ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የልጅቱ እናት በጣም መልካም ሴት ነች ልጇ ጭንቅላት ላይ ስለአባቷ ጥሩ ነገር ነው የቀረፀችው እንጂ ልጅቱ እማ የትብአውቃው ይሄ ለሁሉም እናቶ ትምርት ነው
❤❤❤
😢😢❤❤❤❤
ኣዉ በጣም
Correctly
አወ በጣም
ፀጊ እና ዮኒ የዚህችነፈ ልጅ አባት ሁኔታ ቀድማችሁ እንደምታውቁ እርግጠኛ ነኝ። የልጅቷ አባት በሕይወት አለመኖሩን እያወቃችሁ ለልጅቷ ይህን ያህል አዎንታዊ ተስፋ መስጠት በልጅቷ እና በዘመዶቿ ስሜት መጫወት ነው።
በጣም ትክክል ከንግዲ በሃላ ላለው ትምህርት ቢሆናቸው መልካም ነው
እንደሚያቁ ምን አሳወቀሽ
ይሄን ፍቅር የ ሆነ ህዝብ እኮ ነው የሚያባሉት እኛ እንዋደድ love eritrean Ethiopian all off the world one love
🇪🇹🇪🇷❤️
@@ethiopiakebede5931❤❤❤❤
ለስሙነውኮ ሁለት አገር የሆነው😂😂😂 ህዝቡ እንደ አንድ አገር እንደ ቤተሰብ ነው የሚተያየው በውጪም በውስጥም ያለው❤❤
🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ፖለቲከኞችን ይጥረጋቸው አእነሰሱ የዘሩት መርዝ ዘር ምድሪቱን ከፋፈለ
መንገድ ላይ ያለው አጠያይቃቸው በጣም ነውር ነው። በህይወት ያለ ነበር የሚመስለው። የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ነበረባት ።ለምን ይህንን አይነት አጠያይቅ እንደፈልጋችውት አልገባኝም። ይህ አይነት አካሂድ መስተካከል አለበት። ሌላው የፍቅርን ሃያልነት አይቻለው። አባቷ አንዴ አግብቻለው ብለው ሳያገቡ እናቷን በአዕምሯቸው እያሰቡ በናፍቆት ሆነው አለፉ። እናት ለልጇ ያስተማረቻት የአባት የፍቅር ሰው መሆን፣ ደግነት ነው። የጦርነት ነገር ሆኖ በፍቅር የነበሩትን ቤተሰብ ለያየ ። የድሮ ባለቤታቸው የልጃቸው አባት ሞት ሲሰሙ ያሰሙት የሲቃ ድምጽ ምን ያህል ፍቅር እንደነበራቸው ይገልጻል። መራዊት ከቀሪ ቤተሰቦችሽ ጋር የደስታ ጊዜ ይሁንልሽ። ባጣሽው አባትሽ ሳይሆን በአገኘሻቸው ዘመዶችሽ ተጽናኚ።
ትክክል ባለፈው ሳምንት እናቱን የሚፈልገውን ልጂ ታሪክም እንደዚሁ ያውም ድራማ ስርታችሁ ስታቀርቡት በህይወት የሚያገኛት ይመስል ነበር እባካችሁ ይስተካከል
Yes 🥶
Ewnet new Betam shocked areku ene ease
በህይወት ከሌሉ ሙሉ ለሙሉ እናገኛቸዋለን ብለው ተስፋ እንዳያደርጉ ቅድሚያ እንድያስቡ ነው እንዳውም መጠየቃቸው ጥሩ ነው
@@triderw7309 ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው
አባቷ እኔ እንኳን ሳላቀው የሱ ጥሩነት እዲታየኝ አድርግዋል ። ነብሱን ይማረው እና ከዚህ የተማርኩት ወላጆች ለልጆቻቹ ጥሩ ነገር መዝራት አለባቹ ስላባትም ስለእናትም።
አባትዋ አይመስለኝም የሞተው።
እኔማ በህይወት እምታገኘው መስሎኝ ነበር እናም ሳይሆን ሲቀር አለቀስኩ 😭 አልቻልኩም ማነው እንደኔ ያለቀሰ ?በላይክ
እኔም አለቀስኩ አዘንኩ
እኔም
Yemen like 😂😂
እኔም😭😭😭
አኔም
ጥሩ እናት ናቸው ,ሰላባትዋ መልካም ነገር እየነገርች ነው ያሳደገቻት ።
አባትየውን አሰብኩት ሲከፋው ነው የኖረው ልጁን እና ፍቅሩን ፍለጋ በጣም ነው የሚያሳዝነው የኔ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ መንግስተሰማያትን ትውረስ አሜን 3
የአረብ ሀገር ሤት ያልተኑገረላት ጀግናናት የሚል ብቻ ላይክ
ምን ጀግና ስርታ ለፍታ ደክማ ብራን ለማንም የምትሰጥ ሁሉም አይደለም ታድያ
ልክ ነሽ እህቴ ጀግናንን
የምን ጀግና አሸቃባጭ ናቸው እንጅ
ሰው አዝኖ እያለቀሰ 😢 ላይክ ምናምን ስትይ አታፍሪም? እረ ነውር ነው😢
አይ ጀግንነት ገደል ገባ አወረዱን አሰደቡንኮ ደግሞ እንድህ እያላችሁ ለላይክ አታታሉን 😂
ክርስቶስን እናትየዋን አለማድነቅ አይቻልም ስለአባትየው እንዴት እንደነገረቻት እና አሁንም ከልጅቱ በላይ ስታዝን ገረመኝ ❤ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እንኳንም እንዲህ ጽኑ እና መልካም ለሆነው አባትሽ ተወለድሽለት ኖርሽለት ለስሙ ማስጠሪያ በርች
እናቷ ልትመሰገን ይገባል መልካም ነገር እየነገረች ነው ያሳደገቻት
ደስም ብሎኛል በመገናኘታቸው ሆኖም ልክ በሕይወት እንዳሉ አስመስላችሁ ያቀረባችሁበት መንገድ ከመነሻው መርሃዊ እንደምታገኛቸው ነበር የጓጓችው ሁሉ ቤተሰብ ተሰብስቦ አባቷን በመሃከላቸው ያለማግኘትዋ ድርብ ሃዘን ነው ያደረገባት
ምን ጉድ ነው ልክ አባትዋን በህይወት የምታገኝ አስመስላችሁ ተስፋዋን አጨለማችሁት ልቧን ሰበራችሁት ሁላችንም አዝነናል አንብተናል ይሄ ድርጊታችሁ ያሳዝናል።
ይድረስ ለebs ቅዳሜን ከሰዓት:-ይሄ ድራማ አይደለም!! በህይወት የሌለን ሰው በህይወት እንዳለ አድርጎ ተስፋ መስጠት የባለታሪኮችን ቅስም መስበር ነው። እባካቹ ቅዳሜን ከሰዓት አስተካከሉ። መሮዶ እና የምስራች የራሱ የሆነ የማሳወቂያ ስርዓት አለው!
ታድያ እራሳቸው አያረዷት ከቤተሰው ትስማ እንጂ እነሱ ምንም አልተሳሳቱም እማ ልክ ናቸው😢😢😢
ይድረስ ለebs እባካችሁ የጎደሩን ልጅ እንደት. ሆነ. ስልኩን. ማጋራት. ከቻላችሁ. ብትፅፉልኝ.
