"አደጋው ትዝ አይለኝም ህክምናው ከአቅም በላይ ነው" ዶክተር ባህሩ ለገሰ/ቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2020
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 314

  • @yoditgmariam1437
    @yoditgmariam1437 3 ปีที่แล้ว +47

    "ሹፌሮች ቶሎ ለማድረስ ሳይሆን በሰላም ለማድረስ ቢሰሩ..." ትልቅ መልዕክት ነው እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ!

    • @yx2243
      @yx2243 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ወደ በፊቱ ጤንነትህ ይመልሥ

    • @meseretnegash8501
      @meseretnegash8501 3 ปีที่แล้ว

      አይዞህ ወንድሜ ትድናል የልጆችህ አምላክ ይርዳህ

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑኑ

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 ปีที่แล้ว +27

    Doctor አበቃ በተባለ ነገር ላይ እግዝያብሄር መልሰ አለው የዘገየ ቢመስል የሚቀድመው የለም አንተ የብቻህ አይደለህም የሀገር ሀብትም ነህ ልብህን ጠብቅ በርታልን ነገ መልካም ይሆናል አክባሪህ ነኝ ❤🙏

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑኑውው

  • @mimitakassa6117
    @mimitakassa6117 3 ปีที่แล้ว +55

    ይህን ሰው ማዳን ሺዎችን ማዳን ነውና ጤና ጥበቃ ሚኒስተር የበኩሉን ሊወጣ ይገባል እግዚአብሔር ይማርህ 🙏

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወላሂ ያረብ አላህ ያሽረው

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑኑ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +25

    ዶ/ር ባህሩ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተ የሕዝብ ልጅ ነህ ብዙ የመሰረት አቅም አለ እግዚአብሔር ወደጤና ይመልስ የሁላችንም ግዴታ አለብን የየትኛውም መኪና አሽከርካሪዎች እባካችሁ ትዕግሥት ይኑራችሁ ክብር ለሆነ ለሰው ልጅ አሰቡ

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑኑውው

  • @Erdoganbe6998
    @Erdoganbe6998 3 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ያማል። አላህ አፊያውን ይስጥህ አብሽር ከጎንህ ነን። ግን ቴሌቶን ለምን አይዘጋጅም 120,000000 ሆነን እንዴት አንድ ሰው ማሳከም ይከብደናል???? ኧረ ወገኖቼ እንቃ

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑኑ

    • @reemreemnyn6don.659
      @reemreemnyn6don.659 2 ปีที่แล้ว

      Alah yemarihe abo

  • @user-bb1wn8jm2s
    @user-bb1wn8jm2s 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔም በጣም የሚገርም የመኪና አደጋ ደርሶብኚነበር ያውም እሠው ሀገር አሁን አልሃምዱሊላህ ፈጣሪ ይመሥገን የሞትምሠውአለ እኔግጋን በሙሉ ጤና እገኛለሁ የመኪና አደጋ በጣ ከባዱነው ወዲሜ ሙሉ ጤናህን አላህ ይመልስልህ

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 3 ปีที่แล้ว +89

    የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ይህ ሃኪም የህዝብ ነውና ማንኛውም ባለስልጣን ሲታመም ውጪ ሄዶ እንደሚታከም ሁሉ
    ይህም ሃኪም ለኢትዮጵያ ህዝብ የጤና ባለስልጣን ስለሆነ የሚንስቴር መስራቤቲ
    ሊያሳክመው ግድ ይላል

    • @user-zo4yy5pw3x
      @user-zo4yy5pw3x 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @Kebronsenai1822
      @Kebronsenai1822 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @hilenaalewey2721
      @hilenaalewey2721 3 ปีที่แล้ว

      እትዮጵያ ውስጥ ስራቸው ትልቅ ህወታቸው አዳጋ ውስጥ ሶስት የስራ ዘርፍ ናቸው....ውታደር....አስተማሪ....ዶክቶር... እነዝህ በጣም የሀገር ቁልፍ እደመሆናቸው ገቢያቸው ግን ያሳዝናል

    • @user-ou1wc9xj8p
      @user-ou1wc9xj8p 3 ปีที่แล้ว

      Tkkl

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑኑውው

  • @bethlehem43
    @bethlehem43 3 ปีที่แล้ว +37

    Please arrange a go fund me ..then it's easier to help out for Ethiopians all over the world

