ስውሯ ማርያም ተዓምር ማድረጓን ቀጥላለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 10 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት ለምስክርነት አብቂኛ እሆዴውጥ ያለውን መዘዝ አውጭልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 2 หลายเดือนก่อน +11

    ለኔም የስውሯ ማርያምን አመስግኑልኝ ዱባይ ነው የምኖረው የወር አበባዬ ለስድስት ወር ቀርቶብኝ በጣም አስጨንቆኝ ነበር ለስውሯ ማርያም ነገርኳት እመቤቴ ከጭንቀት አውጪኝ በለተ ቀንሽ አሳይኝ አልኳት ወደው በለተ ቀኖ 1 የልደታ ማርያም ለት መጣ ከጭንቀት ተገላገልኩ አሁን ተስተካክሎ በየ28 ቀኑ መምጣት ጀመረ በእውነት ለመብረሃን እናቴ ክብር ምስጋና ይሁን አመስግኑልኝ 👏👏👏👏👏

    • @BerhanBerhan-r4e
      @BerhanBerhan-r4e หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልል አሜን ክብሯ ይስፋ

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 24 วันที่ผ่านมา

    ማርያም ምርያም ማርያም ምርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MarkonNati
    @MarkonNati 10 วันที่ผ่านมา

    እናቴ ስውሯ ማርያም በኔም በቤተሰቦቼም በረከትሽ ይደርብን

  • @amylove2005
    @amylove2005 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @ክርስቶስ
    @ክርስቶስ หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል ለናተ የዴረሠቺ እናቴ ሥውሮ ማርያም ለኛም ትድረሥልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን😢🙏❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 4 หลายเดือนก่อน +7

    እልልልልልልልልል የጌታዬ እናት ከአጥናፍ እስአጥናፍ ከፍከፍ ይበል

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 4 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስውሯ ማርያም ሆይ ባለቤቴን በስውር ፈውሽልኝ ጭንቀቱን አስወግጅለት ለደጅሽ አብቂኝ አሜን።

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሀን እናት እመቤቴ የድዳውን አንደበት የፈታሽ የኔን የሕይወት ምስቅልቅ ፍችልኝ 😢😢😢😢

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ หลายเดือนก่อน

    እናቴ ማርያም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አለምሰደተኛዋ
    @አለምሰደተኛዋ 10 วันที่ผ่านมา

    Temesagen❤❤

  • @bettygmariam21
    @bettygmariam21 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እመቤቴ ምስጋና ይገባሻል 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @1ba51
    @1ba51 4 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ማርያም እናቴ ቤተሰቦቼን ማሪልኝ ለደጅ አብቂ ታምርሽን እድመሰክር ፍቀጂልኝ

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔንም እንቆቅልሽ ፍችልኝ እናቴ😢😢😢😢😢

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን(3*) እናቴ ስውሯ ምን ይሳናታል እግዝአብሔርን አመስግኑ በዕውኑ ስለጎበኘን ለኔም የወደደችውን ታድርግ ሰይጣንን ታርቅልኝ የዝሙት መንፈስን የጎሮበት የበተሰብ መተትን የበተሰብ ዛርን ታንሳልኝ ፍቃዷን ታሳውቀኝ እንድታገሳትም ከወደደች እናቴ የስውሯ ለሰከንዳት እንኳን ከእኔና ከአባየ ከእናቴ ከወንድመ ከእህት ከወንድሞቸ አትለይን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሊሞንየአርሴማልጅ
    @ፍሊሞንየአርሴማልጅ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ለናንተ የደረሰች ስውራ ማርያም እናቴ ለኛም ትድረስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 4 หลายเดือนก่อน +1

