandebrhan7856 10 หลายเดือนก่อน

    እንደ አንድ የሃገር ጀነራል እንደመስራት እንደ ፖለቲከኛ ነዉ ንግግሩ፡፡ የአብይን የእዉቀት እጣቢ ይዞ ነዉ እሚያወራዉ፡፡

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 10 หลายเดือนก่อน +2

    ባህላዊና ምርኮኛ ፊልድ ማርሻል😂😂😂😂 good luck Ethiopia

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 หลายเดือนก่อน +1

      ፍየል ማርሻል በሚል አስተካክለው።

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 10 หลายเดือนก่อน

      @@abuhaile6517 ይቅርታ ፍየል ማርሻል 😂😂

  • @Mahbuba-b3o
    @Mahbuba-b3o หลายเดือนก่อน

    የሄን ሰውየግን ቃለመጠይቅ እያላችሁ አታቅርቡት ምንም ወሬ አይችልም እሚናገረውን አያውቅም

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 10 หลายเดือนก่อน

    የሀገሪቱን ችግር የተረዳ አይመስለኝም እንደዚህ አልጠበኩም

  • @Anisnap-f6v
    @Anisnap-f6v 10 หลายเดือนก่อน

    እንደው ህዝቡን ግን እንዴት ነው እሚያስቡት። እማያስብ እማያይ ነው እምያረጉት በቃ ደደቦች።

  • @melakugebresilassie1225
    @melakugebresilassie1225 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሳቀዉ ብርሀኑ ጤነኛ ነበር እንዲህ ነቀሎአል እንዴ ? ምስኪን የልጆች አባት ልጆቹን ቢያሳድግ ይሻል ነበር።

  • @asedumohammed1767
    @asedumohammed1767 10 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለመከላከያችን

  • @assefasida5291
    @assefasida5291 10 หลายเดือนก่อน +1

    YOU ARE REAL MARSHAL........

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 9 หลายเดือนก่อน

    ምርኮኛጁላፋኖያሸንፋልትማረካሐህ

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፊርድ ማርሻል አምሀራ ክልል እራሱን በራሱ አስተዳድሮ አያቅም፤ ክልሉን እንዲያስተዳድር በሕዝቡ ሳይሆን የሚወሰነው በፌደራሉ በማዕከላዊ መንግስቱ ነው፤ ባለፍት አምስት አመታት ብቻ ከአምስት በላይ የክልል ኘሬዘዳንት የተቀየረው ለምን ይመስለወታል? ማንስ ነው የሚቀያየራቸው? የአምሀራ ሕዝብ ጭቆናን ተላምዶ የኖረ ሕዝብ ስለሆነ እንጂ ወደ ትጥቅ ትግል ሊያስገባው የሚችል ከመቶ በላይ ምክንያት አሉት። የአምሀራ ሕዝብ እኮ ተፈጥሮ የሰጠውን በሕይዎት የመኖር መብት የተነጠቀ ሕዝብ ነው፤ ከወለጋ ብቻ በብዙ ሽህ ሕዝብ ተጨፍጭፎ በሚሊዮን ተፈናቅሎ በርሀብና በበሽታ የሚያልቅ ሕዝብ ነው፤ የአምሀራ ሕዝብ ወደ ትጥቅ ትግል ሊያስገቡ ከሚችሉ ጥያቄዎች በጥቂቱ በሕይዎት የመኖር፣ የኢኮኖሚ፣የፓለቲካ፣የመሬት.........ወዘት የአምሀራ ሕዝብ ጥያቄ በመንግስታቶች ሁሉ አልተመለሱለትም እንዲያውም የአሁኑ ደግሞ የተፈጥሮ በሕይዎት የመኖር መብቱም ተገፏል።

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 หลายเดือนก่อน

    ሰሜን ማንም አልመታም ። መከላከያ ራሱ ችግር ፈጣሪ ራሱ አስታርቁኝ ይላል ። 11 ክልል ትግራይን አልቻላችሁም ምክንያቱም እውነት ስለያዘች ። አማራም ከእውነት ጋር ታሸንፋለች

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 10 หลายเดือนก่อน

    ስለ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነት የሚያወራ ህገ መንግስት የለንም!! ይልቁንም ያለን ሉዓላዊ ኢትዮጵያን በህገወጥ መንገድ አፍርሶ ህገ ወጥ የሆኑ ዘጠኝ አዳዲስ ሀገራትን መፍጠር ነው። ይህ ነው ህገ መንግስቱ የሚያወራው፥ አሁን ያለው መንግስት ደግሞ ሁለት ጨምሮ 11 አርጓቸዋል። አንድ ህጋዊና ሉአላዊ አገር አፍርሶ፤ 11 ህገ ወጥ አገራትን የመፍጠር ቅዠት ነው። ይህን ከአንድ ወታደር መስማት ያማል።