    • @nedsile7918
      @nedsile7918 3 ปีที่แล้ว

      Good idea 👍

    • @bethlehem43
      @bethlehem43 3 ปีที่แล้ว +1

      A go fund e page has been opened . Dear Ethiopians let's do what we can. God bless. www.gofundme.com/f/d3jsr-drbahiru-legesse039s-final-treatment?+share-sheet

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑኑ

  • @asterbelay3565
    @asterbelay3565 3 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ይህንን የሀገር ሀብት ዝም ማለት ለአይምሮ ከባድ ነው የተሻለ ህክምና ወደ ሚያገኝበት እርዳታ በያደርግ እሩቅ አሳቢ እንደዚህ ወሆን ከባድ ነዉ።ዶ/ር እግ/ር ይድረስልህ ።

  • @mintewabtemesgen3050
    @mintewabtemesgen3050 3 ปีที่แล้ว +14

    የዶ/ር አብይ የኮንታ ፕሮጀክት ይሄን ዶክተር ትብብር ቢያደርጉለት እመኛለሁ። ፈጣሪ ምህረት ቸርነቱ አይለይህ።ልብህን አእምሮህን ይጠብቅልህ። አሜን።

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑው

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ባህሩ የእውነት ደግ ስው አይበርክትም የሀገሬ ልጅ እጅግ ቅንና ስበዛ ደግ ነው የእውነት ግን ዛሬ እግዚአብሔር ቀን አለው እባካችሁ ኢትዮይያኖች ለብዙ ምስኪኖች የደርስ ስው ነው ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @fevengashaw9431
    @fevengashaw9431 3 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopian doctors help many patients with a low salary. They work day & night to help patients get better. But when they are in need not even the government help them. Ethiopian doctors are heal heroes. Please help this amazing doctor

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 3 ปีที่แล้ว +18

    ወንድም. አላህ. ሙሉ አፊያህን. ይመልስ ልክ. ሹፌሮች እባካችሁ. ተጠንቅቃችሁ. ንዱ

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 3 ปีที่แล้ว +49

    EBS go fund me ከፍታቹህ ወይም ካለ ንገሩን በዉጭ ያለን ያለንን እንድንወረዉር።

    • @biruktawitteklehaimanot9075
      @biruktawitteklehaimanot9075 3 ปีที่แล้ว +1

      Here’s a go fund me account created to support Dr Baheru to cover for medical bills gf.me/u/zaykh9
      Thank you

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 3 ปีที่แล้ว +1

      @@biruktawitteklehaimanot9075 እነሡ ሳይናገሩ አንተ ከየት አጣሀው

    • @melkambeteseb5199
      @melkambeteseb5199 3 ปีที่แล้ว

      @@rukeyawollo675 yekirb beteseb nat .

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ፈጣን መልስ ያገኛሉኑኑ

    • @mishaye1
      @mishaye1 3 ปีที่แล้ว

      Hi, I'd really appreciate it if you would share or donate to this GoFundMe, gofund.me/579c5815

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት ይጎብኝሕ ወንድማችን

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @ethiophia3378
    @ethiophia3378 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ ዳግም ሀገርህን ወገንህን እንድታገለግል ፈጣሪ ይርዳህ ወንድማችን

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow... He is actually very lucky to make this much progress. May the Lord heal you brother.The spinal cord surgery also has some risk. I wish if he is able to come to America! So sad. Lord please help this man😔

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ትድናለህ የኢትዮጵያን ህዝብ በዚ አይጨክንም ባለቤትህን ተባረኪ ብለናል አክባሪሽ ነኝ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አንተም እሷን በማመስገንህ ልፋቷን በማወቅህ ተባረክ ብለናል

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 3 ปีที่แล้ว +3

    በዶ/ር ባህሩ በተደጋጋም ታክሚያለው የእውነት መድሃኒት ስያዝ በአግባቡ እንዲወስድ መልሶ ይለምናል ወርቀትና እስክርብቶ ይዞ እየፃፍ ያስርዳል አሁንም ተስፍ አለክ ተመልስ ህ ስራ ላይ እንደማገኝ አልጠራጠርም ሁላችንም ብንተባበር ቅዳሜን ከስዓት እናመስግናል

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 3 ปีที่แล้ว

      _አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ_

  • @sisso1160
    @sisso1160 3 ปีที่แล้ว +1

    OMG. My almighty God be with you Dr. This hero boy needs our support.