    Galata Rabbii
    Dingil Maariyaam Haadha Tenya Galani Haa Gahu❤❤❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስውሯ ማርያም ስውሯ ማርያም ስውሯ ማርያም አመሰግንሻለሁ🤲🤲🌻 ልትምራልኝ ሰይፈገብርኤልን ልትምሪልኝ ደጅሽ አስረግጠሽዋልና ጨርሰሽ ከቅጭቀቱ ገላግለሽ ሲመሰክር አሳይኝ ከአሳዳጆቹም ሸሺግልኝ🤲🤲🤲🌻

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልል እኛንም ትስማን እመበቴ

  • @getachewassefabirhanu3151
    @getachewassefabirhanu3151 หลายเดือนก่อน

    ድረሽልኝ እናቴ

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt 4 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ 😢😢😢😢

  • @helenadefirs965
    @helenadefirs965 4 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል እመቤቴ ሆይ በስዉር ታሪኬን ነግሬሻለሁ ችግሬን ሰዉ አያዉቀዉም ደብቄ ለአንቺ ነገርኩሽ እመ አምላክ እናቴ ችግሬን በስዉር ፍቺልኝ 😢😢😢😢

    • @GhGh-tu7dr
      @GhGh-tu7dr 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ አመቤቴ የጌታዬ እናት እማኪያ ቋጠሮዬን ፍቺልኝ ለነሱ የሰማሽ የደረሽ በኔም በሒወቴ ግቢ ቤተሰቦቼን ቀድሺልኝ በበረከት በቤታችን ግቢ እማ😢😢😢

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልል❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱስን ወላዲተ አምላክ ይሁን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ህዝብ ሲድን የክፉ ሰው መተት ድባቅ ሲመታ በጣም ደስ ይላል።

  • @dauddamus-lw6rt
    @dauddamus-lw6rt 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን ገብረ ጻዲቅ እያላችሁ በጸሎት አስቡልኝ 😢

  • @mohammedahmed5569
    @mohammedahmed5569 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ለኔም ድረሺልኝ😢

  • @SaharTsaharyii
    @SaharTsaharyii หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl 4 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ምስጋና ይገባዋል ለድንግል ልጅ😭😭😭

  • @meseretedosa354
    @meseretedosa354 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል እመቤቴ ችግሬን ፍቺልኝ የሰው ሯ ማርያም

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 2 หลายเดือนก่อน

    እናተን የሰማሽ እኛንም ትስማን

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ እመቤቴ ስውሯ ማርያም የነፍስና የሂወቴ ዋስትና ነሽና ከታሰርኩበት እስራት ፈተሽኝ ለቤትሽ አብቂኝ ። የምህረት ዘመን የመፈታት ዘመን አርጊልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @አለምሰደተኛዋ
    @አለምሰደተኛዋ 10 วันที่ผ่านมา

    Deresaleg enatey❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል እመቤቴ እባክሽን እኔንም የውስጤን ችግር ፈትተሽ ለምስክርነት አብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeraretuEshetu
    @DeraretuEshetu หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @AbebehSentayu
    @AbebehSentayu 4 หลายเดือนก่อน +3

    የስውሯ ማርያም የኔንም የወንድሜን አደበቱን ከፋተሽለት ለምስክርነት አብቂኝ😢

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 4 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን የልጆችሽን ቋጠሮ እንድፈታሽ የእኔን የኃጥእ ልጅሽን የነፍሴን ቋጠሮ ፍቺልኝ፡፡

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ የኔ እናት ሰውሯ ማርያም አሁንም ደረሺልኝ የኔንም ሰውሯ ማርያም ቤተሰቦችዬን ማርያም ማርልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 4 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል የኔ እናት የስደት ስንቄ ምስጋና ይግባሽ❤❤❤ የኔ ተስፋ እናቴ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ😢

