Nahom Terefe
Nahom Terefe
  • 22
  • 201 165
እንደወርቅ የሚያነጥር |Apostolic church Gofa Mass choir Worship Song in 2025
#apostolicchurch #apostolicchurchmezmursongs #christiansong #apostolicsongs #mezmure
እንደወርቅ የሚያነጥር |Apostolic church Gofa Mass choir Worship Song 2025
በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ ሕብረት መዘምራ
ወደ ጥልቁ ፈቀቅ ወደ አለህበት
ክብር መገኘትህን ወደ ምናይበት
መላቀቅ ካለብን ሁሉ ተላቀን
አንተን እራስህን ፊትለፊት እስክናይ
አንለቅህም ኢየሱስ አንለቅህም በቃ
በመንፈስ ተለውጠን እስክንሆን የክብር እቃ
እንደወርቅ የሚያነጥር ያ የከበረ እሳትህ
በላያችን ላይ ወርዶ ያኑረን ለመሻትህ/ለፈቃድህ
ሐዋርያትን ለሥራህ የለየው ያ መንፈስህ
ወንጌል ከዳር እስከዳር ያደረገ እንዲደርስ
በነገስታት ፊት ቆመው ስለአንተ ያናገረ
ድፍረት ሳይሆን መንፈስህ ነው ፍራቻን የሰበረ
ይምጣ ይምጣ ያ መንፈስህ አለ በእኛ ማይሰራ
አቅም ብርታት ይሁነን እንዲሰራ ያንተ ስራ
ለሚጠባበቀው ፍጥረት ያንተን ልጆች መገለጥ
ከጨለማው ለመናጠቅ ሊጠፋ ያለውን ፍጥረት
በበዓለ ሃምሳ ቀን ወርዶ የለወጠው ሐዋርያትን
ያንን መንፈስ እስትልክ ለመታደግ ፍጥረታትን
አለብን ገና ክርክር ብቻችንን ማንወጣው
ከፈርኦን መንፈስ ነጥቀን ፍጥረትን ምናስመልጠው
በሥጋችን አፈ ትብ ነን ቃላችን የማይሰማው
የእሳት ጉጠትህ ይምጣና አፋችንን ይዳስሰው
This Is Official Apostolic Church Amen MultiMedia TH-cam and Telegram Channel Subscribe Now
www.youtube.com/@AmenApostolicMedia
t.me/AmenApostolicMedia
th-cam.com/video/Wcok0zKpyjY/w-d-xo.htmlsi=xWs-NdRR9sgLtBpz
th-cam.com/video/uIoIlnuQOlA/w-d-xo.htmlsi=ZFgEnoU5FO-DBLFL
th-cam.com/video/ALJxensDALU/w-d-xo.htmlsi=ba4Adnxf1WdPnGm3
th-cam.com/video/Q3o4s-y24cc/w-d-xo.htmlsi=4_rHS8UZNLfTwCqP
th-cam.com/video/joi6LO22BQQ/w-d-xo.htmlsi=XW7M1lv1zkDOMavi
th-cam.com/video/Rq4n99hZdWI/w-d-xo.htmlsi=S4E8AcHToTSWsJ2x
th-cam.com/video/gOdMT-N1IWM/w-d-xo.htmlsi=xj_H7Jjk1PEuPDI2
th-cam.com/video/Lx1VZHGJEkg/w-d-xo.htmlsi=12uPLhSKfEzGFaNf
th-cam.com/video/rQ9ezBfe2aY/w-d-xo.htmlsi=VCcyD1M4YDygWE2p
th-cam.com/video/xhTnUhPwiwU/w-d-xo.htmlsi=jZsBPB8AxZTy_wip
th-cam.com/video/WGPtbzcKdL4/w-d-xo.htmlsi=ah-NRmyNhzKuMsdu
th-cam.com/video/iCFZYAHmcCM/w-d-xo.htmlsi=qjJgW7poHzF8xOa4
th-cam.com/video/7vAesZGkA0g/w-d-xo.htmlsi=waGJIc4YTW21VybD
th-cam.com/video/WxvmatJn0Es/w-d-xo.htmlsi=U8obeJ3HaveBi3If
th-cam.com/video/xTnUshY1-0U/w-d-xo.htmlsi=tPjREMa_jxsA8ih9
th-cam.com/video/2F2N8y9u0PQ/w-d-xo.htmlsi=EvKVj1DHvHISN3F0
th-cam.com/video/utrqhD63wLA/w-d-xo.htmlsi=OeM0TvaKCSv4KnMN
th-cam.com/video/0rwnBBDYb2A/w-d-xo.htmlsi=ejjOEOuqVsdLQGj_
nahom.terefe.31/
nahom_terefe_
มุมมอง: 1 701