ውይይይይይይ የኔ ቆንጆ እንዳንች ያለ አባቱን ወዳድ ልጅ ይህንን መርዶ መስማትሽ ሁላችንንም አስለቅሶናል ብርታቱን ይስጥሽ
እኔ የሚገርመኝ የኤርትራም ህዝብ የኢትዮጵያም ህዝብ በፍቅር ነው የሚዋደዱት ፖለቲከኛው ነው እንጂ ችግር ፈጣሪው። ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያም ለኤርትራም ህዝብ ይሁን።❤❤❤
ፖለቲከኞቹ ሸረኛ ተንኮለኛ ናቸው የዘሩትን መርዝ ዘር ዘሮቻቸው ትውልዳቸው ያጭደዋል ግድ የለም
ውሸት😂😂😂 እንደ ኢትዮጵያ የምንጠላው የለም!!
ante wushetam agame egziyabher yigesitih
አይደል በፍት. በፍቅር. ነው የምዋደዱት. እኔ. እራሱ. ወንድም. አለኝ ኤርትራ @@ephraimtik920
ሉኣላዊነታችን በከንቱ መመኘት ብታቆሙ ጥሩ ነበር
ኡፍፍፍፍ እኔ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭 ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሽ እናትሽን እድሜ ጤና ይስጥልሽ 🙏 ቆሻሻ ፖለቲካ እና ጦርነትን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ መሀል ሁሌ ሰላም ለሁለቱ ህዝብ
አሜንንንንን
አጆኺ መርሃዊት ሐፍተይ ኩሉ ናይ ፈጣሪ እዩብጣዕሚ ሐዚነ 😢😢😢😢😢
Ajoki merhawit haftey
የጎደሩ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እናቱን አገኝቶ እንድናየው ያብቃን ፀሎቴ ነው ልቤን ነው ነካው😢❤
Yetgnaw nw enko alyewm esti leyawe
እኔም ሁሌ ቅዳሜ ሲመጣ እሱ ይቀርባል እያልኩ😢
😢😢😢የሱነገር አሳብ ሆነብኚ ፀልዩ ለጎደሩልጂ
የኔም ምኞት ነው
ስለ ጎነደሩ ልጅ ብቻ ነዉ የምታስበዉ ይህስ አይቆጭህም ደነዝ
ልጁቱዋ በጣም አስተዋይና ለባም ጠንካራ ትመስላለች የሆነ ሆኖ ቤተሰብ እንኳን አገኘች❤❤
መርሃዊት ሐፍተይ በቲ ዝነበረኪ ሃረርታ ክትራኸቡ ተጸብየ ግን ኣይኮነን ብጣዕሚ ሐዚነ ኩሉ ናይ ፈጣሪ እዩ አጆኺ።
ብጣዕሚ ከብደይ በሊዓትኒ😢
እናትሺ ምርጥ እናት ናት ሥለአባትሺ መልካምነት ብቻነው ያወራችሺ ለዛነው ሣታቂው እጅግ የወደድሺውየምትመሠገን እናት ናት እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥልን ለእናቶቻችንአላህ ያፅናሺ ምርጥ ቤተሠቦች አግኝተሻል እኳን ደሥ አለሺ ❤❤❤❤
በጣም ያማል የማል የጦርነት ትርፍ ቢኖር ይሔ እና ይሔ ነው😢 ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን ይህ ታሪክ በየቤቱ አሁንም አለ። ልቦና ስጠን አገራችን ተይ ሰላሙን አምጪ😢 አይዞሽ እህቴ የኔም ታሪክ እንዳንቺው ነው።
ፍቅር የሆነች ልጅ ነች። ፈጣሪ ያፅናናሽ እህቴ
እጅግ በጣም ያሳዝናል አባቴ የሞተ እለት እንኳን እንደዛሬ አላለቀስኩም የተከፋ ተደፋ ምስኪን የሰው ልጅ መጨረሻውይህ ነው RIP
ከረጀም ጊዜ በሁዋላ ዛሬ አለቀስኩ።ልጅቷም እናቷም ያሳዝናሉ። የአባቷ ነገርም ያስዝናል። ሁሉም መልካም ሰወች ናቸው። እግዚያብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ። ዮኒ እና ፀዲ እወዳችኋለሁ። መልካም ስራችሁን ቀጥሉበት። የልጅቷ አባት በህይወት እንዳለ አስመስላችሁ የቀረባችሁት አቀራረብ ግን ስህተት ነበር። እንኳን ልጅቷን እኛን አጓጉቶን ነበር። በተረፈ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። አሜን!!!
ፖለቲከኞች እግዚአብሔር ይይላችሁ ህዝባችን እንደተለያየ ቀረ አባቷን ባለማግኘቷ ብናዝንም እንኳንም ሌላ ቤተስብ አገኝች የድሮ ሚስቱ ለቅሶ 😭😭😭እኔንም አስለቅሶኛል የኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች ምን ግዜም ❤❤❤❤🇪🇹❤️🇪🇷❤️
😂😂😂😂😂
Tekekl unet keldubn uffffff😢😢😢
ውይይይ እናቲቱ 😢😢😢አለቀሰች የእኔ እናት 😢ፈጣራ ያፅናችሁ😢
ኤርትራዊያንኮ ከልብ ምርጥ ሰዎች ናቸዉ ከወደዱ ወደዱ ከጠሉም እንደዛዉ የሰዉ ልክ ናቸዉ
እንዳንቺ ቅን ልብ ኢትዮጽያን ወንድሞቻችን ይብዙልን ውዴ ❤
Eche
በጣም ኤርትራውያን የሁነት ሠው ናቸው ሁሌም❤❤❤❤❤
ዮኒዬ ድምፅህ ናፈቀን ሰው አንተን መስማት ይፈልጋል የሴት ነገር ፀጊ አላስይዝ አለች please give him chance to talk
በጣም በጣም የማገርም አባት ነው ግራና ቀኝ ሳይል ኡነቸኛ ፈቅሩን በልቡይዞ ወደማይቀረው አለም ተጋዘ እናትሽም መልካም ምግባሩ ነው የመሰከረችለት በልበወለድ ሳይሆን ኡነተኛ ፈቅር አስከመቃብር በተግባር ያሳየ ነብሱን በገነት ተኑር ፖለቲከኞች ለስልጣናቸው ሲሉ በነፀሀን ላይየሚያደርሱት ስቃይ መቼ ያበቃል ያሳዝናል ለቆሻሻፖለቲካቸው ሲባል ኡነተኛ ፈቅር ማለያየት
አባታ እኮ ተገኑ. ነገ በጉት. እንጠብቃለን. 😅😅
እናትሽን አለማድነቅ አይቻልም እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሁሉም እናዮች ከዚች እናት ተማሩ ❤❤❤❤ ልጅቱ አሳዘነችኝ አልጠበቀችም
የልጅቷ እናት እንጄት ደስ የሚሉ ናቸው ስቅስቅ ብለው ነው ያለቀሱት
Enatuwa KO alimetum
በጣም ነው ያዘንኩት እጅግ በጣም የሄለን ጉጉት ያሳዝናል በጣም ያማል የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ 😢
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በበኩሌ በጣም አዝኛለሁ 😥የሆነው ሆኖ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ👌ለመርሃዊትና አናቷ መፅናናትን ይስጥልን🙏😊
የኔም ሄወት ነው ግን እሷ ቤተሰቧን እንኳን አግንታለች አኔ አለው አይደል የህሊና እስረኛ
ከልቤ አልጠፋልኝ ያለው የጎደሬውልጅ እህህ ማነውእደኔበጉጉትየሚጠብቅ😢😢😢😢😢
እኔራሱ😢😢
ማነዉ ሥሙ እህቴ የኔም ወድሜ ጠፍቶብኝል ጎደር
@@hayathabeshatube1187ዘር ጠይቅ የሙሴባብ ልጂ ነው
@@Abi-kc6kk የምን ልጅ
እኔም❤
በጣም በጣም አዝናለው የኔ ውድ! እሱም እንደጎጎ ሳያይሽ አንቺም እንደጎጎሽ ሳታይው በማረፉ በጣም አዝኛለው። ፅናቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ።🙏❤
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል:: አባት እና ልጅ እንደተነፋፈቁና እንደተፈላለጉ መቅረታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል:: አይዞሽ ሔለን! ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ!
