አፍላ ከባድ ውጊያዎች ዝርዝር መረጃ ከግንባር!//የብልጽግና ካድሬዎች ለወታደራዊ ግዳጅ!/EMS( Ethiopia Media Service)/Anchor Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 23 นาทีที่ผ่านมา +2

    አሁን ወሣኙ ምዕራፍ ፋኖን ጠንካራ አንድነትና ቀጠናዊ ትስስር እንዲኖረው ና ትግሉን በሁለት እግሩ እንዲጓዝ መሥራት ወሣኝ ነው። አሉባልታ አያሥፈልግም ምክንያቱም ሁሉም ኢትዮጵያአዊ የአማራን ጭፍጨፋ ያውቃል ።አማራ እንሁን ከዚያ ራሣችንን እናድናለን።

  • @YaserFahadAlkenmbeshi
    @YaserFahadAlkenmbeshi 33 นาทีที่ผ่านมา

    በሌ ምርጥ ትንታኔ ነው የምታቀርበው

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 41 นาทีที่ผ่านมา +1

    እውነት እኮ ነው በሌ ፋኖን ያስታጠቀው ብልፅግና ነው ነገር ግን ያስታጠቀው ሸኔ እንደሚባለው የብልፅግና የኮሬ ነጌኛ ቡድን ፈልጎ ሳይሆን አማራን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ገብቶ ነው ግንባር ግንባሩን እያለው ነው ፋኖ የታጠቀው አሁንም እየታጠቅን ነው ገና ምን አይተው ብልፅግና ያመጣውን ዘመናዊ መሳርያ ሁሉ እንታጠቃለን እናሸንፋለን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ እና ለተገፋ ኢትዮጵያውያን።

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 42 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም በሌ ድል ለአማራ ፋኖኖ ቤቱ ተቀምጦ ለሚታፈስ ወጣት ማን ያዝናል ይበለው ለምን ከፋኖ አይቀላቀልም

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 46 นาทีที่ผ่านมา

    የትኛውንም መሣሪያ ሸምተኽም ይሁን ዘርፈኽ ታጠቅ መከላከያችን ያቸንፋል፤ጃውሳ ይደመሰሳል፡፡

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም በለጠ የምታቀርበው እውነተኛ ዜና ነው

  • @GondernYalefird
    @GondernYalefird ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወፎች አለቃ እርግቦች ነበሩ፣ዘንድሮስ ድንቢጦች ወፍነን ወፍነን አሉ።

  • @GondernYalefird
    @GondernYalefird ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ❤

  • @yohaniesgizat
    @yohaniesgizat ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለጥየ አይዞን በርታልን

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 36 นาทีที่ผ่านมา

    ሽመልስ አብዲሳን የሚሰማ ጤና የጎደለው ነው።

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 3 นาทีที่ผ่านมา

    የኦሮሞ ፓለቲከኞች አሁን እንዲህ ቢሉ በጎን ተደዋውለው አማራን ለማጥፋት ነው የሚመክሩት።

  • @melkamuasre7585
    @melkamuasre7585 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በርታ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 56 นาทีที่ผ่านมา +1

    ኦሮ አማራ የሚባል ከእንግዲህ አይሰራም እንደሱ ብለን ወጣን ላለፎት ስድስት አመት አማራን በወለጋ በመላው ኦሮሞያ አስጨግጭፍል ዳግም መሸወድ የለም ነፍሰጡር ሆድ ቀደው ሽል አውጥተው ኦሮሞ ምድር አይቀበርም ያሉ እኒሁ ቄሮም በለው ማንም አማራ ድርጂቱን መስርቷል እራሳቸው ይቻሉ አንረሳውም 😢😢😢😢

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለገሂዳ ወይን አንባ ከተማ
    ተመስገንና አገኘሁ ብቻ አይደለም ከአዲሱ ለገሰ ጀምሮ እስከ ገነት ዘውዴ ከደማቅ መኮነን እስከ ድረስ ሣህሉ ያለ ማንኛውም ተላላኪ ብልፅግና የጁን ማግኘት አለበት