วีดีโอ

ምስጋናዬ አንተ ነህ| | Mesganaye| Apostolic Church Gofa B choir worship song 2025
มุมมอง 2K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#apostolicchurch #apostolicchurchmezmursongs #apostolicsongs ምስጋናዬ አንተ ነህ| |Apostolic Church Gofa B choir | Mesganaye| worship song 2025 አፌን የሞላህልኝ በምስጋና በድል ወሬ ልቤን የሞላህልኝ በደስታ በዝማሬ ምስጋናዬ አንተ ነህ ለእኔ መዝሙሬ አንተነህ ኢየሱስ ስጦታዬ አንተ ነህ ለእኔ በረከቴ አንተ ነህ ኢየሱስ ሞቴን ሞተህልኝ ሕይወት ሆነህልኝ በምስጋና/በደስታ መዝሙር አፌን ሞላህልኝ እያደር ሚጥመኝን ያገኘውትን እውነት በሁሉ የሌለ የመዳኔን እውቀት በጣም ደስ እያለኝ አደንቃለሁ ዛሬ ከመዝሙሮች ሁሉ በሚበልጥ መዝሙሬ ሳሉ እንደ በደመና ከበው በ...
አምላኬ | የጎፋ ኤ መዘምራን| Amelake Gofa A Choir | Song with Lyrics| Choir Song|
มุมมอง 1.5K14 วันที่ผ่านมา
#gospelmusic #apostolicchurch #apostolicchurchmezmursongs #song አምላኬ | የጎፋ ኤ መዘምራን| Amelake Gofa A Choir | Song with Lyrics| Choir Song| አምላኬ ኢየሱስ ለእኔ ያደረገው ምህረቱ እንዴት ብዙ ነው አቤት እንዴት እንዴት እንዴት ድንቅ ነው አቤት እንዴት ድንቅ ነው አቤት እንዴት እንዴት ብዙ ነው አቤት እንዴት ብዙ ነው ከማንነቴ ጋር ምህረቱን ሳስበው አንዳች እንኳን ለእኔ ሚገባኝ አይደለሁ ግን ታላቅ ምህረቱ በልጦ ከሁሉ በላይ ይኽው እታያለሁ በክብሩ አደባባይ ባይገባኝም ይህ ሁሉ ክብር ባይገባኝም ባይገባኝም ይህ ሁሉ ነገር ባይገባኝም ባይገባኝም ይህ...
ምስጋናው ላንተ|| Meseganawe Lante Gofa A Choir Sunday Worship Song 2024
มุมมอง 5K3 หลายเดือนก่อน
#apostolicmusic #apostolicsongs #mezmure #apostolic ምስጋናው ላንተ|| Meseganawe Lante Gofa A Choir Sunday Worship Song 2024 የሱሴ ልበልህ ኢየሱሴ አባቴ ልበልህ አባቴ በማይናወጠው መንግስትህ ሆኜ ተከናወነልኝ ዘመኔ ምስጋናው ላንተ ክብሩም ላንተ ክብርህን ለሌላ አልሰጥም ጌታ ምስጋናው ላንተ ላንተ ክብሩም ላንተ/ላንተ ክብር አየሁብህ ጌታ ክብር አየሁብህ ኢየሱስ This Is Official Apostolic Church Amen MultiMedia TH-cam and Telegram Channel Subscribe Now www.youtube.com/@AmenApostolicMedia ...
እግዚአብሔር ያለፈውን || Apostolic Songs Gofa A Choir Song With Lyrics
มุมมอง 7K3 หลายเดือนก่อน
#apostolicmusic #songs #apostolicsongs #apostolicchurchmezmursongs እግዚአብሔር ያለፈውን || Apostolic Songs Gofa A Choir Song With Lyrics ሐዋርያት ቤተክርስቲያን This Is Official Apostolic Church Amen MultiMedia TH-cam and Telegram Channel Subscribe Now www.youtube.com/@AmenApostolicMedia t.me/AmenApostolicMedia th-cam.com/video/Wcok0zKpyjY/w-d-xo.htmlsi=xWs-NdRR9sgLtBpz th-cam.com/video/uIoIlnuQOlA/w-d-xo.html...
ታይልኝ| Apostolic Church Gofa C Choir Sunday worship Song with lyrics ||Tayelegn|| 🔥
มุมมอง 6K4 หลายเดือนก่อน
#apostolicchurchmezmursongs #songs #gospelsongs #apostolicsongs #gospelmusic #christianmusic #apostolicsongs ታይልኝ| Apostolic Church Gofa C Choir Sunday worship Song with lyrics ||Tayelegn|| 🔥 All Brothers and Sisters: Subscribe Official Apostolic Church Amen Multimedia TH-cam and Telegram Channel with link down below www.youtube.com/@AmenApostolicMedia t.me/AmenApostolicMedia th-cam.com/video/W...