  • @SaraShabal
    @SaraShabal 2 หลายเดือนก่อน

    ልልልልልል ለእናተ የደርሰች የስውሯ ማርያም ለእኔም ቤተሰቦቸ ለአባቴ ለእህቴ ትድርስልኝ እናቴ እመቤት እባክሺ እህቴን ከበሺታ ድዌ አጥፊላት ለደጂሺ አብቄልኛ እናቴ እኔንም በስደት በሰላም መልሰሺኛ ያሰብኩትን ያሳክቸ ለደጂሺ አብቄኛ ለስጋው ለደሞ አብቄኛ ከአንች ጉያ አልወጣም አደራ የቤተሠቦቸን ነገር ወንድሞቸን ልቦና ስጭልኛ 😢😢😢

  • @HameYmaryam
    @HameYmaryam 4 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባሽ የሁላችንም ችግር ፍች።

  • @MerhawitTedros-o5t
    @MerhawitTedros-o5t หลายเดือนก่อน

    Eiiiiiiii Eiiiiiiii Eiiiiiiii ❤❤❤❤❤

  • @ፅጌረዳ
    @ፅጌረዳ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ስውራ ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልል ልልልልል❤❤❤ እናቴ የዛ ሠዉ የተደለ ነው ክብር ከእናንተ ልጅሽ ጋር ይጋበሸል ❤❤❤🎉🎉🎉ለእንናቴ
    የደረሰው ለእንኘም ትድረስ እልልልልል

  • @wesentegegen1174
    @wesentegegen1174 หลายเดือนก่อน

    Emebete yesewera maryam enate lenem dereshlegn

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስውሮማሪያም የልቤንችግር ታውቂዋለሽ የኔንም የወንድሜንም የህቶቼንም የተስወረብንንፍችልን ለደጅሽ አብቂኝ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 4 หลายเดือนก่อน

    እናቴ እመቤቴ ምን ያቅታታል ምልጃዋ አይለየን የ አዶና እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haimont9075
    @haimont9075 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስውሯ ማርያም ለኔም እድርጋልኛለች ለነሀሴ 21 ስለቴን ይዤ ደጅሽ እመጣለሁ እመብርሀን

    • @godolyas-rr2jw
      @godolyas-rr2jw 4 หลายเดือนก่อน

      እኛንም በጾለት አስቢን እህቴ😢😢😢 ማሪምን በጣም ተጨንቄ በጭቀት እያለቀስኩ ነው የአለሁ ሳውድ አረቢያ ነው የአለሁ ሀገሬ መግባት እየፈለኩ ግን ሀገር መግባት ቀላል አይደለም ስራ ከፈታው 6ወር

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ስለት ማስገባት እፈልጋለሁ 😢እንደት ነው የሚቻለው 😢

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv 4 หลายเดือนก่อน

    Eleleleleleelelelelelelelelelelelelelelel❤❤❤❤❤❤

  • @jabirmukeen4055
    @jabirmukeen4055 2 หลายเดือนก่อน

    ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረሰልን 😢😢

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ወላዲተ አምላክ የስውሯ ማርያም ለእናንተ እንደደረሰችላቹ ለኛም በአጋንንት እስራት ለታያዝን በበሽታ ለምንሰቃይ ለተጨንቅ እናታችን ወላዲተ አምላክ የሰውሯ ማርያም ለኛም ትድረስልን በምህረት እጇ ትዳብሰን ድነን ለምስክረነት ታብቃን❤❤❤

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢

  • @AZzz-zr6dc
    @AZzz-zr6dc 3 หลายเดือนก่อน

    ሰዉሯ ማርያም ሆይ የኔን ወዴም ሀይምሮ መልሺልኝ ሰገባሀገሮ

  • @zinash-e5s
    @zinash-e5s หลายเดือนก่อน

    አናት እመቤታችን የአ ናት

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta 4 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ጨርሳ ትማርልሽ!!!

