የበታችነት ስሜት 6 ምልክቶች: 6 Signs of Inferiority Complex

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ค. 2020
  • እንደምን ሰነበታችሁ የቻናሉ ቤተሰቦች!
    የስነልቡና ትምህርቶችን ፣ አነቃቂ ንግግሮችን ፣ የሕይወት ክህሎት ስልጠናዎችን በTH-cam ቻናላችን ያግኙ፡፡ በተጨማሪም ነፃ የስነልቦና ምክር እንሰጣለን:: ቻናላችንን Subscribe እንድታደርጉና ጓደኞቻችሁን እንድትጋብዙ እንጠይቃለን ፡፡
    This video is about self esteem and Inferiority Complex.
    youtube : / thenahusenaipsychology
    Telegram : t.me/psychoet
    Facebook : psychologyet
    የኑሮ ቀውስን ማሸነፍ |Overcoming Crisis|
    በዶክተር ማይልስ ሞንሮ ተጽፎ በአማረኛ ተተርጉሞ የቀረበ
    በአስቸጋሪ ጊዜ የማደግ ሚስጥር
    📌ሕይወት ሲከፋ እንዴት እናመልጣለን?
    📌በሌላ ሰው ስህተት ስንወድቅ ምን እናረጋለን?
    📌በተለያዩ የሕይወት ቀውሶች ውስጥ ስንገባ እንዴት እናመልጣለን?
    አስተማሪ የሰስነልቦናዊ ምክር ስለሆነ ጊዜ ሰታችሁ አድምጡት!
    ክፍል 1 | Part 1
    • Video
    ክፍል 2 | Part 2
    • Video
    ክፍል 3 (የመጨረሻው) | Part 3 ( Last )
    • Video

ความคิดเห็น • 12

  • @behope.6736
    @behope.6736 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በቃ ምን ብየ ልግለጽ ..አጠቃላይ የኔን ሕይወት ነዉ የገለጥሽዉ
    እናም በጣም ደስ ብሎኛል በብዙ ተባረኪ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወላሂ የዘረዘርሻቸው ሁሉ በኔ ላይ አሉ ለሰወች የማደርገው ነገር ብቻ ሲቀር ማለቴ ያለኝን ለሚያስፈልጋቸው ሰወች ሳደርግ ደስ የሚለኝ ሌላው የተናገርሺው በሚገባ በውስጤ ስር ሰዶ ተቀምጧል እባክሺን ከዚህ የምወጣበትን እገዢኝ

  • @hhfg48
    @hhfg48 8 หลายเดือนก่อน

    ወሏሂ እኔን ምሰማኝ ሰሜት ነው የገለፅሽው 😢😥

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t ปีที่แล้ว

    የኔ ህይወት በትክክል ተተርኳል

  • @dtwman8827
    @dtwman8827 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፉ ነው

  • @saramasri1277
    @saramasri1277 2 ปีที่แล้ว

    thanks sister 🥰🙏

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 8 หลายเดือนก่อน

    ወላሒ በፊትእኔበጣምጠካራነበርኩ የበላይእጂየበታችተሠምቶኝአያቅም አሁንግን ሠዉእኔን እደሚንቀኝ ከሠዉበታችሁኖይታየኛል ለፈጠረሺ ከዚህ ሙሢባ የምወጣበትንመገድ እርጂኝ እህቴዋ

  • @abelyohanis1989
    @abelyohanis1989 3 ปีที่แล้ว

    Bexammm arif timirt nw

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @user-mo2lv4vl4d
    @user-mo2lv4vl4d ปีที่แล้ว

    እንደዉ መፍትሔዉን ንገሪን እህታችን በቃ ያልሻቸዉቱ ሁላ ከኔ ህይወት ያለዉ ነዉ እንደዉ ምን ብየ ልንገርሽ የኔዉ ይለያን ሠወችን ለማስደሠትጅ እኔ እንደሠዉ እምቆጠር አይመስለኝ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 2 ปีที่แล้ว

    ከቻልሺ ጊዜ ሳሰጪ መልሺልኝ