ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ንዴትን በቶሎ የሚያበርዱ መንገዶች : ANGER MANAGMENT

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ค. 2020
  • #ANGER_MANAGEMENT . Hey our channel follower in the next videos we will bring you psychological education on this issues ..
    What is motivation
    Theories of motivation
    Goals of Psychology
    #GENERAL_PSYCHOLOGY
    እንደምን ሰነበታችሁ የቻናሉ ቤተሰቦች!
    የስነልቡና ትምህርቶችን ፣ አነቃቂ ንግግሮችን ፣ የሕይወት ክህሎት ስልጠናዎችን በTH-cam ቻናላችን ያግኙ፡፡ በተጨማሪም ነፃ የስነልቦና ምክር እንሰጣለን:: ቻናላችንን Subscribe እንድታደርጉና ጓደኞቻችሁን እንድትጋብዙ እንጠይቃለን ፡፡
    youtube : / thenahusenaipsychology
    Telegram : t.me/psychoet
    Facebook : psychologyet
    የኑሮ ቀውስን ማሸነፍ |Overcoming Crisis|
    በዶክተር ማይልስ ሞንሮ ተጽፎ በአማረኛ ተተርጉሞ የቀረበ
    በአስቸጋሪ ጊዜ የማደግ ሚስጥር
    📌ሕይወት ሲከፋ እንዴት እናመልጣለን?
    📌በሌላ ሰው ስህተት ስንወድቅ ምን እናረጋለን?
    📌በተለያዩ የሕይወት ቀውሶች ውስጥ ስንገባ እንዴት እናመልጣለን?
    አስተማሪ የሰስነልቦናዊ ምክር ስለሆነ ጊዜ ሰታችሁ አድምጡት!
    ክፍል 1 | Part 1
    • Video
    ክፍል 2 | Part 2
    • Video
    ክፍል 3 (የመጨረሻው) | Part 3 ( Last )
    • Video

ความคิดเห็น • 17

  • @ermiasalebachew6699
    @ermiasalebachew6699 4 ปีที่แล้ว +9

    እጅግ አስተማሪ ነገሮችን ስለምትለቁ ልትመሰገኑ ይገባል። እንደ ሌሎቹ ለገንዘብ ሳይሆን ለሰው ህይወት በማሰብ የምትሰሩን ስራ ቀጥሉበት። በእናንተ ምክንያት እኔን ጨምሮ የብዙዎች ህይወት ከመጥፎ ጎዳና ይመለሳል። በርቱ!

    • @Psychoet
      @Psychoet  4 ปีที่แล้ว +4

      በጣም እናመሰግናለን ፡፡ የቻናሉም ሀሳብ አንድ ሰው ለተፈጠረለት አላማ በስኬታማ መንገድ እንዲኖር ማስቻል ነው፡፡

  • @exploreethiopia1517
    @exploreethiopia1517 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ምክር ነው

  • @abrahamalebe6200
    @abrahamalebe6200 3 ปีที่แล้ว +2

    እር። እኔም ያስቸገረኝ ይህ ብሃሪዬ ነው ከተናገርኩ በኋላ ይጸጽተኛል ።ካልተናገርኩ ደግሞ በተለይ በስብሰባ ላይ እከሌ እኮ ይህን አለኝ ምነው ይህን ባልኩት እያልኩ እቆጫለሁ ብዙ ግዜ ስብሰባ ላለመግባት እፈልግና ግን ሃላፊ ቢጤ ስለሆንኩ መቅረት የማልችልባቸው ይሆናሉ ።በተቻለኝ መጠን አሁን ያልከውን ጨምሮ አንዳንድ ሙከራወችም ባደርግም አልቻልኩም ።አንዳንዴ ስብሰባውን ጥየ እውጣለሁ ከወጣሁ በኋላ ስለኔና ስለባልደረቦቼ የተባለውን ስሰማ እንደዳለሁ

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ መዳም ናት የኔ ንዴት

    • @mekoyaGashaw
      @mekoyaGashaw หลายเดือนก่อน

      ተቃጠልኩ። ስደት ላለነው። ምክር ቤጤ ቢሰራልን

  • @user-qj7jv8iv3w
    @user-qj7jv8iv3w 8 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ባሰብኝ ወላሂ

  • @zemedealemayehu3325
    @zemedealemayehu3325 4 ปีที่แล้ว +1

    meliktih bxam nw yemimechegn hulle eketatelihalew anebalew ameseginallw nahusenay bra

    • @Psychoet
      @Psychoet  4 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን፡፡

  • @giki9163
    @giki9163 4 ปีที่แล้ว +1

    Nahu

    • @Psychoet
      @Psychoet  4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም!

  • @aboyes2640
    @aboyes2640 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ እንዴት ነህ ጥያቄ ነበረኝ ሳይኮሎጂ ሶሻል ሳይንስ ነው ወይስ ናቹራል ሳይንስ ተማሪ ነኝ በተፈጥሮ ስለ ሳይኮሎጂ በትንሹም ቢሆን ተሰጥኦ አለኝ ለምሳሌ ከሰው ጋ እንዴት ተግባቢ እንደምንሆን,አይናፈርነት, እና እስኪ ምከረኝ

    • @Psychoet
      @Psychoet  3 ปีที่แล้ว +1

      በFacebook ጻፍልን
      fb.com/psychologyet

    • @aboyes2640
      @aboyes2640 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Psychoet እሽ ወዳጄ

  • @smerahssein921
    @smerahssein921 3 ปีที่แล้ว +2

    አርታ