  • @SaharTsaharyii
    @SaharTsaharyii หลายเดือนก่อน

    Marriiyam lloonn gii immabeett😭😭😭😭😭😭😭🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @AtenawKeba
    @AtenawKeba 2 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን እባክሽ እናቴ እኔንም ተባይ ራሴን በላይ እንደቸርነትሸ ፈውሸይ!!!ኣሜን።

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስለተደረገልን ተመስገን መቼስ እኛ ምንሰጠው የለም ምስጋና ብቻነውና ተመስገን እመቤቴ ኮ ተአምሯ ብዙድንቅ ስሯ ለናንተ የሰማች ለኛም በስደት ያለን ምስኪኖች በስውሯ ትስማን እመቤቴ ለቤቷ ታብቃን የመዳም ቅመሞች ብሰላም ለደጇ ታብቃን
    ❤❤😢😢😢😢 ተመስገን ስለሁሉ ነገር እስመአልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር❤❤❤ አይ መታደል❤❤😢😢😢
    በናታቹ ሁላችን ሁላችን እጅበእጅ ሁነን ለዚህ ፔጅ ናሳድገው ሼር እናድርግ ሁሉ ሰው ይፈወስ❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @SenuFshaye
    @SenuFshaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @hunegnawRegassa
    @hunegnawRegassa 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል እባክሽ እናቴ አንቺ ታዉቂያለሽ እስራቴን ከእስራቴ ፍቺኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @GrooveloungeCT
    @GrooveloungeCT วันที่ผ่านมา

    የስውሯል ማርያም በልጅ ባርክኝ

  • @merymery7248
    @merymery7248 2 หลายเดือนก่อน

    የነፍሴ ዋሶአ የስጋየ መድሀኒት ታምርሽን ግለጭልኝ ወለላይቱ እመቤቴ ማሪም

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 4 หลายเดือนก่อน

    ምስጋና ለናታችን ለስዉሯ ማሪያም

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤emayey emyey emayey mareyamy maraymy mareamy

  • @HanaMamo-l2t
    @HanaMamo-l2t 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ስውሯ ማርያም ለእኔም ድረሽልኝ

  • @HermelaZewduSelfiso
    @HermelaZewduSelfiso หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማርያምአናቴ እኔንም አድኚኝ ከሰው እኩል አራምጂኝ

  • @mesiweldetensay23-l3y
    @mesiweldetensay23-l3y หลายเดือนก่อน

    yene swrua mariyam enjerayen srayn astekakiylgn enat yalehubetn eylgn enat

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ የኔን ጭቀትም ፍችልኝ ግራየገባኝ ያላንችመፅናኛየለኝም አዛኝቷ የሁሉን ቆጠሮየፈታሽየኔንምፍችልኝ

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 4 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየኔአባት❤አሜን🎉አሜን❤እመቤቴ🎉አደራሽን🎉ቤተስቦቸንእንዲሁም፡አገራቺንንሰላም🎉አዲርጊልኝ❤

  • @SaudiSaudi-o6o
    @SaudiSaudi-o6o 2 หลายเดือนก่อน

    ለናተ የደረሰችሁ ስውሯ ማርያም እናቴ ለኔም ትድረስልኝ በውነት በሰው አገር ተሰቃየሁ በጨጓራ በሰታ ኧረ አድርሱልኝ እኔም እድመሰክር 😭😭😭😭

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 4 หลายเดือนก่อน

    ለደጅሽም ወንድም ጋሸንና አባየን እምዬን እህቶቸን ወንድሞቸን ለደጇ ታብቅቸው እናንተ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤

  • @EeEr-g9k
    @EeEr-g9k 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን ለእናንተ የደረሰች ለእኔም ከነቤተሰቤ ታስረናል አባቴ በጣም ታሞብኛል ታምሯን ታሳየኝ እመቤቴ ትድረስልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @EskaderMulugeta
    @EskaderMulugeta 4 หลายเดือนก่อน

    እናተንወዴዴጇዬመራችእኔንምለዴጅታብቃኚ❤❤❤❤

  • @ክርስቶስ
    @ክርስቶስ หลายเดือนก่อน

    የብረሀኔ እናት ለዴጂሺ አብቂኝ😢😢😢😢

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen waqayyoon gooftaan sagalee jireenyaa isni yaa dhagesisu ebifama. Anis nama ragaa bahuu na haa tasisitu😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲rakkoo koo ni beekta😢😢

