Same here በጣም ባለጌናት so mad 😡 at her 😡 i don’t believe her at all ድፋረትዋመቅረብዋ ልጅ ተለኝምብላደሞ አውርታ ማንምአያምናትም ኣሜሪካያለችውን ልጅ ነው የፈለገችው ምን አለበት ሁለት ልጅ አለኝ ብትል ያልሞተ ሰውን እንደዚህ በኣደባባይ ክህደት she is really sick woman
Now I know why I wasn’t feeling bad for this lady on her first interview. I was only seeing her fake crying and I was surprised when people responded positively!!
I was watching clearly her body language and that fake crying is something off. How about that constant calling the name of saints like Mariam, Gebriel abate…she needs a mental help honestly. Probably the adopted girl will figure out this and she might cut the tie from her
I was not buying her crying it looks fake there you go here she comes after collecting what she aims a different woman her true identity comes out.not accepting her own child is cruel her father have nothing to do with the child feel sorry for this poor child, I hardly finish the video she embarrassed her self. God be with her she is sick
ልጂ ልጂ ልጂ በእውነት የምለው ጠፋኝ መስ ከቻልሽ የዚቺን ሴት ምስል አውርጂልን በጣም ነው የምታቃጥለው ማየት አንፈልግም ሁሉም ለይክ ያድርግ
Yes delete
በጣም የዚችንማ ከፋ ጥሩ ጋዜጠኛ አልገጠማትም ፍርጥርጥ አርጎ ሚጠይቃት ትላንት በልመና ጥቅም አገኘች ዛሬ ተሽሞነሞነች አቦ ይድፍሽ
Awon mayet anfelgim
Pictreuan awrjilin please lemindnew yeminayat?
አንቺ ለዋህ ነሽ ይህንን ጥያቄ ለመሲ ማቅረብሽ መሲ ቢዝነሷን ነው የምታየው ። ከዚህ የከፋ ቢመጣም ከማቅረብ ወደ ኋላ አትልም ።
መልሷ እራሱ ተስፋ አስቆራጭ ነው ሔርሜላዬ አይዞሽ የሁላችንም እናት ድንግል አለችልሽ
Amen
መልሰዋማ doesn’t make sense at all ዝም ብላ ትቀባጥራለች I hate her so much 😡
እህቴዋ ይሄክስተት እኔም ገጥሞኝ ነበር
ያሳደገኝ የሚሣሣልኝ ቤተሠብ ስለነበረኝ
ቦታ አልሰጠውም ነበር።ወላጅ እናቴግን
በውጫገር ላሉት ልጆቿ ድልድይ ሆኜ
ሳገናኛት ከነሱም ለመለየት ከካዳት
አባቴ እስከኔ እንደማትፈልገኝና ወዘተረፈ
ብቻ ምናለፋሽ ብዙ ነገር ለህቴም ለወንድሜም
ትሞላቸው ጀመር እኔ በርግጥ አብሬ ላላደኩት
የምጨነቅ አደለሁም።እህቴም ወንድሜም
በህጻንነት የወጡቢሆንም የናታችን የወሬ ጋጋታ
ከኔ ሊለያቸው ሳይሆን ይበልጥ እንዲወዱኝና እንዲሰፈሰፉልኝ ያረጋቸው።ይወዱኛል ስልሽ
የሄርሜላም እህት ነገ ሀገር ገብታ እህት
ወንድም የለኝም ብላ የጠየቀች እለት ከዛም
ያወቀች እለት ፍቅሯ ሁሉነገሯ ለሄርሜላ የሚሆነው
እመኚኝ።የኔእህት የእስራኤል አለማቀፍ
ጋዜጠኛ ናት የሁለት መንታ ሴቶች እናት
ሆናለች በህይወትሽ ብሎ ለጠየቃት እህቴ
የምትለው እኔ አሏሽም እንደሷ ባሎንም
በምታሣየኝ ፍቅር ያጣናቸውን ለማካካስ
የምታደርገው ይገዛኛል!!