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አሜን መልቲሚዲያ ኦፊሻል የዩትዩብ እና የቴሌግራም ቻናልን በመቀላቀል እነዚህን ትምህርቶች ለሁሉ እንዲደርስ እናድርግ!
มุมมอง 4084 หลายเดือนก่อน
#songs #apostolicmusic #apostolicsongs #apostolicmusic # የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አሜን መልቲሚዲያ ኦፊሻል የዩትዩብ እና የቴሌግራም ቻናልን በመቀላቀል እነዚህን ትምህርቶች ለሁሉ እንዲደርስ እናድርግ! @amen th-cam.com/video/Wcok0zKpyjY/w-d-xo.htmlsi=xWs-NdRR9sgLtBpz th-cam.com/video/uIoIlnuQOlA/w-d-xo.htmlsi=ZFgEnoU5FO-DBLFL th-cam.com/video/ALJxensDALU/w-d-xo.htmlsi=ba4Adnxf1WdPnGm3 th-cam.com/video/Q3o4s-y24cc/w-d-xo.htmlsi=4_rHS8UZNLfTw...
ምስጋናን ሳበዛ| የጎፋ ቢ ሕብረት መዘምራ|| Mesganane Sabeza| Apostolic Church Gofa B Choir Songs 2024
มุมมอง 9K4 หลายเดือนก่อน
#apostolicchurchmezmursongs #songwithlyrics #apostolicmezmur #songs #music #mezmure ምስጋናን ሳበዛ || የጎፋ ቢ ሕብረት መዘምራ|| Mesganane Sabeza || Apostolic Church Gofa B Choir Songs 2024 አይሳካለትም ከእንግዲማ በሬን በረከቴን አውቆ የዘጋ ለወንጌል እንቅፋት ሆኖብኝ የመጣ ተጋብዞ በክብር መጥቷልና አይሄድም ሳይሰራ የሱስማ ያፈራርሰዋል ሲወደስ በዜማ አሃሃ ምስጋናን ሳበዛ አሃሃ አይሄድም ሳይሰራ የሱስ መጣልኝ መልስን ሊሰጠኝ የሱስ መጣልኝ የለም ሚያሰጋኝ ጳውሎስና ሲላስ የሰዉት አምልኮ እስረኞችን ፈቷል ሰንሰለት በጣጥሶ በአባቶቼ መንፈ...
አመሰግነዋለሁ| የጎፋ ቢ ሕብረት መዘምራ|| Amsegenewalew| Apostolic Church Gofa B Choir Songs 2024
มุมมอง 33K4 หลายเดือนก่อน
#apostolicchurchmezmursongs #songwithlyrics #apostolicmezmur #songs #music #mezmure አመሰግነዋለሁ| የጎፋ ቢ ሕብረት መዘምራ|| Amsegenewalew| Apostolic Church Gofa B Choir Songs 2024 የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለው በምስጋና በዝማሬ ክብርን እሰጣለው አመሰግነዋለሁ/2 ምስጋናውን ስራውን ለፍጥረት አወራለሁ በቅኖቹ ማህበር እዘምርለታለሁ ቸርነውና ምህረቱ ለዘለአለም ነውና እግዚአብሔር ይመስገን ቃልኪዳሉን ለትውልድ አጽንቶ ጠብቋልና እግዚአብሔር ይመስገን ይታለፋል ወይ ያልኩት ያ ለሊት ጨለማው እጅግ ድቅድቅ ነበረ እጄን ይዘኸኝ ስለመራኸኝ በም...
አዲስ ነገር| Adis Neger|| Apostolic Church Gofa B Choir Songs Worship 2023
มุมมอง 2.9K4 หลายเดือนก่อน
#apostolicchurchmezmursongs #songwithlyrics #apostolicmezmur #songs #music #mezmure አዲስ ነገር| Adis Neger|| Apostolic Church Gofa B Choir Songs Worship 2023 new apostolic church,apostolic church of ethiopia,apostolic songs,apostolic church,apostolic,apostolic church of ethiopia new songs,apostolic church song,first apostolic church choir,apostolic mezmur,apostolic pentecostal,apostolic church son...
ዝም አልልም| Zem Alelem| Apostolic Church Gofa A Choir Songs 2023
มุมมอง 4.4K4 หลายเดือนก่อน
