"ማሪቱ ለገሰ የጨበጠችውን ማይክ ይዤ ስዘፍን የተሰማኝ ደስታ ልዩ ነበር..." ግርማ ተፈራ //የሻይ ሰዓት// በቅዳሜን ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 80

  • @fatumahassen3064
    @fatumahassen3064 9 หลายเดือนก่อน +21

    አባብየን ዘፈን ባገኘኸው አጋጣሚ ዝፈነው ግርምሽ ምናለ አድ ቀን ላባቴ በዘፈክልኝ ዘፈኑ ግጥሞቹ በጣም በጣም ይገልፁታል አባቴን የቀን ስራ ሰርቶ ነው ያሳደገኝ ፀጉሬን አጥቦ አልብሶ ያሳደገኝ እናቴም አባቴም ነው የኔ አባት

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 9 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን አሜን እንኳን ደስ አለህ ለዚህ አበቃህ የክቡር ዘበኛው ቅርስ!! 😭😭😭 ግርምዬ የአረጋሽ ቅርስ የተፈራ ቅርስ የዘራህው ሁሉ ይባረክ!!!! ሺ እድሜ ከነቤተሰብህ ወንድሜ..!!!🙏❤ ትክክል አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน +1

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @user-gs3uc8tq9z
    @user-gs3uc8tq9z 9 หลายเดือนก่อน +4

    ግርምየ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥክ ኑርልን❤😘😍

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 9 หลายเดือนก่อน +6

    ግርምሽዬ የዘፉኝ ልክ የደግ ሠው ልክ የ ጓደኛ ልክ የትህትና ልክ በሠውነትህ ሥለማውቅህ ደሥ ይለኛል እኔዴ የክብር ዘበኛ ሙዚቃ ክፍል አኮ ሙዚቃቸው jazz ነው አንዱን ብቻ ልጥቀስ ወዶ የጠላ ሠውን እስቲ ሙዚቃውን ሥሙት ፍርዱን ስጡ የግርምሽ አባት የ አቶ ተፈራ
    ካሳን ስራ ፈተው ሲዩሸ እሰቲ ሥሙት አሚገርም የሙዚቃ ቅንብር ያለተዘመረለት የክብር ዘበኛ የሙዚቃ ባንድ በህይወት ለሌሉት ነፍስ ይማር

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን የማይጠገቡ ስራቸው ክብር ዘበኛ

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 9 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ላይ ተመርኩዘው ስለሰዎች መልካምነት የሚመሰክሩ ፓዘቲቭ አመለካከት ያላቸው ሰዎች የታደሉ ናቸው ከነዚህም አንዱ ግርማ ተፈራ ነው ዘመን ይለምልም

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 9 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እምወድህ የማከብርህ ስው ስው አክባሪ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግሮማ ተፈራ በጣም እወድሀለሁ ኑርልን

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 9 หลายเดือนก่อน

    ከዘፈኖቹ አንደበተ መልካምነቱ !
    የጥሩ አስተዳደግ ውጤት መሆንህን ለታላላቆችህ ለሙያ አጋሮችህ ለሠዎች ያለህ አክብሮት ማሳያ ነው።
    🤩❤🤩
    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜውን ጨማምሮ የሁለቱን ልጆችህን እና የልጅ ልጅህንም አድገው ለወግ ለማዕረግ ሲበቁ ያሳይህ!
    🙏❤🙏

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 9 หลายเดือนก่อน +2

    The 0ne and only. Germa Tefera💚💛❤💯

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @user-yr1ml7nw3o
    @user-yr1ml7nw3o 9 หลายเดือนก่อน +2

    I love this Man so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 9 หลายเดือนก่อน

    ጨዋ ደርባባ ሙዚቀኛ ነው ልጆችህ ተባርከው ይደጉልህ የልጅህ ሀዘን ስብሮህ ነበር ልጇን ጥላልህ ሄዳለችና በዚህ ትጽናንተህ ማየት ደስ ይላል ጨዋታው አይጠገብም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️