መርሃዊ የኔእናት ፈጣሪ ያፅናሽ እናትሽንም ቤተሰብንም ምትገናኙ መስሎን ነበር 😢 ፈጣሪ ያለው ሆነ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ወልደሽ የአባት ምትክ ፈጣሪ ይስጥሽ
No no ዬናስ እና ፀዲ ልጂቱን አባትዋ በሂወት እንዳለ act ስታደርጉ የነበረው ነገር ጥሩ አልነበረም anyways ሁሉን ነገር ማወቅዋ ጥሩ ነው
Yes
በጣም ያስጠላሉ፡ በጣም በሰው ስሜት መጫወት ይወዳልይ
betam balege nachew endet endakatelugn
በእውነት ይህ ታሪክ በእጅጉ የሚገርምና በተለይ የይርጋዬ ፣ ፅናት ለዘመናት በክብር የቆየ ለፍቅር መታመን የትዳር አጋርን ትዳርን ማክበር ድንበርና ወሰን የሌለው መሆኑን አይቼበታለሁ ጠቅላላ ቤተሰቡ የሚወደድ ነው ይህ የሰባዎቹ ግዜ ታሪክ የብዙ አስመራን የሚያውቁ ሰዎች ታሪክ ነው
የልጅነት ፍቅር መቸም አይረሳም ተለያይተው ከሌላ ብትወልድም እንኳ አሁንም ፍቅሩ በልቧ አለ ለብዙ አመትም ተለያይተው 😢😢😢😢
በህይወት ምታገኘው መስሎኝ ነበር የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥሽ🙏💖
ወይኔ ኤርትራውያን ፍቅራችሁ ግን ይለያል! ምን ዓይነት እናት ነዎት እንዲህ ሩኅሩኅ ከተለያዩ ከብዙ አመታት በኋላ እንኳን ለመጀመሪያ ባላቸው ያላቸው አክብሮትና ፍቅር ዋው!!!
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እባትሽን ነፍስ ይማር ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ አንደሰማነው ከሆነ በጣም ይወዱሽ እንደነበር ነው:: መልካም ዘመዶች አግኝተሻል
ክወደ ጎጃም አባቷ ነኝ ያለ እየመጣ ነው የሚል ፌስቡክ ላይ ተጥፎ አይተን ነበርና እውነት ክሆነ ይህች መልካም ሴት ስትደስት አብረን እንድንደስት መልሳቹ አቅርቡል::
Mera haftey እግዚአብሔር ጽንዓት ይሃብኩም መዓረይ ግን ቤተሰብ ምርካብኪ ውን ዓቢ ነገር እዩ
አንችም አባትሽ እድለኞች ናችው ሥለ አባትሽ ጥሩ ነገር ሰምተሽ አደግሽ የሰው ፍቅር ይስጠን
አላህ ያፅናናሽ የኔ እናት ሀቂቃ ልብ ይሠብራል አገኘው አለሁ ብላ በተሥፋ መታ አብሬነው ያለቀሥኩት
የኔ እናት😢 በጣም ነው ያስለቀስሽኝ😢 ጌታ ያፅናናሽ😢 ፍቅር ሰዎች ናችሁ❤
ይህ አሳዛኝ ታሪክ ሳይሰማቸዉ ብዙ ደንቆሮዎች ስለጎንደሩ ልጅ ብቻ ያወራሉ
የጦርነት ውጤት ኧረ እግዚአብሔር በቃችሁ በለን እስከ መቼ ነው ዝምታህ ኡፍፍፍ አልቅሼ ልሞት ነው በሰው ሀገር😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ጦርነት በጣም መጥፎ ነገር ነው
በስመአም ውይ የሰው ልጅ ግን የኔ እህት ፍቅርሽ አገላለፅሽ ላባትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይል ነበር ግን እግዚአብሔር ያለው ሆኑዋልና በርቺ 😢
አቡአ አብ ጂማ ተረኪቡ አሎ እንካዐ ሓጎሰኪ መርሃዊት እንደ አዲስ መቅረብፅ አለበት EBS 🙏🙏🙏🙏🙏
Are you sure 😢
በእዉነቱ የዘሬ የመራዊት ታሪክ በጣም አሰለቅሶኛል እኔ አባቷ ሞታዋል ሰባል ኡኡኡ ነው ያሉኩት መሬዬ የእኔ እህት አይዞሽ 😭😭 እግዚአብሔር መልካም ነዉ ሁላችንም ከሞት የሚቀረ የለም የአባትሸን ቤተሰብ ሰለገኛሸ ደሰ ብሎኛል መልካም ጋብቻ ይሁንልሸ
🤔መርዶ በጠራራ ፀሀይ ልጅቷ ልቧ ነግሯት ከሞጆ ጀምራ ታለቅሳለች ምስኪን እናትሽ ግን ምርጥ ሰው ናቸው ጥሎ ሄደ ብሎ ስንቱ መጥፎ ወሬ ሚያወራው አይዞሽ ሄለን ተባረኪ ያሉትን ያቆይልሽ ነብስ ይማር
ብታገኝ ደስ ይላል ነበረ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ስላገኝሽ ደስ ይበልሽ
አባትዋ ያለ አስመስላችሁ 😢😢ለምን ከንቱ ምኞት እድትመኝ ታረጋላችሁ የ አእምሮ ዝግጅት እድታረግ ማረግ እ9ለባችሁ
የኔ ቀን መቼ ነው የሚቆረጠው ድምፁን ሰምቼ የማይዳሰስ የማይሸተት ደስታ በውስጤ ነበር ግን መቼ የኔንም አባት የማያው አባቴ እድሜ ልኬን ስፈልግህ በድምፅህ መደሰት መኖር ጀመርኩ 😢😢😢😢😢😢
ትክክለኛው ዬኒ የማኞች ማኛ !!!! ነገሮችን ወደደስታ መቀየር ተሰጦህ ነው(ብዙ ጊዜ ስላየሁ)
መርሃዊት እየ ቆንጂየ ውብ እና ኩል የሆነቺ ልጂ ወልደው ስላለፉ አልሞቱም አይዞሺ በርቺ እግዚአብሔር ያፅናሺ
ዮኒዬ, ስራችሁን እድናቂ ነኝ, ዛሬ ግን አቀራረባችሁ መልካም አልነበረምምክንያቱም ጥያቄዎቻችሁ አባትዋ በህይወት እንዳሉ አመልካች ነበርና ተስፋዋን ከፍ አድርጋችሁት ነበርስለዚህ ይህን በመሰለ ሁኔታ በሌለ ነገር ጥያቄዎቻችሁ ጥንቃቄን የተሞላ ቢሆን መልካም ነው::
እትዬ ሸዋዬ ለርሶም ልጅ ናትና ደስ ብሎኛል ሰርጉን እኛም እድንጠራ ከስሬ ሚሚ ፀጋ ነኝ እኖዳችአለን
እኔም አለሁ ያክስቷቻ ልጆች ናቸዉ
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያልታሰበ የረፍት እጀራ ይስጠን😢😢🎉
ኣሜን የኔ ቆንጆ በፍቃደኝነት ሳብስክራይብ ኣድርጊሊኝ🎉❤❤🎉😢
Ameen Ameen Ameen
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️
አሜነ እህቴ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ትሁንልን
@@MizuTube-x1xእሽ 🎉
ያን የጎደሩን ልጂ በጉጉት እየጠበቅን ነው አላህ ምንም ሳይሆኑበት በሰላም ያገናኘው
አሚን ያረብ አላህ ደስታዉን ያሳየን አላህ ያገናኘዉ
ኡፍፍፍ እኔን በልቅሶ ነው ጨረስኩት 😭ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ፡የኔ እናት ኣይዞሽ ፡እደሜን ጤና ይስጥልሽ ፡እኔን፡እደዚ ተመሳሳሊ ታሪክ ነው ፡ኣባቴ መፈላግ ተባበሩኒ ፡ተስፋ ፡ይገብር ሓደ መዓልቲ ፡ክረክቦ ፡🙏🙏🙏🇪🇷
እኔም የአባቴ ሞት ያህል ነው ያስለቀሰችኝ አባቷን ለማግኘት መጓጓቷ እና አለማግኘቷ በጣም አሳዘነችኝ እናቷ በጣም ጥሩ ሴት ናት ልጇን ሰለአባቷ ጥሩ ነግራ ት ነው ያሳደገቻት ጌታ መጽናናቱን ይስጣችሁ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነው ግን አጠያየቃቸው በህወት ያለ ነበር የማመስለው ሞት የተፈጥሮ ህግ ነው❤❤❤
Bezi kefafi politics mikinyat yesintun lib tesebere😢😢
የእናትና አባት ውለታ ከጎናችን ሲለዩ በጣም ይገባናል አላህ ባሉበት ይጠብቅልን እስኪ ለቤተሰቦቻችን ሁላችሁ አላህ ይጠብቅልን በሉ ያረብ
አሚንአላህረዥምእድሜእናጤናይስጥልንለቤተስቦቻችንያረብብብ
ከአክስቷ ጋር ይመሳሰላሉ❤ እንኳን ደስ አላቹ
ብጣዕሚ ትገርም ኣዶ እያ ኣቦኣ ለ ካሊእ ከይተመርዐወ ሓሊፉዎ ግዜ ነብሲ ይምሓር
አባትሽን አለማግኘትሽ በጣም ቢያሳዝንም ለጥያቄሽ መልስ አግኝተሻል ከይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በኋላ በህልም አባትሽን መስሎ ከሚመጣ ሰው ጋር እንዳታወሪ የሞተ ሰው በአጠቃላይ የሞት መንፈስ ነው ባይወልድሽም መልካም አባት አለሽ አየዘሽ ወደእግዚአብሔር ቃል ቅረቢ እርሱ ያጽናናል ይመክራል ያሳርፋል ከምድራዊ አባት በላይ ኘው ወደቃሉ ቅረቢ እግዚአብሔር ይወድሻል ተባረኪ አሜን።
ማዕረጉ ምንበር? ደስ የሚል ታማኝ አባት ነው ያለሽ እሱም በህይወት ቢኖር ሀሳቡ አንቺን ከዘመድ መቀላቀል ነው ይህ ተሳክቷል! እናትሽን እንዴት እንደሚወዳት የተረዳሁት ሌላ አላገባም ማለቱ ነው !