#apostolicchurchmezmursongs #songwithlyrics #apostolicmezmur #songs #music #mezmure ዝም አልልም| Zem Alelem| Apostolic Church Gofa A Choir Songs 2023 new apostolic church,apostolic church of ethiopia,apostolic songs,apostolic church,apostolic,apostolic church of ethiopia new songs,apostolic church song,first apostolic church choir,apostolic mezmur,apostolic pentecostal,apostolic church songs,aposto...
በሰማይ| የጎፋ ሲ ሕብረት መዘምራን Besemaye Gofa C Chior Apostolic Worship Songs 2024
มุมมอง 1.4K5 หลายเดือนก่อน
#apostolicchurchmezmursongs #songwithlyrics #mezmure በሰማይ | የጎፋ ሲ ሕብረት መዘምራን Besemaye Gofa C Chior Apostolic Worship Songs 2024 apostolic songs,apostolic church songs,apostolic mezmur,apostolic church of ethiopia,apostolic church of ethiopia new songs,new apostolic church songs,apostolic song,apostolic preaching,apostolic,apostolic church of ethiopia songs,apostolic church,apostolic mezmure,gos...
Apostolic church የእውነት ወንጌል |ለቄዳርና ለነባዮት አገልጋዮች| በፓስተር በረከት ማቲዎስ| የመጽሐፍ ምርቃት|Pastor Bereket Mathewos
มุมมอง 4896 หลายเดือนก่อน
#apostolicsongs #apostolicchurchmezmursongs #christiansongs #mezmure #apostolic Apostolic church የእውነት ወንጌል |ለቄዳርና ለነባዮት አገልጋዮች| በፓስተር በረከት ማቲዎስ| የመጽሐፍ ምርቃት|Pastor Bereket Mathewos New Book Released Pastor Bereket Mathewos apostolic praise,apostolic,apostolic worship,online church service,pentecostal worship songs,pentecostals of alexandria,upc praise and worship songs,upc batangas praise and w...
Apostolic Church Gofa Mass Choir Song with Lyrics | Yehonelt Sew| የሆነለት ሰው | 2024
มุมมอง 3.4K6 หลายเดือนก่อน
Apostolic Church Gofa Mass Choir Song with Lyrics | Yehonelt Sew| የሆነለት ሰው | 2024
Apostolic Church Gofa C Choir Song with Lyrics | Melektu Negn| ምልክቱ ነኝ | 2024
มุมมอง 7K6 หลายเดือนก่อน
Apostolic Church Gofa C Choir Song with Lyrics | Melektu Negn| ምልክቱ ነኝ | 2024
ማልጄ እነሳለሁ||Maleje Enesalew|| Apostolic church Song by Sunday school choir | Apostolic Songs
มุมมอง 2.8K2 ปีที่แล้ว
ማልጄ እነሳለሁ||Maleje Enesalew|| Apostolic church Song by Sunday school choir | Apostolic Songs
Apostolic church song by Tewelde | Min Ale EYESUS
มุมมอง 1.5K2 ปีที่แล้ว
Apostolic church song by Tewelde | Min Ale EYESUS
Apostolic Church Song By Bethelhem Atnafu_የሐዋሪያዊት ቤ/ክ መዝሙር/ ዘማሪ ቤተልሄም አጥናፉ
มุมมอง 8K5 ปีที่แล้ว
Apostolic Church Song By Bethelhem Atnafu_የሐዋሪያዊት ቤ/ክ መዝሙር/ ዘማሪ ቤተልሄም አጥናፉ
Carol Fekade...'Serawen Adneke'...Apostolic Church Song
มุมมอง 19K7 ปีที่แล้ว
Carol Fekade...'Serawen Adneke'...Apostolic Church Song
Apostolic Church Song By Abenezer Fekadu......'Amlake'
มุมมอง 79K7 ปีที่แล้ว
Apostolic Church Song By Abenezer Fekadu......'Amlake'