ሄርሜላ🥰 አይዞሽ ይታበሳል እንባሽ
አይዞሽ የኔውድ እህት።ዋናው ትግስትነው
እሺ።ያንቺብቻ ታሪክ አድርገሽ እራስሽን
አታጨናንቂው ከባለቤትሽ ከልጆችሽ
ደስታን እየፈጠርሽ የተጻፈውን ቀን ጠብቂ
ጣፋጭና ደስ የሚሉ ከህትሽ ጋር ለናትሽም
ልቦና ሰቷት ታሳልፋለሽ የኔወርቅ አይዞሽ
መልክቴ ነው።
Me too
ለማንኛውም እህትማማቾቹ መገናኘት አለባቸው ። እናት ተብየዋ እንኳን የአሜሪካ ገንዘብ የጠማት ትመስላለች
ሄርሜላዬ አግኝቼሽ እቅፍ አድርጌ አብሬሽ ባለቅስ ባጽናናሽ ደስ ይለኝ ነበረ እሩቅ ሆንኩኝ በመንፈስ ብዙ እናቶች አሉሽ በጣም በአንቺ ተገርመናል አልቅሰናል አዝነናል እመኚኝ ይህቺ መጥፎ እናት መቼም ጥሩ እንቅልፍ አትተኛም በክህደቷ ስትሰቃይ ትኖራለች በሌላኛዋ ልጇ አሜሪካ ለመውጣት ፈልጋ እንጂ የአዞ እንባ የምታነባው እሷንም ሸጣታለች አምላኬ ሆይ
ማንኛዋም እናት ልጇ ስትተኛ እንኳን አታምናትም ምን አይነት ሴት ናት ልጇን ቤተሰቧን የወለደችለትን ባሏን የምትጠላ የምታማ ሴት የተናገረችው ሁሉ ድራማ ነው መሲ ሁለተኛ ይህቺን ክፉ ሴት አታቅሪብን
She is a devil 👿
ትክክል፡ ይቺ አረመኔ ጥቅመኛ ሴት
I feel the same
ሔርሚ እኔ አላቅሽም ግን ስሜትሽን ተረድቸሻለሁ፡፡እንኳን አንችን ብዙ እናቶችን ያሳምማል ፡፡ ነገር ግን በርቺ ይች እናት አጠገብሽ ብትሆን እንኳን ሁልጊዜ ታሳምምሻለች እንጅ አትጠቅምሽም፡፡ የራስሽ ሕይወት ኑሪ በቃ ተያት፡፡
እናትነት ማለት ይህ አይደለም ብዙ እናቶች ለልጆቻቸው ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ ክብር ለእነዚ እናቶች አንቺ በፍፁም እናቶችን አትወክይም😡
That is true🙏
Agreed 🙏🙏she is so such a big layer በህይወት ያለን ልጅ መካድ ይቺንየመሰለችቆንጆ ልጅ
እውነት እውነት እውነት በጣም አስጠላሽኝ እኸኸኸኸ
እቺ እናት አይደችም
እኔም እናት ነኝ እንዴት የተሸከመ ሆዷ ቻለው እኛ ኢትዮጲያዊያ ጭካኔው ብሶብናል አምላኬ ልቦናችንን መልሰው።
ይህች ሴት የልጅ ፍቅር የላትም። ያችንም ልጅ የምትፈልጋት ለጥቅም እንጂ ለልጅ ፍቅር አይመስለኝም።
Awo tikikil. Ohhh..min ayinet beshita nat..hufffff
1000 percent
ትክክል ብለሻል የኔእህት እዴት እናት ልጇን ትክዳለች ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
ትክክል!!!!!!!እርኩስ
Correct 💯
ይቺ ሴት በጣም ታሳፍራለች የጥቅም ሰው ናት
ትክክል
Exactly
EWNET
Betam bgeta sim
አረ በባለፈው ማርያም ማርያም ሰትል አምኛት ነበር ዛሬ በኮፌደሰ እግራን ሰቅላ ሰታፈጥ በሳ አፈርኩ ምንም ቢሆን ዘጠኝ ወር ተሸክሞ ልጅን ያሕል መካድ ወይ ኢትዬጰያ ሰንቱን ታስተናግጃለሸ እቺ በውነት ጥቅመኛ ነሸ ውሸታም ሰልኬ ነው ጠላቴ በቃኝ
አረ ይቺ ሴት በጣም አደገኛ ነች ነጠላ ለብሣ ታማሚ ነኝ ጤናዬ ታዉኳል ብላ ዛሬ ዘመናዊና ዘናጭ መሆኗ አሰገራሚ ድራማ ነዉ ሄርሜላዬ አይዞሽ እናት መሲዬ አንቺ መልካም አስተዋይ ትግስተኛ ነሽ ሴትየዋ አደጋና ዉሸታም ነች ታማም አታዉቅም ተቅርብሽ
እንደዚች አይነት እናት አይቸም ሰምቸሸ አላዉቅም በጣም ትገርማላች አጠገባ ያለችዉን ክዳ ሌላ የምትፈልግ ጥቅመኛ ነች
መሲ መልካም ሴት ዘመንሽን ይባረክ::
ለጥቅም እንጂ ልጅትዋ ፈለጋ ኣይደለም