  • @wondagirma4159
    @wondagirma4159 53 นาทีที่ผ่านมา

    It is based on willingness not by pressure. This must be corrected

  • @EthioPiya-o3l
    @EthioPiya-o3l ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአማራ ክልል ያሉ የልማት ድርጅቶች በፋኖ ሰበብ (እገታ በሚል በከፍተኛ ወጭ የተገዙ ንብረቶች እየተዘረፉ ነዉ)ይህ የሚዘረፈዉ የህዝብ ሀብት ከወዲሁ ከትትል ካልተደረገበት ዘረፋዉ ይቀጥላልና ሀይ ሊባሉ ይገባል

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአማራ ህዝብ እሰፈር ሚንይሻ ላይ እማያዳግም እርምጃ ይውሰድ ልጅወችውን በ1000ብር የምይሸጥ እርካሽ አያስፈልግም ሚንይሻ የተባለ ሁሉ ይገደል

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እገድላለሁ ሲሉ መገደል አለ። በሶ ጨብጦ ይጠብቀው መሰለህ ጅሎ

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z 21 นาทีที่ผ่านมา

      አወ ትክክል

  • @Ethio980
    @Ethio980 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነቱን የካደ የፓለቲካ ትንታኔ ይቅርብን; መረጃ ብቻ አቅርብ; ሳይጠራ ስኳዱም ብአዲኑም ግንቦቴውም ሰብስቦ አንድነት አይቻልም መጥራት አለበት;መጀመሪያ ጎንደር አንድ ይሁን እስቲ???መጀመሪያ ጎንደር ጠንካራ ወታደራዊ እና ፓለቲካዊ ሀይል ገንብቶ በራሱ የሚተማመን (ከብልፅግና ልመና ወቶ)ይሁን፡፡

  • @EthioPrism
    @EthioPrism ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ethio_Focus the reliable source of news!

  • @MelkamuDebas-v3i
    @MelkamuDebas-v3i 6 นาทีที่ผ่านมา

    ለምን ማስጣል አልተቻለም ወጣቶችን

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በለጠ የዳንኤል ታናሽ ወድም

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ በለጠ እንዴት ዋልህ? እንኳን ደህና መጣህ !!! 🎉🎉🎉 እያዳመጥንህ ነው !!!!

  • @yohaniesgizat
    @yohaniesgizat ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቀድሞ ሚኒሻወችን ክተት ጠርተዋል

  • @asmailasmail295
    @asmailasmail295 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @melkamuasre7585
    @melkamuasre7585 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohamdG-hy3hj
    @MohamdG-hy3hj ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍

  • @EthioPrism
    @EthioPrism ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖን ተቀላቅሎ ቤተሰቡን ከውርደት መከላከል እየቻለ ከቤቱ ተጎትቶ ይሄን ውርደት የሚያይ ወጣት አያሣዝንም። ጨው ለራሥህ...

  • @elsad1086
    @elsad1086 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👋👋👋🙏

  • @belaynehhulunayehu
    @belaynehhulunayehu ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በሌ እኳን ደናመጣህ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹በሌ ወንድማችን እንዴት ነህ ❤❤🎉

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር የትግራይ ህዝብ ደብረ ፂወንን ነው የሚከተል

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewinet new ende shene gezito bayastaxikm fano legelew yemexawn Awre serawet gelo taxikoal

  • @danialedani
    @danialedani ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁንም በአማራ ክልል ኦህዴድ(ኦነግ)ብልጫ አለዉ ለማለት ይሆን ወጣቱን እሚያፍሡት?

  • @ashedene3933
    @ashedene3933 26 นาทีที่ผ่านมา

    your news is getting rusty. You need to change your sources.

  • @nuru7490
    @nuru7490 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እቤቱ ቁጭ ብሎ ለሚታፈስ ወጣት ይበለው ፋኖ ተቀምጦለት አይቀላቀልምዴ????😢😢😢😢

  • @abrahamwodajnew2691
    @abrahamwodajnew2691 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደርስህ ና በሌ😂

  • @getiemucheye791
    @getiemucheye791 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የድሮው የመምህራን ስነልቦና ያላቸው መስሎህ ነው ወንድሜ፤ አድማ ምቱ ተብለው ቢገደዱ የሚያደርጉበት የስነልቦና ዝግጅት የላቸውም፡፡ የአንድ ወረዳ መምህራን ወጥ በሆነ መልኩ ማድረግ አይችሉም፡፡