  • @Dageme1321
    @Dageme1321 7 หลายเดือนก่อน

    ቀን አልፎ የሚናግረውን አሳየኝ

  • @denkualemu665
    @denkualemu665 10 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ክብርና ሞገስ ለሃገር መከላከያ ሰራዊት💚💚💛💛❤❤

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 10 หลายเดือนก่อน

    አስር አለቃ መንግስተወት መስሚያ የለውም ማውራት እንጅ መስማት አትችሉም

  • @mekonnennegash9724
    @mekonnennegash9724 10 หลายเดือนก่อน

    ከምረቃና ብሗላ ሲጋራችንን ሳብሳብ እያደግን ቢሆን ቃለመጠይቁ ጥሩ ነበር ፣ ጋዜጠኛው

  • @debebenegash9898
    @debebenegash9898 10 หลายเดือนก่อน

    He showed who he is for the world by crushed the powerful TPLF.

  • @DerejeDemssie
    @DerejeDemssie 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @Sameera1122-o4s
    @Sameera1122-o4s 10 หลายเดือนก่อน +21

    ድልለፋኖ💞💞💞💪💪💪💪

    • @ayutol9130
      @ayutol9130 10 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ለአቅመ አዳም አልደረስም ሕፃን ነው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

    • @Sameera1122-o4s
      @Sameera1122-o4s 10 หลายเดือนก่อน

      @@ayutol9130 ግምጋላ🤮🤮🤮

    • @NOT2BE246
      @NOT2BE246 10 หลายเดือนก่อน

      ቅማል እና ረሀብ የጨረሰው ፋኖ?

    • @Sameera1122-o4s
      @Sameera1122-o4s 10 หลายเดือนก่อน

      @@NOT2BE246 ቅማላምማአተነህግምየግምዘር🤧🤧🤧🤧ክርፋታምጥብሥልጤና:ጋላክርፋታምጥገኛ🤮🤮🤮🤮🤧🤧🤧🤧🤧🤧👎👎👎

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 10 หลายเดือนก่อน

      ቀማል በበላው ረሃብተኛ እነደበግ እየተነዳህ ነው 🤣😂🤣

  • @AB-wg1cr
    @AB-wg1cr 10 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ፡ ለኢትዮጵያ ፡ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹መከላከያ ፡

    • @maledamedia-
      @maledamedia- 10 หลายเดือนก่อน

      whose is fano ? fano killed by ethiopia military

  • @zuzu-t7p
    @zuzu-t7p 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰካራ ሰገራ

  • @dawitmersha1335
    @dawitmersha1335 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ምንግዜም መከታችን፣ አለኝታችን፣ እስትንፋሳችን እና የሉአላዊመት መጠበቂያ ቁልፋችን ነው።
    እናንተ የሰፈር ጽንፈኞች(ሽፍቶች) እንደተባለው ከትግራይ የጁንታ ስብስብ ትምህርት ሳትወስዱ መከላከያን ሄዳችሁ በመድፈራችሁ ልካችሁን እንድታውቁ መደረጉ ተገቢ ነው።
    ቻሉት እንግዲህ!!

  • @eyobthha7615
    @eyobthha7615 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቓለ መጠየቅ ነው ወይስ ቃለ ውሸት😢😢😢

  • @aleminewabebe7236
    @aleminewabebe7236 10 หลายเดือนก่อน

    Interesting Hard Comedy!

  • @hailuabreha9675
    @hailuabreha9675 10 หลายเดือนก่อน

    ፍልድ ማርሻል ኢሃድግ ነው እንዴ በየክልሉ እየሃደ የክልል ፕረዚዳንቶች እንደ ካልሲ እየቅያየረና እያባረረ እንዲሁም እየሽመ ያለው እውነት ተናግረው ጡረታ ቢወጡ ትይልቅ ክብር ይጠብቀወታል

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 10 หลายเดือนก่อน

    ሸኔና ብርሃኑ ጁላ አንድ ናቸዉ

  • @belayfentahun7802
    @belayfentahun7802 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ሃገሬ በናተ እጅ ወደቀች በቃ?