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 3 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር እንኳን በሕይወት ለመትረፍ አበቃህ። ይበልጥ ለተስተካከለ ጤንነት እንዲያበቃህ ፈጣሪን እማጸነዋለሁ !!

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 3 ปีที่แล้ว

    We are with you ! May God visit you with all his healing hands!!

  • @betelhem3889
    @betelhem3889 3 ปีที่แล้ว +5

    What kind of person dislike this video?? Am sorry May God heal you.

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @selamzerihun7463
    @selamzerihun7463 3 ปีที่แล้ว +3

    ያማል...ፈጣሪ ይማርህ ዶ/ር ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ያውቃል... በህይወት መኖርህ ለልጆችህ ቀላል አይደለም

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን አጋጣሚ ነው!!! ለስንት ምስኪን ህዝብ የሚደርስ ባለሙያ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ማየት እጅጉን ያሳዝናል!!
    ወንድሜ እግዚአብሔር በምህረቱ በቶሎ ምሮህ ሰው የምትረዳ እና ቤተሰብህን የምታስተዳድር ያድርግህ !!!!
    እግዚአብሔር እንደዘረኝነት በሽታ ህዝብን ከሚጨርስ የመኪና አደጋ ሁላችንም እንጠንቀቅ!!! እግዚአብሔርም ይጠብቀን!!!!

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአቡሔር ምህረቶ ያምጣልህ! ይርዳህ🙏🏽

  • @Human-mm3rv
    @Human-mm3rv 3 ปีที่แล้ว +6

    ምንድናቹ ለዚህ ቪዲዮ dislike 👎🏾 የምትሰጡት🤔 የጉድ አገር‼️ እግዚአብሔር ይማርህ Dr.

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว

      ዲስላይክ ቢደረግም አይታይም ዩቲዩብ አጥፍቶታል

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እግዚያብሄር ይማርህ አይዞህ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው መትረፍህ ትልቅ ነገር ነው እናም ሁሌም ተመስገን አይዞህ አይዞህ ድንግል ማርያም አለሁ ትበልህ

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይማርህ በጣም ያሳዝናል ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እጂ ይህ የመኪና አደጋ የሚያመጣዉ ጉዳት ተወርቶ አያርቅም ፈጣሪብቻ ይጠብቀን አተም ጨርሶ ይማርህ

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 3 ปีที่แล้ว +7

    በሂወት ስላለህ ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን ለልጆችህ መኖርህ ትልቅ ነገር ነዉ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ጤናህን ይመልስልህ

  • @sone8065
    @sone8065 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ያልፍል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።

  • @samv2145
    @samv2145 3 ปีที่แล้ว

    May God give you strength to you & your family

  • @merafwolde4601
    @merafwolde4601 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzer eskemechereshaw kante ga yihun Dr.... We all have to make his dream come to real life again and he could help the real vulnerable people's of ET...... What a doctor he is... he really is one of the greatest dr of ET.

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመርህ ዶክተር

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher chireso yemare 🙏🙏🙏

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w 3 ปีที่แล้ว

    Egziabiher yimarh 🙏🙏

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr I feel bad for you. You are very kind, intelligent I wish you all the best. 💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾my heart is melted.I cry a lot...

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @haylutesfu6471
    @haylutesfu6471 3 ปีที่แล้ว

    egziabher yemar abatie.

  • @hannahaileethiopiawit5929
    @hannahaileethiopiawit5929 3 ปีที่แล้ว

    EGZIABHIER CHereso yemareh hulum Lebego nw Doctor 🙏🏽

  • @alo2428
    @alo2428 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ምህርቱን ይላክልህ ወዲሜ እማይሳነው አምላካችን. እሱ አለሁ ይበልህ

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 3 ปีที่แล้ว +25

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ግዴታ አለብን ይህ ሰው እቤት ቁጭ ብሎ መቅረት የለበትም

    • @biruktawitteklehaimanot9075
      @biruktawitteklehaimanot9075 3 ปีที่แล้ว

      Here’s a go fund me account created to support Dr Baheru to cover for medical bills gf.me/u/zaykh9
      Please share it in your circle
      Thank you

    • @kalkidantube
      @kalkidantube 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ሁላችሁንም እንተባብር ደገነት ለእራሰነው