ความคิดเห็น

  • @PaulElisa
    @PaulElisa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ተባራኩ 🙏❤️😭😭

  • @YohannesAyenachew
    @YohannesAyenachew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @BugalechHadaro-cf9sk
    @BugalechHadaro-cf9sk 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mehiret-y9v
    @Mehiret-y9v 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow

  • @EyoelSalomon
    @EyoelSalomon วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አንለቅሕም❤❤❤❤❤

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 2 วันที่ผ่านมา

    ኦ አለቅህም ጌታ ኢየሱስ ኦ አለቅህም ተመስገንንንንንንንን...😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ethiopia766
    @Ethiopia766 2 วันที่ผ่านมา

    Amen amen

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 2 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን እግዚአብሔር ይባረካችሁ ❤️❤️

  • @MuleWachiso-j8i
    @MuleWachiso-j8i 2 วันที่ผ่านมา

    Amen more blessing ❤🙏🙏🙏🥰

  • @Elroiabrsh
    @Elroiabrsh 2 วันที่ผ่านมา

    🙌

  • @yonasbirhanu6938
    @yonasbirhanu6938 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤አንለቅህም እየሱስ አሜን

  • @tsegaase6915
    @tsegaase6915 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Ethiopia766
    @Ethiopia766 6 วันที่ผ่านมา

    ameeeeeeeeeeen taberek

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati6109 6 วันที่ผ่านมา

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተመስገን እየሱስ ምስጋናዬ አንተ ነህ ስጦታዬ አንተ ነህ መዝሙሬ አንተ ነህ እየሱስ በረከት አንተ ነህ እየሱስ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🗣️🗣️🗣️ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Apostolicchurch-song
    @Apostolicchurch-song 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 6 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን ተባረኩ 🙌🙌❤️❤️

  • @PaulElisa
    @PaulElisa 6 วันที่ผ่านมา

    ምስጋናዬ አንተ ነህ እየሱስ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebayehutora4952
    @abebayehutora4952 8 วันที่ผ่านมา

    this song is blesd! ....... lene yaderegewu........abet endet endet......... This song touched me.