የእነዚህ ስልክ ስጡኝ እኔም ወንድሜ ጠፍቶብኛል እነዚህ ሳይ ወንድሜ ይገኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
fetare yagngshe mara
እኔም ወንድሜ ጠፍቷል ግን ሰደዉል ሰል አይነሳም
Ebs ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምከታተለው ዛሬ ግን በጣም አዝኜባችኋለሁ በሕይወት የሌለን ሰው እንዳለ አስመስሎ የሰውን ልብ መጫወቻ ማድረግ ምን ያህል እንደሚጎዳ እነዴትስ መረዳት ይሳናችኋል ጭራሽ እኮ የስነ ልቦና ምክር ሁሉ ቀድማ ማግኘት ይኖርባታል እንደ እናንተ አቀራረብ። የልጅቷን ጥንካሬ ግን ሳላደንቅ አላልፍም
ሁልግዜ ለቅሶ 😢😢እኛ የመዳም ቅመሞቺ😢😢😢😢😢
ልብ የሚሰብር ታሪክ ኡፍ አላህ ጽናቱን ይስጥሽ
ውይ እህቴ እጅግ መልካም ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ያጽናናሽ።
እናቷ ምርጥ ሴት ነች ወላሂ ሀቢበቲ ካጀቴ ገባች ስታለቅስ ለመሥማት የነበራት ጉጉት እፍፍፍ
Ahhhhhhh betam gaguche neberkuAbatwa sitagen betam turu nebereEgzabihier yefekedewuAzoch Rahielye Egzabihier kanchi gar yhun🙏🙏🙏
አይ ኢትዬ ኢርትራ ስንቱን አሳቀቀ . አምላክ ይብቃን ይብቃን
ያማል ሄሉ እኔንም አስለቀሰኝ። አባት ኩራት መከታ ከእግዚአብሔር በታች ጥላ ከለላ ነዉ ማእረግ ነው ቃላት ያጥረኛል አባት ሁሉን ቻይ ነው።እግዚአብሔር ያፅናሽ መርሃዊት።
የጎደሩ ልጅ ከምን ደረሠ 😢😢😢😢😢😢
እረነም ልቤተጠልጥልቀር
@@amaamm5799 ትላት ጀምሬ ሲያሳስበኝ ነበር💔😢
ኤርትራውያን ና ኢትዮጵያዊ የተሳስረ ነው ፖለቲከኞች አለያዬት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ለሂለቱ ህዝብ
አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከጎኔ አልጣህ❤❤❤❤
በጣም ነዉ አንጀቴን የበላቺው ልጅቷ ኤርትራዊያን ቅን ልብ ነዉ ያላቸው 🙏
አይዞን እኔም አባቴን አላውቀውም ውትድርና እንደወጣ አልተመለስም ቦተስቦቹን እንኳ አላውቅም እማላውቀውን አባቴን ግን እነፍቃለሁ
ዮኒ አንተ የሁሉም ድምቀት እኮ ነህ የኔን ወንድ ግን ጠፍቶብኝ አልመዘግብ አላችሁ
😢😢😢😢አይ አስለቀሳችሁኝ መራዊት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እናትሽ ምርጥ ሰው ሰለ አባትሽ መልካምነት ነው የነገረችሽ😢
በጣም ነው ያዘንኩት ዛሬ። ያልሆነ ተስፋ ሰጥታችኋት ፕሮግራማችሁን በሰስፔንስ ለመሙላት ብላችሁ ልጅቷን ድርብ ሐዘን ውስጥ ትከቷታላችሁ? ግፍ ነው ዛሬ አዘንኩባችሁ። ልጅቷ የአባቷን እረፍት አውቃ ሌላውን ቤተሰብ ለማግኘት ነበር መሔድ የነበረባት። አበሻ አወኩ አወኩ ሲል እንግዲህ😣
አባቶ በኖረ ብዬ ተመኛው አስለቀስኝ ባያት ልጁን😭😭
ዮኒዬ የኔ ጌታ ቅንነትህን አይውሰድብህ
አቤት ዮኒዬ አንተ ባለቤት ቦታ ሞቅ ደመቅ እኮ ነው የሚታደርገው ይመችህ
ከጎንደሩ የመጣዉ ልጂ ግን ምን ላይ ደርስ 😢😢ከአንጀቴ አይወጣልኝ አለ😢😢 እህቴ እንኳን ደስ አለሺ❤
😢😢😢😢😢እኔም
ከውስጤ አልጠፍም አላህ አስገኝቶለት እንደሰት
ያ ለናቱግጥም የፃፈዉ ልጅ ነዉአደል እኔም በጣም ነዉ ያሳዘነኝ አላህ ያስገኝለት
እኔ ወላሂ እ😢😢😢
እህ እኔም😢😢😢😢
ማነው እደኔ በለቅሶ ተዘጋጆቶ የሚጠብቅ 😢
አረበቹ ጋ ነበርኩኝ ለማለቀስ ቦታ ቀየርኩ😢😢
Inem😢😢
Enem
Ines mariyamin
Me too 😢uff
በጣም በጣም የምታሳዝነው እንደዎ ይሄ ሁሉ አባቷን ምንያህል ለማየት እንደጓጓች እያወቃችሁ ለምን በእዝህ መልኩ አይዞሽ እንዳልሽው መልካም ቤተሰብ አለሽ በርቺ
ኤርትራውያንን የምንውዳቸው በምክንየት ነው የተጠላውን አማረኛ እንዴት እንደምናገሩት አያችሁ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️😘❤️
አሜሪካምያለን ሀዘኑን ተካፍለናል በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ እህቴ አይዞሽ ተፅናኝ አትሊስት ያባት ቤተስብ አግንተሻል አባትሽን እንደጏጏሽ ባታገኝም
የናዝሬት ልጅ ነኝ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ቀረፃ ሲደረግላት በአካል አይቻታለሁ አቧቷን በማጣቷ ቤተሰብ የሞተብኝ ያህል ነው የተሰማኝ ከልቤ ነው ያለቀስኩት ለሁሉም ቤተሰብ መፅናናትን አመኛለሁ መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኝው ልጅ መጨረሻ ምን ይሆን ታክሲ ውስጥ ሙዚቃ መክፈት ትቻለሁ ኢቢኤስን ነው የምከፍተው ኢቢኤስ አንደኛ ፈጣሪ ፍቅር ናችሁ በመልካም ስራችሁ ያፅናችሁ በርቱ
Ebs ብዙ ነገር ላይ ምትሰሩት ነገር ደስስ የሚል ነው በእውነት ። ነገር ግን የቤተሰብ መገናኘት ላይ የቤተሰብን ሞት ምትነግሩበት መንገድ ግን በጣም አሳፋሪ ነው ለቢዝነስ ወይም ፕሮግራሙን ሳቢ ለማድረግ ምትጠቀሙበት መሆን የለበት አርሙት ወግ እና ባህል አለን።
ቢዝነስ ነው ለነሱ ሰባዊነት የለም !!ጆሲን አባረው አሁን ይቀልዳሉ