  • @user-um9he2fm7x
    @user-um9he2fm7x 9 หลายเดือนก่อน +7

    ግርማተፈራ
    ለኔምርጫየነው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 9 หลายเดือนก่อน

    ግርምሽዬ ትልቅ ሰው በጣም የምወደው የማከብረው ትልቅ አርቲስት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏🤲

  • @lulsegedwoldetensay4041
    @lulsegedwoldetensay4041 9 หลายเดือนก่อน +2

    ግርምሽ የፀባይ ባለቤት ድንቅ የኪነጥበብ ባለሙያ እናመሰግንሃለን ወርቅ ሰው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @user-vx9ls3le8y
    @user-vx9ls3le8y 9 หลายเดือนก่อน +3

    ግርምሽየ እኳን ደህና መጣህ መዲ ነኝ ከዱባይ የመዳም ቅመም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @sadi8416
    @sadi8416 9 หลายเดือนก่อน +2

    ግርምሽ እኔስ አባብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ig6yc6fv7v
    @user-ig6yc6fv7v 9 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመርያ እናተ በስላም እንኳን መጣችው ሲቀጥል ግርማ በውነት መልካም ሙዚቀኘ ነው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስወደው ጋሽ ግርማ ተፈራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ይስጥልኝ እውነት ወርቅማው ልጅ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 9 หลายเดือนก่อน

    ግርሚሽ ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ሙዚቀኛ ነህ እንወድሃለን ተባረክ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @amehasolomon8316
    @amehasolomon8316 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፀዲ ለኔ 1ኛ ነሽ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ሰው ምርጥ ዘፋኝ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 9 หลายเดือนก่อน +2

    You have been the best, when you were at Minilk restaurant. STILL YOU ARE.
    አድናቂህ!!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እምወደው ዘፋኝ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน +1

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @dawitnegussie3156
    @dawitnegussie3156 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ferensay Legasion❤❤❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @abse4305
    @abse4305 9 หลายเดือนก่อน +2

    ነዋይ ደበበ ያልተዘመረት ክቡር ኢትዬጵያዊ ነው ቅዳሜን ከሰአት ነዋይን በእንግድነት አቅርቡልን

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 9 หลายเดือนก่อน

    ዩኔዬ በጣም አድናቄንህክበረልኝ🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 9 หลายเดือนก่อน +5

    አተ ሰው ዘፋኝ መግስተ ስማይ አይገባም ንሰሀ ግባ 👈👉 ግቡ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

    • @gosateferi1793
      @gosateferi1793 9 หลายเดือนก่อน

      የዘፋኞችን ኢንተርቪው እሚመለከትም ገነት አይገባም ንስሀ ግባ😂😅

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 9 หลายเดือนก่อน +1

    Enquan desyalachu ❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @naimakamal6599
    @naimakamal6599 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፀዲ እና ዮኒ የጋዜጠኝነት ብቃታችሁን አደንቃለው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @eshetuadinew3686
    @eshetuadinew3686 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tsage love u❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @dawitnegussie3156
    @dawitnegussie3156 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ferensay Legasion

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @Abay-tx1es
    @Abay-tx1es 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @tamarattamarat7070
    @tamarattamarat7070 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒዬ ንዋይን አቅርብልን

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 9 หลายเดือนก่อน +3

    ከቤተሰብ ሸማቾች የሚሰራ አለ እንዴ ስኳሩን ሞጀርሽው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 9 หลายเดือนก่อน

      Blessings to all Ethiopians all over the world.

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 9 หลายเดือนก่อน

    ይቺን ደንቆሮ መንገደኛ ጠያቂ ግጥሙ የቴዲ ነው እየተባለች ግርማን በሀሳቡ አደንቅሀለው ትላለች

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 9 หลายเดือนก่อน

    Liju karefech bewala tekeyere 😢

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከሴት ጋዜጠኞችከማአዛብሩቀጥሎ ፀጊእና አዜብወርቁ ይመቹኛል. ኢንተርቪው ሲያደርጉ አጠያየቅ ጨዋታ አጀማመር ይችላሉ ፈታብለውነው እሚያወሩት