  • @TSEGaneshMagujo
    @TSEGaneshMagujo 9 วันที่ผ่านมา

    𝙰𝚖𝚎𝚗🙏❤❤

  • @meswatabourjeily6457
    @meswatabourjeily6457 11 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙌🙏😊

  • @M_Tech_s
    @M_Tech_s 11 วันที่ผ่านมา

    YIMESGEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusaAlemmm
    @EyerusaAlemmm 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TagesechWana-m8e
    @TagesechWana-m8e 15 วันที่ผ่านมา

    🙏 🙏 🙏

  • @TagesechWana-m8e
    @TagesechWana-m8e 15 วันที่ผ่านมา

    🙏 🙏 amen very good thanks for the chairs

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 19 วันที่ผ่านมา

    Geta Yesus abizito yibarikachihu !

  • @EliasDaniel-yk7um
    @EliasDaniel-yk7um 19 วันที่ผ่านมา

    Ameeñameen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EyerusalemdindamoDindamo
    @EyerusalemdindamoDindamo 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati6109 19 วันที่ผ่านมา

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ይህ ሁሉ ባይገናኝም ይህ ሁሉ ደግነት እዘምራለሁ ስለ ምሕረቱ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እላለሁ ስለ ምሕረቱ ሃሌሉያ አቤት እንደት ድንቅ ነው ባይገባኝም ይህ ሁሉ ክብር 😭😭እልልልልልል እደነቃለሁ ስለ ምሕረቱ ሃሌሉያ እየሱስ ይባረከ ለበረከት 🙌🙌🙌🙌እልልልልልል እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🗣️🗣️🗣️ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @KibruFeye
    @KibruFeye 19 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤❤❤❤🙏🙏

  • @KibruFeye
    @KibruFeye 19 วันที่ผ่านมา

    Aman ❤❤🙏🙏

  • @Nicolas-ir5np
    @Nicolas-ir5np 19 วันที่ผ่านมา

    Amen Elllllllli Elllllllli Elllllllli 🙌🙌🙌

  • @PaulElisa
    @PaulElisa 19 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @Hanna-d8f
    @Hanna-d8f 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ❤🙏🙏

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 20 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️

  • @BeainoConnection-d5t
    @BeainoConnection-d5t 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን ተባረኩ❤❤❤

  • @AbrhamAddisu-i3n
    @AbrhamAddisu-i3n 20 วันที่ผ่านมา

    teftek niber

  • @EyosiasAyele
    @EyosiasAyele 20 วันที่ผ่านมา

    Amazing song❤❤

  • @MamuJunior-kl3bn
    @MamuJunior-kl3bn 20 วันที่ผ่านมา

    ጌታ አንተ ብቻ ታይ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙌🙌ታይልኝ 🙏🙏🙏አሜንንን

  • @MamuJunior-kl3bn
    @MamuJunior-kl3bn 20 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️ውውውውው

  • @MamuJunior-kl3bn
    @MamuJunior-kl3bn 20 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን 🙏☝️❤️🙏🙏አሜንንን በትክበብ ከትማ መራትን አብዝቶ አልው 🙏

  • @Meseret-f3s
    @Meseret-f3s 21 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንን

  • @PhinielApo
    @PhinielApo 26 วันที่ผ่านมา

    Mulu kale please 🙏🥺

  • @DayaD-zq9fc
    @DayaD-zq9fc 28 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙏🙌❤❤❤❤❤

  • @konjitgodebo4996
    @konjitgodebo4996 28 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ተመስገን ይህን ቻናል እንደገና ማየት ቻልን

  • @WondimuWolabo-u6f
    @WondimuWolabo-u6f 29 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን 😭😭😭😭ምልክቱነይኝ የ ጌታ አሜንንን 😭😭😭😭

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @GckgkhkFigohufig
    @GckgkhkFigohufig หลายเดือนก่อน

    💞💞💞💞💞💞

  • @MissKonjit
    @MissKonjit หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🥹🥹

  • @tagemerid1351
    @tagemerid1351 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen hallelujah hallelujah temesgen Eyesus ❤❤❤❤❤❤🎉🎉😊