አይዞሽ እንኳን ቤተቦቹን አገኘሽ አበትሽ ምን ያህል እንደተንከራተተ ታርኩ ይናገራል ያማል የወታደር ህይወት 😢😢😢😢😢
የልጅቱ እናት በጣም መልካም ሴት ነች ልጇ ጭንቅላት ላይ ስለአባቷ ጥሩ ነገር ነው የቀረፀችው እንጂ ልጅቱ እማ የትብአውቃው ይሄ ለሁሉም እናቶ ትምርት ነው
❤❤❤
😢😢❤❤❤❤
ኣዉ በጣም
Correctly
አወ በጣም
ፀጊ እና ዮኒ የዚህችነፈ ልጅ አባት ሁኔታ ቀድማችሁ እንደምታውቁ እርግጠኛ ነኝ። የልጅቷ አባት በሕይወት አለመኖሩን እያወቃችሁ ለልጅቷ ይህን ያህል አዎንታዊ ተስፋ መስጠት በልጅቷ እና በዘመዶቿ ስሜት መጫወት ነው።
በጣም ትክክል ከንግዲ በሃላ ላለው ትምህርት ቢሆናቸው መልካም ነው
እንደሚያቁ ምን አሳወቀሽ
ይሄን ፍቅር የ ሆነ ህዝብ እኮ ነው የሚያባሉት እኛ እንዋደድ love eritrean Ethiopian all off the world one love
🇪🇹🇪🇷❤️
@@ethiopiakebede5931❤❤❤❤
ለስሙነውኮ ሁለት አገር የሆነው😂😂😂 ህዝቡ እንደ አንድ አገር እንደ ቤተሰብ ነው የሚተያየው በውጪም በውስጥም ያለው❤❤
🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ፖለቲከኞችን ይጥረጋቸው አእነሰሱ የዘሩት መርዝ ዘር ምድሪቱን ከፋፈለ
መንገድ ላይ ያለው አጠያይቃቸው በጣም ነውር ነው። በህይወት ያለ ነበር የሚመስለው። የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ነበረባት ።ለምን ይህንን አይነት አጠያይቅ እንደፈልጋችውት አልገባኝም። ይህ አይነት አካሂድ መስተካከል አለበት። ሌላው የፍቅርን ሃያልነት አይቻለው። አባቷ አንዴ አግብቻለው ብለው ሳያገቡ እናቷን በአዕምሯቸው እያሰቡ በናፍቆት ሆነው አለፉ። እናት ለልጇ ያስተማረቻት የአባት የፍቅር ሰው መሆን፣ ደግነት ነው። የጦርነት ነገር ሆኖ በፍቅር የነበሩትን ቤተሰብ ለያየ ። የድሮ ባለቤታቸው የልጃቸው አባት ሞት ሲሰሙ ያሰሙት የሲቃ ድምጽ ምን ያህል ፍቅር እንደነበራቸው ይገልጻል። መራዊት ከቀሪ ቤተሰቦችሽ ጋር የደስታ ጊዜ ይሁንልሽ። ባጣሽው አባትሽ ሳይሆን በአገኘሻቸው ዘመዶችሽ ተጽናኚ።
ትክክል ባለፈው ሳምንት እናቱን የሚፈልገውን ልጂ ታሪክም እንደዚሁ ያውም ድራማ ስርታችሁ ስታቀርቡት በህይወት የሚያገኛት ይመስል ነበር እባካችሁ ይስተካከል
Yes 🥶
Ewnet new Betam shocked areku ene ease
በህይወት ከሌሉ ሙሉ ለሙሉ እናገኛቸዋለን ብለው ተስፋ እንዳያደርጉ ቅድሚያ እንድያስቡ ነው እንዳውም መጠየቃቸው ጥሩ ነው
@@triderw7309 ትክክል ጥሩ ሀሳብ ነው
አባቷ እኔ እንኳን ሳላቀው የሱ ጥሩነት እዲታየኝ አድርግዋል ። ነብሱን ይማረው እና ከዚህ የተማርኩት ወላጆች ለልጆቻቹ ጥሩ ነገር መዝራት አለባቹ ስላባትም ስለእናትም።
አባትዋ አይመስለኝም የሞተው።
እኔማ በህይወት እምታገኘው መስሎኝ ነበር እናም ሳይሆን ሲቀር አለቀስኩ 😭 አልቻልኩም ማነው እንደኔ ያለቀሰ ?በላይክ
እኔም አለቀስኩ አዘንኩ
እኔም
Yemen like 😂😂
እኔም😭😭😭
አኔም
ጥሩ እናት ናቸው ,ሰላባትዋ መልካም ነገር እየነገርች ነው ያሳደገቻት ።
አባትየውን አሰብኩት ሲከፋው ነው የኖረው ልጁን እና ፍቅሩን ፍለጋ በጣም ነው የሚያሳዝነው የኔ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ መንግስተሰማያትን ትውረስ አሜን 3
የአረብ ሀገር ሤት ያልተኑገረላት ጀግናናት የሚል ብቻ ላይክ
ምን ጀግና ስርታ ለፍታ ደክማ ብራን ለማንም የምትሰጥ ሁሉም አይደለም ታድያ
ልክ ነሽ እህቴ ጀግናንን
የምን ጀግና አሸቃባጭ ናቸው እንጅ
ሰው አዝኖ እያለቀሰ 😢 ላይክ ምናምን ስትይ አታፍሪም? እረ ነውር ነው😢
አይ ጀግንነት ገደል ገባ አወረዱን አሰደቡንኮ ደግሞ እንድህ እያላችሁ ለላይክ አታታሉን 😂
ክርስቶስን እናትየዋን አለማድነቅ አይቻልም ስለአባትየው እንዴት እንደነገረቻት እና አሁንም ከልጅቱ በላይ ስታዝን ገረመኝ ❤ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እንኳንም እንዲህ ጽኑ እና መልካም ለሆነው አባትሽ ተወለድሽለት ኖርሽለት ለስሙ ማስጠሪያ በርች
እናቷ ልትመሰገን ይገባል መልካም ነገር እየነገረች ነው ያሳደገቻት
ደስም ብሎኛል በመገናኘታቸው ሆኖም ልክ በሕይወት እንዳሉ አስመስላችሁ ያቀረባችሁበት መንገድ ከመነሻው
መርሃዊ እንደምታገኛቸው ነበር የጓጓችው ሁሉ ቤተሰብ ተሰብስቦ አባቷን በመሃከላቸው ያለማግኘትዋ ድርብ ሃዘን ነው ያደረገባት
ምን ጉድ ነው ልክ አባትዋን በህይወት የምታገኝ አስመስላችሁ ተስፋዋን አጨለማችሁት ልቧን ሰበራችሁት ሁላችንም አዝነናል አንብተናል ይሄ ድርጊታችሁ ያሳዝናል።
ይድረስ ለebs ቅዳሜን ከሰዓት:-
ይሄ ድራማ አይደለም!! በህይወት የሌለን ሰው በህይወት እንዳለ አድርጎ ተስፋ መስጠት የባለታሪኮችን ቅስም መስበር ነው። እባካቹ ቅዳሜን ከሰዓት አስተካከሉ። መሮዶ እና የምስራች የራሱ የሆነ የማሳወቂያ ስርዓት አለው!
ታድያ እራሳቸው አያረዷት ከቤተሰው ትስማ እንጂ እነሱ ምንም አልተሳሳቱም እማ ልክ ናቸው😢😢😢
ይድረስ ለebs እባካችሁ የጎደሩን ልጅ እንደት. ሆነ. ስልኩን. ማጋራት. ከቻላችሁ. ብትፅፉልኝ.