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 3 ปีที่แล้ว

    Egziabiher mehretu ylakelh wendime!!! Yedro hweth temelseh egziabiher yesayen!!!
    🕊🕊🕊🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @alemethiopiawittube4604
    @alemethiopiawittube4604 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 3 ปีที่แล้ว

    Dr Allah lefateken ayeto tenaken yemeleselek betam yasazenal ayezok wendem

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማል የኔ ጌታ ፈጣሪ ወደ ቀድሞ ጤንነትህ ይመልስህ ምንም አልልም

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ ውስጥ መልካም የሰሩ ለሀገር ያገለገሉ ጀግኖችን አታከብርም ለምን ዶግተር መምህር ወታደር እነዚህ በጣም ባለውለታ ናቸው ክብር ይገባቸዋል

  • @mitkeabate4517
    @mitkeabate4517 3 ปีที่แล้ว +2

    የድሆች አባት ነበረክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማር

  • @Yohanni_
    @Yohanni_ 3 ปีที่แล้ว

    May God help you over come this difficult time! 🙏❤️

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እመብርሃን ትማርህ ዶክተርዬ በጣም ያማል እኔ አመመኝ አንተ እያለህ ኡፍፍፍ

  • @user-sd7wz3vq1v
    @user-sd7wz3vq1v 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ጨርሶ ይማር ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ተስፋ አትይቁራጥ ቤቴል ቤተ ፋጌ ፀሎት ቦታ ሀዋሳ ውሳዱት ይድናል ኢየሱስ ያድናል🙏

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @mirindaafework2419
    @mirindaafework2419 3 ปีที่แล้ว

    Get well soon you are young and you will pass it in gods will🙏🙏🙏

  • @birhanuworabo29
    @birhanuworabo29 3 ปีที่แล้ว +1

    Hulun Chay E/ber cheriso yimarih Dr Bahi
    wendime! I am the living witness that he did 2 major surgery to my mom and healed her! Tolo dineh wede sira endemitmeles mulu tesfa alegn!

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 3 ปีที่แล้ว +1

    May our good God gives you grace to pass this hard time. I will pray for you and your family. And we will send money too. All Doctors and Soldiers are working so we will not die because of disease and war. We are proud of you all. Thank you for the works you both Doctors and Soldiers are doing.

    • @deboraalemu8668
      @deboraalemu8668 3 ปีที่แล้ว

      @@biruktawitteklehaimanot9075 ok i will

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ ይላክልህ

  • @udgegd613
    @udgegd613 3 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር አይዛክ ትድናለክ። እግዚአብሄር። ይማርክ አይዛክ ድነክ ማይት እፈልጋለኡ

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁኑኑ

  • @amanbahiru9202
    @amanbahiru9202 3 ปีที่แล้ว

    Doctor,,,,Yes really..... Your God is great!!!!!!!!

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ አባቴ

  • @frehiwotbenti2166
    @frehiwotbenti2166 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ አይዞህ ድነህ ለማየት ያብቃን ጥሩ መሰራት ለራሰ ነው የሰራኽው ጥሩ ነገር መልሶ ይከፍልሀል እና እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ምንም ማድረግ ባልችል በፀሎት እንዳሰብ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @nahomanta4348
    @nahomanta4348 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዜሀብሄር እንደሚረዳህ እናምናለን ተመልሰህ የዳውሮን ህዝብ ታገለግላለህ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ሁላችን የአቅማችንን እናድርግ 💚💛❤

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 3 ปีที่แล้ว

    Please, please, the Ethiopian Ministry of Health, do whatever you can to help this gentleman. He is your person and an asset to the society.
    Thank you!!!

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 2 ปีที่แล้ว

    Wow he is very strong I hope he gets help soon

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 ปีที่แล้ว

    Yesakale esha allah

  • @habtemariamfikadu9871
    @habtemariamfikadu9871 3 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ይህ ሰው ለሁሉም ሰው ነውና ጎ ፈንድሚ ጎሉ ተአውቆ ቢከፈት ከባንኩ ይልቅ ይህ ለመርዳትም ይቀላል በቅርቡም ለህክምናው ይደርሳል ይህ ቢሆን የምንችለውን እንረዳለ ቅዳሜን ከሰዓቶች።

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher Chrso Ymareh

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ

  • @monasona6097
    @monasona6097 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብረሀን ትማርህ