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ለናንተ የደረሰች እማምላክ ሰውሯ ማሪያም እኛን ትዳብሰን ለደጆ ትጥራን እቆቅላችንን በየቤታችን ትፍታልን ። በረከትዎ አዳኝነትወ‍ኣ ይደረሰን። በፀሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ። ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 4 หลายเดือนก่อน

    እናቴ እመቤቴ የጌታየ እናት እኔን በሰላም አንዲቱን ሁለት አድርጊኝና የባለቤቴን ስለት ስሚልኝ በሰላም ገላግለሽ ለምስክርነት አብቂኝ ወደ እውነተኛዋ ተዋህዶ እምነት እንዲቀየርልኝ እማፀንሻለሁ

  • @merymery7248
    @merymery7248 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለተ ኪዳን እያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ ተጨንቄለሁ ከጭቀት ድንግል ከልጆአ ጋር ትድርስልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉መተማመኝየ የገነት ደጃፍ ሁሉ ይቻልሻል ጤናየን መልሽልኝ

  • @TiruyeMengistu
    @TiruyeMengistu หลายเดือนก่อน

    Amennn

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልየኔ እናት እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል

  • @Hab428
    @Hab428 3 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም የኔንም ማሰሮ ፍችልኝ እባክሽ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ከእነቤተሰቦቼ እስራት ውስጥ ነን😢😢 የስውራ ማርያም ትፈውስሽ በሉኝ በፀሎት አስብኝ🙏🙏🙏💖💖

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 3 วันที่ผ่านมา

    Elllllllllllllll Elllllllllllllll ❤❤❤

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu 4 หลายเดือนก่อน

    embeti mareyam eney hatsetgnawan barashin yemareshigne yadanshigne ewntgnaw kalekidaneshi newna ebakeshi embeti marayam ehatine marelgne badu lejshi beamnuele beshi fekrt selasin marelegne ❤❤❤❤❤❤keljeshi fet zebele beylegne emamelake ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiwerkiFata
    @YeshiwerkiFata 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤትየ ለእናንተን ይስማች እመቤትየ ለእኛም ትስማን❤❤❤❤

  • @TaduWgebreal
    @TaduWgebreal 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤aman aman aman

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Sabaao2767
    @Sabaao2767 3 หลายเดือนก่อน

    Yanat yadarasaw yanam tederaseleg swarwa maram❤❤❤❤elelelelelelele

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 4 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ከመገናኛ ብዙ ነው ርቀቱ ቦታውን ምታቁት ካለላቹ ጠቁሙኝ ሰው ልኬ ላስመጣ ነው ወደ ስደት እመቤቴ ለነሱ የሰማች ለኔም ትስማኝ በስውሯ ለናንተም ትስማቹ ለሷ ነግሯት አፍሬ አላውቅም ክብር ለእናቴ ማርያም ሃጥያተኛ ነሽ ሳትል ነው አቤቴ ብላ ምትሰማኝ. ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @mayameteryaye
    @mayameteryaye 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል
    ለናንተ የደረሠች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq 4 หลายเดือนก่อน

    Elelelelelelel Egziabher yimesgen

  • @etobh2580
    @etobh2580 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen lensu yedareshi lanemii dirashilegy inate

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏❤🙏እመቤቴ የኔንም እንቆቅልሽ ፈተሽ ለምስክርነት አብቂኝ ❤❤❤

  • @bayissabedada
    @bayissabedada 24 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ የጎደለኝን ሙይልኝ

  • @gannatjobra8790
    @gannatjobra8790 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤💕🙏💕

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልእመቤቴ ከቶ ላንቺ ምን ያቅትሻል ለኔም ዘምበል በይልኝ እኔም ምስክርሽ ልሁን አደራሽን ድንግል ማርያም አትርሽኝ