ውይይይይይይ የኔ ቆንጆ እንዳንች ያለ አባቱን ወዳድ ልጅ ይህንን መርዶ መስማትሽ ሁላችንንም አስለቅሶናል ብርታቱን ይስጥሽ
እኔ የሚገርመኝ የኤርትራም ህዝብ የኢትዮጵያም ህዝብ በፍቅር ነው የሚዋደዱት ፖለቲከኛው ነው እንጂ ችግር ፈጣሪው። ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያም ለኤርትራም ህዝብ ይሁን።❤❤❤
ፖለቲከኞቹ ሸረኛ ተንኮለኛ ናቸው የዘሩትን መርዝ ዘር ዘሮቻቸው ትውልዳቸው ያጭደዋል ግድ የለም
ውሸት😂😂😂 እንደ ኢትዮጵያ የምንጠላው የለም!!
ante wushetam agame egziyabher yigesitih
አይደል በፍት. በፍቅር. ነው የምዋደዱት. እኔ. እራሱ. ወንድም. አለኝ ኤርትራ @@ephraimtik920
ሉኣላዊነታችን በከንቱ መመኘት ብታቆሙ ጥሩ ነበር
ኡፍፍፍፍ እኔ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭 ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሽ እናትሽን እድሜ ጤና ይስጥልሽ 🙏 ቆሻሻ ፖለቲካ እና ጦርነትን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ መሀል ሁሌ ሰላም ለሁለቱ ህዝብ
አሜንንንንን
አጆኺ መርሃዊት ሐፍተይ ኩሉ ናይ ፈጣሪ እዩ
ብጣዕሚ ሐዚነ 😢😢😢😢😢
Ajoki merhawit haftey
የጎደሩ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እናቱን አገኝቶ እንድናየው ያብቃን ፀሎቴ ነው ልቤን ነው ነካው😢❤
Yetgnaw nw enko alyewm esti leyawe
እኔም ሁሌ ቅዳሜ ሲመጣ እሱ ይቀርባል እያልኩ😢
😢😢😢የሱነገር አሳብ ሆነብኚ ፀልዩ ለጎደሩልጂ
የኔም ምኞት ነው
ስለ ጎነደሩ ልጅ ብቻ ነዉ የምታስበዉ ይህስ አይቆጭህም ደነዝ
ልጁቱዋ በጣም አስተዋይና ለባም ጠንካራ ትመስላለች የሆነ ሆኖ ቤተሰብ እንኳን አገኘች❤❤
መርሃዊት ሐፍተይ በቲ ዝነበረኪ ሃረርታ ክትራኸቡ ተጸብየ ግን ኣይኮነን
ብጣዕሚ ሐዚነ ኩሉ ናይ ፈጣሪ እዩ አጆኺ።
ብጣዕሚ ከብደይ በሊዓትኒ😢
እናትሺ ምርጥ እናት ናት ሥለአባትሺ መልካምነት ብቻነው ያወራችሺ ለዛነው ሣታቂው እጅግ የወደድሺው
የምትመሠገን እናት ናት እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥልን ለእናቶቻችን
አላህ ያፅናሺ ምርጥ ቤተሠቦች አግኝተሻል እኳን ደሥ አለሺ ❤❤❤❤
በጣም ያማል የማል የጦርነት ትርፍ ቢኖር ይሔ እና ይሔ ነው😢 ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን ይህ ታሪክ በየቤቱ አሁንም አለ። ልቦና ስጠን አገራችን ተይ ሰላሙን አምጪ😢 አይዞሽ እህቴ የኔም ታሪክ እንዳንቺው ነው።
ፍቅር የሆነች ልጅ ነች። ፈጣሪ ያፅናናሽ እህቴ
እጅግ በጣም ያሳዝናል አባቴ የሞተ እለት እንኳን እንደዛሬ አላለቀስኩም የተከፋ ተደፋ ምስኪን የሰው ልጅ መጨረሻውይህ ነው RIP
ከረጀም ጊዜ በሁዋላ ዛሬ አለቀስኩ።ልጅቷም እናቷም ያሳዝናሉ። የአባቷ ነገርም ያስዝናል። ሁሉም መልካም ሰወች ናቸው። እግዚያብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ። ዮኒ እና ፀዲ እወዳችኋለሁ። መልካም ስራችሁን ቀጥሉበት። የልጅቷ አባት በህይወት እንዳለ አስመስላችሁ የቀረባችሁት አቀራረብ ግን ስህተት ነበር። እንኳን ልጅቷን እኛን አጓጉቶን ነበር። በተረፈ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። አሜን!!!
ፖለቲከኞች እግዚአብሔር ይይላችሁ ህዝባችን እንደተለያየ ቀረ አባቷን ባለማግኘቷ ብናዝንም እንኳንም ሌላ ቤተስብ አገኝች የድሮ ሚስቱ ለቅሶ 😭😭😭እኔንም አስለቅሶኛል የኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝቦች ምን ግዜም ❤❤❤❤🇪🇹❤️🇪🇷❤️
😂😂😂😂😂
Tekekl unet keldubn uffffff😢😢😢
ውይይይ እናቲቱ 😢😢😢አለቀሰች የእኔ እናት 😢ፈጣራ ያፅናችሁ😢
ኤርትራዊያንኮ ከልብ ምርጥ ሰዎች ናቸዉ ከወደዱ ወደዱ ከጠሉም እንደዛዉ የሰዉ ልክ ናቸዉ
እንዳንቺ ቅን ልብ ኢትዮጽያን ወንድሞቻችን ይብዙልን ውዴ ❤
Eche
በጣም ኤርትራውያን የሁነት ሠው ናቸው ሁሌም❤❤❤❤❤
❤❤❤
ዮኒዬ ድምፅህ ናፈቀን ሰው አንተን መስማት ይፈልጋል የሴት ነገር ፀጊ አላስይዝ አለች please give him chance to talk
በጣም በጣም የማገርም አባት ነው ግራና ቀኝ ሳይል ኡነቸኛ ፈቅሩን በልቡይዞ ወደማይቀረው አለም ተጋዘ እናትሽም መልካም ምግባሩ ነው የመሰከረችለት በልበወለድ ሳይሆን ኡነተኛ ፈቅር አስከመቃብር በተግባር ያሳየ ነብሱን በገነት ተኑር ፖለቲከኞች ለስልጣናቸው ሲሉ በነፀሀን ላይየሚያደርሱት ስቃይ መቼ ያበቃል ያሳዝናል ለቆሻሻፖለቲካቸው ሲባል ኡነተኛ ፈቅር ማለያየት
አባታ እኮ ተገኑ. ነገ በጉት. እንጠብቃለን. 😅😅
እናትሽን አለማድነቅ አይቻልም እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ሁሉም እናዮች ከዚች እናት ተማሩ ❤❤❤❤ ልጅቱ አሳዘነችኝ አልጠበቀችም
የልጅቷ እናት እንጄት ደስ የሚሉ ናቸው ስቅስቅ ብለው ነው ያለቀሱት
Enatuwa KO alimetum
በጣም ነው ያዘንኩት እጅግ በጣም የሄለን ጉጉት ያሳዝናል በጣም ያማል የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ 😢
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በበኩሌ በጣም አዝኛለሁ 😥
የሆነው ሆኖ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ👌
ለመርሃዊትና አናቷ መፅናናትን ይስጥልን🙏😊
የኔም ሄወት ነው ግን እሷ ቤተሰቧን እንኳን አግንታለች አኔ አለው አይደል የህሊና እስረኛ
ከልቤ አልጠፋልኝ ያለው የጎደሬውልጅ እህህ ማነውእደኔበጉጉትየሚጠብቅ😢😢😢😢😢
እኔራሱ😢😢
ማነዉ ሥሙ እህቴ የኔም ወድሜ ጠፍቶብኝል ጎደር
@@hayathabeshatube1187ዘር ጠይቅ የሙሴባብ ልጂ ነው
@@Abi-kc6kk የምን ልጅ
እኔም❤
በጣም በጣም አዝናለው የኔ ውድ! እሱም እንደጎጎ ሳያይሽ አንቺም እንደጎጎሽ ሳታይው በማረፉ በጣም አዝኛለው። ፅናቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ።🙏❤
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል:: አባት እና ልጅ እንደተነፋፈቁና እንደተፈላለጉ መቅረታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል:: አይዞሽ ሔለን! ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ!