  • @neimaneima3738
    @neimaneima3738 3 ปีที่แล้ว

    Allha afeya yadergew ensha allha yarbi 🤲🏾😭

  • @AlemtsehayeArja-rg3vb
    @AlemtsehayeArja-rg3vb หลายเดือนก่อน

    እግ/ር ጨሪሶ ይማርህ ዶ/ር

  • @LinaLina-yo9wr
    @LinaLina-yo9wr 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማር

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
    መቼም ደህና ሰው መከራው ብዙ ነው

  • @mihretdelil4805
    @mihretdelil4805 3 ปีที่แล้ว +8

    EGIZARE CHERISO YIMARIK WONDIMA

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @user-hi1qd7oc9v
    @user-hi1qd7oc9v 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዶ/ር የስንቱን ሰው ህይወት እንዳላዳንክ አንተ በዚህ ሁኒታ ላይ ሆነህ ማየት ያማል 😭😭እግዚሀብሄር ጨርሶ ይማርህ በእውነት አንጀቴን በላሀው

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 ปีที่แล้ว

    በጣምያሳዝናል

  • @nebilmesoud8916
    @nebilmesoud8916 3 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያ ያድርግህ አብሽር

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @azizaahmed420
    @azizaahmed420 3 ปีที่แล้ว

    I’m so sorry Doctor you go through this , this should be government responsibility, you are a very important person for Ethiopia, can you open a go fund me page so we can raise him money please as soon as possible

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ተስፋ አደርጋለሁ ድነህ እናይሃለን።

  • @user-qe5vd4pf4m
    @user-qe5vd4pf4m 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪይጨርሶያሺርህ

  • @user-ui3jg2tf5w
    @user-ui3jg2tf5w 3 ปีที่แล้ว +4

    ያሳዝናል አላህ ይድረስልህ እሱ በጥበቡ ይጠግንህ ከሱ በታች እኛ ልናግዘው የውዴታ ግዴታ አለብን

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁ

  • @mdvip3607
    @mdvip3607 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወድም አላህ ያሽርህ

  • @m.8920
    @m.8920 3 ปีที่แล้ว

    አይዞን እንሽ አላህ ትድን አለህ

  • @YourHappinessOurSucess
    @YourHappinessOurSucess 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ

  • @hawaebrahim8392
    @hawaebrahim8392 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አባቴ አንጀቴን በላሀው አላህ አፊያህን ይመልስልህ

    • @narins89
      @narins89 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አረጉኝ እኔም አረጋለሁ ፈጣን መልስ እመልሳለሁኑኑ

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ቆይ ለምንድነዉ ዶክተሮች ነፃ ህክምና አይደረግላቸዉም እነሱ እኮ ብዙ መሰዋዕትነት ይከፍላሉ ግን መጥፎ ም ዶክተሮች አሉ

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 ปีที่แล้ว

    Any update on this please

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን ፈጣረ ይማረኸ

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ጤናውን ይመልስልህ ❤❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ይሄን ግሩም ሰው ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳንል እንርዳው ለህዝብ አስፈላጊ አይነት ሰው ነው እስካሁን ረዥም ጊዜ ነው የቆየበት ይህ ስቃይ ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እስካሁን ያቆየህ አምላክ አሁንም ያቆይህ ያረብ 😭 ደግነት መልሶ ይከፍላል ይባላል አንተ ላይ እንደምናየው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ኢንሻ አላህ የልጆችህ አምላክ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ

  • @alfyamoha3118
    @alfyamoha3118 3 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ከባድ ነው አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ያረብብ

  • @deborahtemesgen
    @deborahtemesgen 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ይፈውስህ

  • @user-rv2cg5em2s
    @user-rv2cg5em2s 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርክ

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር የመርህ ወንድሜ ሌላ የሚረዳበት መንገድ ካለ ሁሉም ያለውን አንድን ተበበረ

    • @biruktawitteklehaimanot9075
      @biruktawitteklehaimanot9075 3 ปีที่แล้ว

      Here’s a go fund me account created to support Dr Baheru to cover for medical bills gf.me/u/zaykh9
      Please share it in your circle
      Thank you

  • @fetiyaahmed6006
    @fetiyaahmed6006 3 ปีที่แล้ว

    Allah afiya yaregeh

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher Yimarhi!

  • @user-xo5uz7cp5d
    @user-xo5uz7cp5d 3 ปีที่แล้ว

    Allah. Yemarhi Dr

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h 3 ปีที่แล้ว

    Egzybher ymark 🙏🙏🙏