ምስጋናዬ አንተ ነህ| | Mesganaye| Apostolic Church Gofa B choir worship song 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #apostolicchurch #apostolicchurchmezmursongs #apostolicsongs
    ምስጋናዬ አንተ ነህ| |Apostolic Church Gofa B choir | Mesganaye| worship song 2025
    አፌን የሞላህልኝ በምስጋና በድል ወሬ
    ልቤን የሞላህልኝ በደስታ በዝማሬ
    ምስጋናዬ አንተ ነህ ለእኔ
    መዝሙሬ አንተነህ ኢየሱስ
    ስጦታዬ አንተ ነህ ለእኔ
    በረከቴ አንተ ነህ ኢየሱስ
    ሞቴን ሞተህልኝ ሕይወት ሆነህልኝ
    በምስጋና/በደስታ መዝሙር አፌን ሞላህልኝ
    እያደር ሚጥመኝን ያገኘውትን እውነት
    በሁሉ የሌለ የመዳኔን እውቀት
    በጣም ደስ እያለኝ አደንቃለሁ ዛሬ
    ከመዝሙሮች ሁሉ በሚበልጥ መዝሙሬ
    ሳሉ እንደ በደመና ከበው በዙሪያዬ
    የእውነት አባቶች/ብዙ ምስክሮች ለህይወት ጉዞዬ
    አሁን ግን ተራ ነው በልዘምር ካሉኝ
    ምወደው መዳኔን አደንቃለሁኝ አሃ
    መዳኔ ድንቅ ነው መዳኔ
    ግሩም ነው የነገርከኝ እውነት
    መዳኔ ድንቅ ነው መዳኔ
    ግሩም ነው ያሳየኸኝ መንገድ
    ኦ ተመርጫለሁ ተወድጃለሁ ተጠርቻለሁ በስሙ
    ጨለማዬ በርቷል በአንተ ምስጋናዬ ብዙ ነው
    ምስጋናዬ ብዙ ነው
    ታላቅና ሞገስ ያለው የእኛ ጌታ
    በኪሩቤል ላይ በዙፋኑ ነግሷልና
    መላእክቱም ሰራዊቱም ያመስግኑት
    ቅዱስ ስሙን ለዘላለም ከፍ ያድርጉት
    የእኔ ጌታ እባርክሃለሁ/3
    የእኔ ኢየሱስ እባርክሃለሁ/3
    ስምህን እንባርካለን ታላቅ/ሃያል/የማዳን/ግሩም ስምህን
    በረከት ጥበብ ምስጋና ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አምላኬ
    This Is Official Apostolic Church Amen MultiMedia TH-cam and Telegram Channel Subscribe Now
    / @amenapostolicmedia
    t.me/AmenApostolicMedia
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚ...
    • ምህረት ሆነ - የጎፋና ሳሪስ ጥምር...
    • አይደመደምም ታሪክህ በድካም - አያ...
    • ልዘምር ተነሳሁ - የሰሜንና መርካቶ...
    • መቅረዜን - የአምልኮ ዝማሬ
    / nahom.terefe.31
    / nahom_terefe_
    #apostolicchurch #apostolicchurchmezmursongs #apostolicsongs
  • เพลง

ความคิดเห็น • 9

  • @PaulElisa
    @PaulElisa หลายเดือนก่อน +2

    ምስጋናዬ አንተ ነህ እየሱስ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati6109 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተመስገን እየሱስ ምስጋናዬ አንተ ነህ ስጦታዬ አንተ ነህ መዝሙሬ አንተ ነህ እየሱስ በረከት አንተ ነህ እየሱስ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🗣️🗣️🗣️ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mehiret-y9v
    @Mehiret-y9v 23 วันที่ผ่านมา

    WOW

  • @tsegaase6915
    @tsegaase6915 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን ተባረኩ 🙌🙌❤️❤️

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 17 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭

  • @Apostolicchurch-song
    @Apostolicchurch-song หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @MuleWachiso-j8i
    @MuleWachiso-j8i หลายเดือนก่อน

    Amen more blessing ❤🙏🙏🙏🥰

  • @Ethiopia766
    @Ethiopia766 หลายเดือนก่อน

    ameeeeeeeeeeen taberek