መርሃዊ የኔእናት ፈጣሪ ያፅናሽ እናትሽንም ቤተሰብንም ምትገናኙ መስሎን ነበር 😢 ፈጣሪ ያለው ሆነ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ወልደሽ የአባት ምትክ ፈጣሪ ይስጥሽ
No no ዬናስ እና ፀዲ ልጂቱን አባትዋ በሂወት እንዳለ act ስታደርጉ የነበረው ነገር ጥሩ አልነበረም anyways ሁሉን ነገር ማወቅዋ ጥሩ ነው
Yes
በጣም ያስጠላሉ፡ በጣም በሰው ስሜት መጫወት ይወዳልይ
betam balege nachew endet endakatelugn
በእውነት ይህ ታሪክ በእጅጉ የሚገርምና በተለይ የይርጋዬ ፣ ፅናት ለዘመናት በክብር የቆየ ለፍቅር መታመን የትዳር አጋርን ትዳርን ማክበር ድንበርና ወሰን የሌለው መሆኑን አይቼበታለሁ ጠቅላላ ቤተሰቡ የሚወደድ ነው ይህ የሰባዎቹ ግዜ ታሪክ የብዙ አስመራን የሚያውቁ ሰዎች ታሪክ ነው
የልጅነት ፍቅር መቸም አይረሳም ተለያይተው ከሌላ ብትወልድም እንኳ አሁንም ፍቅሩ በልቧ አለ ለብዙ አመትም ተለያይተው 😢😢😢😢
በህይወት ምታገኘው መስሎኝ ነበር የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥሽ🙏💖
ወይኔ ኤርትራውያን ፍቅራችሁ ግን ይለያል! ምን ዓይነት እናት ነዎት እንዲህ ሩኅሩኅ ከተለያዩ ከብዙ አመታት በኋላ እንኳን ለመጀመሪያ ባላቸው ያላቸው አክብሮትና ፍቅር ዋው!!!
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እባትሽን ነፍስ ይማር ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ አንደሰማነው ከሆነ በጣም ይወዱሽ እንደነበር ነው:: መልካም ዘመዶች አግኝተሻል
ክወደ ጎጃም አባቷ ነኝ ያለ እየመጣ ነው የሚል ፌስቡክ ላይ ተጥፎ አይተን ነበርና እውነት ክሆነ ይህች መልካም ሴት ስትደስት አብረን እንድንደስት መልሳቹ አቅርቡል::
Mera haftey እግዚአብሔር ጽንዓት ይሃብኩም መዓረይ ግን ቤተሰብ ምርካብኪ ውን ዓቢ ነገር እዩ
አንችም አባትሽ እድለኞች ናችው ሥለ አባትሽ ጥሩ ነገር ሰምተሽ አደግሽ የሰው ፍቅር ይስጠን
አላህ ያፅናናሽ የኔ እናት ሀቂቃ ልብ ይሠብራል አገኘው አለሁ ብላ በተሥፋ መታ አብሬነው ያለቀሥኩት
የኔ እናት😢 በጣም ነው ያስለቀስሽኝ😢 ጌታ ያፅናናሽ😢 ፍቅር ሰዎች ናችሁ❤
ይህ አሳዛኝ ታሪክ ሳይሰማቸዉ ብዙ ደንቆሮዎች ስለጎንደሩ ልጅ ብቻ ያወራሉ
የጦርነት ውጤት ኧረ እግዚአብሔር በቃችሁ በለን እስከ መቼ ነው ዝምታህ ኡፍፍፍ አልቅሼ ልሞት ነው በሰው ሀገር😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ጦርነት በጣም መጥፎ ነገር ነው
በስመአም ውይ የሰው ልጅ ግን የኔ እህት ፍቅርሽ አገላለፅሽ ላባትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይል ነበር ግን እግዚአብሔር ያለው ሆኑዋልና በርቺ 😢
አቡአ አብ ጂማ ተረኪቡ አሎ እንካዐ ሓጎሰኪ መርሃዊት እንደ አዲስ መቅረብፅ አለበት EBS 🙏🙏🙏🙏🙏
Are you sure 😢
በእዉነቱ የዘሬ የመራዊት ታሪክ በጣም አሰለቅሶኛል እኔ አባቷ ሞታዋል ሰባል ኡኡኡ ነው ያሉኩት መሬዬ የእኔ እህት አይዞሽ 😭😭 እግዚአብሔር መልካም ነዉ ሁላችንም ከሞት የሚቀረ የለም የአባትሸን ቤተሰብ ሰለገኛሸ ደሰ ብሎኛል መልካም ጋብቻ ይሁንልሸ
🤔መርዶ በጠራራ ፀሀይ ልጅቷ ልቧ ነግሯት ከሞጆ ጀምራ ታለቅሳለች ምስኪን እናትሽ ግን ምርጥ ሰው ናቸው ጥሎ ሄደ ብሎ ስንቱ መጥፎ ወሬ ሚያወራው አይዞሽ ሄለን ተባረኪ ያሉትን ያቆይልሽ ነብስ ይማር
ብታገኝ ደስ ይላል ነበረ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ስላገኝሽ ደስ ይበልሽ
አባትዋ ያለ አስመስላችሁ 😢😢ለምን ከንቱ ምኞት እድትመኝ ታረጋላችሁ የ አእምሮ ዝግጅት እድታረግ ማረግ እ9ለባችሁ
የኔ ቀን መቼ ነው የሚቆረጠው ድምፁን ሰምቼ የማይዳሰስ የማይሸተት ደስታ በውስጤ ነበር ግን መቼ የኔንም አባት የማያው አባቴ እድሜ ልኬን ስፈልግህ በድምፅህ መደሰት መኖር ጀመርኩ 😢😢😢😢😢😢
ትክክለኛው ዬኒ የማኞች ማኛ !!!! ነገሮችን ወደደስታ መቀየር ተሰጦህ ነው(ብዙ ጊዜ ስላየሁ)
መርሃዊት እየ ቆንጂየ ውብ እና ኩል የሆነቺ ልጂ ወልደው ስላለፉ አልሞቱም አይዞሺ በርቺ እግዚአብሔር ያፅናሺ
ዮኒዬ, ስራችሁን እድናቂ ነኝ, ዛሬ ግን አቀራረባችሁ መልካም አልነበረም
ምክንያቱም ጥያቄዎቻችሁ አባትዋ በህይወት እንዳሉ አመልካች ነበርና ተስፋዋን ከፍ አድርጋችሁት ነበር
ስለዚህ ይህን በመሰለ ሁኔታ በሌለ ነገር ጥያቄዎቻችሁ ጥንቃቄን የተሞላ ቢሆን መልካም ነው::
እትዬ ሸዋዬ ለርሶም ልጅ ናትና ደስ ብሎኛል ሰርጉን እኛም እድንጠራ ከስሬ ሚሚ ፀጋ ነኝ እኖዳችአለን
እኔም አለሁ ያክስቷቻ ልጆች ናቸዉ
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያልታሰበ የረፍት እጀራ ይስጠን😢😢🎉
ኣሜን የኔ ቆንጆ በፍቃደኝነት ሳብስክራይብ ኣድርጊሊኝ🎉❤❤🎉😢
Ameen Ameen Ameen
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️
አሜነ እህቴ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ትሁንልን
@@MizuTube-x1xእሽ 🎉
ያን የጎደሩን ልጂ በጉጉት እየጠበቅን ነው አላህ ምንም ሳይሆኑበት በሰላም ያገናኘው
አሚን ያረብ አላህ ደስታዉን ያሳየን አላህ ያገናኘዉ
ኡፍፍፍ እኔን በልቅሶ ነው ጨረስኩት 😭ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ፡የኔ እናት ኣይዞሽ ፡እደሜን ጤና ይስጥልሽ ፡እኔን፡እደዚ ተመሳሳሊ ታሪክ ነው ፡ኣባቴ መፈላግ ተባበሩኒ ፡ተስፋ ፡ይገብር ሓደ መዓልቲ ፡ክረክቦ ፡🙏🙏🙏🇪🇷
እኔም የአባቴ ሞት ያህል ነው ያስለቀሰችኝ አባቷን ለማግኘት መጓጓቷ እና አለማግኘቷ በጣም አሳዘነችኝ እናቷ በጣም ጥሩ ሴት ናት ልጇን ሰለአባቷ ጥሩ ነግራ ት ነው ያሳደገቻት ጌታ መጽናናቱን ይስጣችሁ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነው ግን አጠያየቃቸው በህወት ያለ ነበር የማመስለው ሞት የተፈጥሮ ህግ ነው❤❤❤
Bezi kefafi politics mikinyat yesintun lib tesebere😢😢
የእናትና አባት ውለታ ከጎናችን ሲለዩ በጣም ይገባናል አላህ ባሉበት ይጠብቅልን እስኪ ለቤተሰቦቻችን ሁላችሁ አላህ ይጠብቅልን በሉ ያረብ
አሚንአላህረዥምእድሜእናጤናይስጥልንለቤተስቦቻችንያረብብብ
ከአክስቷ ጋር ይመሳሰላሉ❤ እንኳን ደስ አላቹ
ብጣዕሚ ትገርም ኣዶ እያ ኣቦኣ ለ ካሊእ ከይተመርዐወ ሓሊፉዎ ግዜ ነብሲ ይምሓር
አባትሽን አለማግኘትሽ በጣም ቢያሳዝንም ለጥያቄሽ መልስ አግኝተሻል ከይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በኋላ በህልም አባትሽን መስሎ ከሚመጣ ሰው ጋር እንዳታወሪ የሞተ ሰው በአጠቃላይ የሞት መንፈስ ነው ባይወልድሽም መልካም አባት አለሽ አየዘሽ ወደእግዚአብሔር ቃል ቅረቢ እርሱ ያጽናናል ይመክራል ያሳርፋል ከምድራዊ አባት በላይ ኘው ወደቃሉ ቅረቢ እግዚአብሔር ይወድሻል ተባረኪ አሜን።
ማዕረጉ ምንበር? ደስ የሚል ታማኝ አባት ነው ያለሽ እሱም በህይወት ቢኖር ሀሳቡ አንቺን ከዘመድ መቀላቀል ነው ይህ ተሳክቷል! እናትሽን እንዴት እንደሚወዳት የተረዳሁት ሌላ አላገባም ማለቱ ነው !
የእነዚህ ስልክ ስጡኝ እኔም ወንድሜ ጠፍቶብኛል እነዚህ ሳይ ወንድሜ ይገኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
fetare yagngshe mara
እኔም ወንድሜ ጠፍቷል ግን ሰደዉል ሰል አይነሳም
Ebs ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምከታተለው ዛሬ ግን በጣም አዝኜባችኋለሁ በሕይወት የሌለን ሰው እንዳለ አስመስሎ የሰውን ልብ መጫወቻ ማድረግ ምን ያህል እንደሚጎዳ እነዴትስ መረዳት ይሳናችኋል ጭራሽ እኮ የስነ ልቦና ምክር ሁሉ ቀድማ ማግኘት ይኖርባታል እንደ እናንተ አቀራረብ። የልጅቷን ጥንካሬ ግን ሳላደንቅ አላልፍም
ሁልግዜ ለቅሶ 😢😢እኛ የመዳም ቅመሞቺ😢😢😢😢😢
ልብ የሚሰብር ታሪክ ኡፍ አላህ ጽናቱን ይስጥሽ
ውይ እህቴ እጅግ መልካም ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ያጽናናሽ።
እናቷ ምርጥ ሴት ነች ወላሂ ሀቢበቲ ካጀቴ ገባች ስታለቅስ ለመሥማት የነበራት ጉጉት እፍፍፍ
Ahhhhhhh betam gaguche neberku
Abatwa sitagen betam turu nebere
Egzabihier yefekedewu
Azoch Rahielye Egzabihier kanchi gar yhun🙏🙏🙏
አይ ኢትዬ ኢርትራ ስንቱን አሳቀቀ . አምላክ ይብቃን ይብቃን
ያማል ሄሉ እኔንም አስለቀሰኝ። አባት ኩራት መከታ ከእግዚአብሔር በታች ጥላ ከለላ ነዉ ማእረግ ነው ቃላት ያጥረኛል አባት ሁሉን ቻይ ነው።እግዚአብሔር ያፅናሽ መርሃዊት።
የጎደሩ ልጅ ከምን ደረሠ 😢😢😢😢😢😢
እረነም ልቤተጠልጥልቀር
@@amaamm5799 ትላት ጀምሬ ሲያሳስበኝ ነበር💔😢
ኤርትራውያን ና ኢትዮጵያዊ የተሳስረ ነው ፖለቲከኞች አለያዬት እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ለሂለቱ ህዝብ
አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከጎኔ አልጣህ❤❤❤❤
በጣም ነዉ አንጀቴን የበላቺው ልጅቷ ኤርትራዊያን ቅን ልብ ነዉ ያላቸው 🙏
አይዞን እኔም አባቴን አላውቀውም ውትድርና እንደወጣ አልተመለስም ቦተስቦቹን እንኳ አላውቅም እማላውቀውን አባቴን ግን እነፍቃለሁ
እኔም
ዮኒ አንተ የሁሉም ድምቀት እኮ ነህ የኔን ወንድ ግን ጠፍቶብኝ አልመዘግብ አላችሁ
😢😢😢😢አይ አስለቀሳችሁኝ መራዊት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እናትሽ ምርጥ ሰው ሰለ አባትሽ መልካምነት ነው የነገረችሽ😢
በጣም ነው ያዘንኩት ዛሬ። ያልሆነ ተስፋ ሰጥታችኋት ፕሮግራማችሁን በሰስፔንስ ለመሙላት ብላችሁ ልጅቷን ድርብ ሐዘን ውስጥ ትከቷታላችሁ? ግፍ ነው ዛሬ አዘንኩባችሁ። ልጅቷ የአባቷን እረፍት አውቃ ሌላውን ቤተሰብ ለማግኘት ነበር መሔድ የነበረባት። አበሻ አወኩ አወኩ ሲል እንግዲህ😣
አባቶ በኖረ ብዬ ተመኛው አስለቀስኝ ባያት ልጁን😭😭
ዮኒዬ የኔ ጌታ ቅንነትህን አይውሰድብህ
አቤት ዮኒዬ አንተ ባለቤት ቦታ ሞቅ ደመቅ እኮ ነው የሚታደርገው ይመችህ
ከጎንደሩ የመጣዉ ልጂ ግን ምን ላይ ደርስ 😢😢ከአንጀቴ አይወጣልኝ አለ😢😢 እህቴ እንኳን ደስ አለሺ❤
😢😢😢😢😢እኔም
ከውስጤ አልጠፍም አላህ አስገኝቶለት እንደሰት
ያ ለናቱግጥም የፃፈዉ ልጅ ነዉአደል እኔም በጣም ነዉ ያሳዘነኝ አላህ ያስገኝለት
እኔ ወላሂ እ😢😢😢
እህ እኔም😢😢😢😢
ማነው እደኔ በለቅሶ ተዘጋጆቶ የሚጠብቅ 😢
አረበቹ ጋ ነበርኩኝ ለማለቀስ ቦታ ቀየርኩ😢😢
Inem😢😢
Enem
Ines mariyamin
Me too 😢uff
በጣም በጣም የምታሳዝነው እንደዎ ይሄ ሁሉ አባቷን ምንያህል ለማየት እንደጓጓች እያወቃችሁ ለምን በእዝህ መልኩ አይዞሽ እንዳልሽው መልካም ቤተሰብ አለሽ በርቺ
ኤርትራውያንን የምንውዳቸው በምክንየት ነው የተጠላውን አማረኛ እንዴት እንደምናገሩት አያችሁ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤️😘❤️
አሜሪካምያለን ሀዘኑን ተካፍለናል በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ እህቴ አይዞሽ ተፅናኝ አትሊስት ያባት ቤተስብ አግንተሻል አባትሽን እንደጏጏሽ ባታገኝም
የናዝሬት ልጅ ነኝ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ቀረፃ ሲደረግላት በአካል አይቻታለሁ አቧቷን በማጣቷ ቤተሰብ የሞተብኝ ያህል ነው የተሰማኝ ከልቤ ነው ያለቀስኩት ለሁሉም ቤተሰብ መፅናናትን አመኛለሁ መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኝው ልጅ መጨረሻ ምን ይሆን ታክሲ ውስጥ ሙዚቃ መክፈት ትቻለሁ ኢቢኤስን ነው የምከፍተው ኢቢኤስ አንደኛ ፈጣሪ ፍቅር ናችሁ በመልካም ስራችሁ ያፅናችሁ በርቱ
Ebs ብዙ ነገር ላይ ምትሰሩት ነገር ደስስ የሚል ነው በእውነት ። ነገር ግን የቤተሰብ መገናኘት ላይ የቤተሰብን ሞት ምትነግሩበት መንገድ ግን በጣም አሳፋሪ ነው ለቢዝነስ ወይም ፕሮግራሙን ሳቢ ለማድረግ ምትጠቀሙበት መሆን የለበት አርሙት
ወግ እና ባህል አለን።
ቢዝነስ ነው ለነሱ ሰባዊነት የለም !!
ጆሲን አባረው አሁን ይቀልዳሉ