እቺ ሴትዮ በጣም ጥቅመኛና እራስ ወዳድ ናት ሴጣን ባንቺ ሚቀና ይመስለኛል ስታስጠዪ እንደውም ብዙ መከራ የታየበት ልጅ በጣም ይወደዳል
TKIKIL
ልጄ ሳምሪ ናት አለች እኮ የጉድ ሀገር😢
ለሣምሪ ብዙዋጋ,ከፍያለሁ ትላለች ኣታፍርም😂😂😂ወልዳ ለማደጎሠታ😮😮😮
ድራማ ነው የሰራችው ፣በጣም ጎበዝ ተዋናይ ። ነጠላ ለብሳ ሳትኳል የእናቶች ሹራብ ለብሳ አሳዛኝ መስላ ከች አለች። በቀጣይ ታኮዋን ለብሳ አሁን ደግሞ ዓይኗን እያፈጠጠች እያስፈራራች መጣች ።ለመሆኑ ጎኔን ያመኛል ያለ ሰው ይህን የሚያክል ተረከዝ ያለው ጫማ ያደርጋል ወይ? ሴትየዋ ገንዘብ በአቋራጭ የሚገኝበትን ነገር ብቻ ነው ፍላጎቷ ። የእናትም የቤተሰብም የልጅም ፍቅር ፈፅሞ የላትም ። ዱርዬ ሴት ናት። በየሆቴሉ እየዞረች የውጪ ዘዜጋ ስታሳድድ የኖረች ፣ስታረጅ አረብ ሀገር የሄደች እዛም አልሳካ ሲል ለጉዲፈቻ የሰጠቻት ገንዘብ ልታገኝባት የምትችል ስለመሰላት ይሄን ጨዋታ ይዛ መጣች።
ይሄ ልመና በዩትዩብ እናንተ እየሰጣችሁ ሰውን አባለጋችሁት
በትክክል ነው የገለፀካት
እኮ 😮😢
ድንጋይ እራስ ናት እች ደግሞ አታፍርም እንዴ እበትም ትል ይወልዳል አንዲያወረ የወለደ እናት እንደዚህ ነወረ የዚች እናት ነት መጠሰች ቀረች ምን ይጎልብሻል አይኗን ማየት አያስፈልግም አኔ ስለተሰማኝ ነው
ድንጋይ እራስ ናት እች ደግሞ አታፍርም እንዴ እበትም ትል ይወልዳል አንዲያወረ የወለደ እናት እንደዚህ ነወረ የዚች እናት ነት መጠሰች ቀረች ምን ይጎልብሻል አይኗን ማየት አያስፈልግም አኔ ስለተሰማኝ ነው
መሲዬ ስለእግዚአብሔር ብለሽ ሔርሜላንና ሳምሪን አገናኚአቸው ይችን እናት ተብየዋን ግን ሁለተኛ ወደ ሚዲያ አታምጪያት ደግሞ ምንም የጤና ችግር የለባትም የስነልቦና ሐኪምም አያስፈልጋትም እስዋ አንድና አንድ ጥቅመኛ ነች አለቀ።
መሲዋ ይችን ሴትዮ ድጋሚ እዳታቀርቢብን በፈጣራሻ።እደዚች አይነት ሰው አይቸ አላቅም ድርቅ ያለች የእናትነት ለዛ ያልፈጠረባት ።ድጋሚ እዳታመጭብን።
በጣም ባለጌ ናት.
በጣም እስስት ናት 😡😡😡
እውነትሽን ነው እህቴ ጨካኝ ልብ ነውያላት በዚህ ምድር ላይ እናውራ ካልን ያልተጎዳ የለም
@@SamrawitGirma1 ጨካኝ አይገልፃትም።መጥላት እንኳን ካለባት ልጂቱ ነበረች መጥላት ያለባት ።እሷ ውለጂኝ ብላ አላስገደደቻትም።
ስድ ዱርዬ ናት ንግግራ በራሱ ያማል
የዚች ሴትዮ interview ይጥፋ የምትሉ like አድርጉ።ሄርሜላን እጅግ ይጎዳታል በእናታቹ ይጥፋ የዚች ማፈርያ ጥቅመኛ ሴትዮ interviews.
No no መጥፋት የለበትም! እያየችው ስትቃጠል ትኑር:: የምድር ገሀነም ይሁንባት:: ሄርሜላም ባየችው ቁጥር ትቆርጣለች::
@@Usually-x3ttikikil
😭😭😭😭
@@Usually-x3t እንዳይመስልሽ ሄርሚ ትጎዳለች። ነገ አድገው የሄርሜላ ልጆች ያዩታል መጠየቃቸው አይቀርም ሌላ ህመም ይሰማታል ያኔ።ዘውድነሽማ ሰይጣን እኮ ናት ምንዋን አይጎዳም።ቢጠፋ more የተሻለ ነው።
ምን ይጎዳታል ይቺ ትቅርብሽ እንደዚች አይነት ትቅርብኝ
ሔርሜላየ እንደዝች አይነት እናት አታስፈልግሽም በጣም ክፉናት !!!!
ሄርሜላዬ ስሚኝ የኔ ውብ እህት፡፡ ይች ሴትዮ ብቻዋን አይደለችም ፀልይላት ዘመዷ ገንዘብ ነው፡፡ ነገ አንች ውጭ ሄደች ብትባል ልጀ ልጀ ኡኡኡ ትላለች ……….ምክንያቱም ጥቅመኛ ስለሆነች የኔ የምትለው ነገር የሌላት ብኩን ሴት ናት፡፡ ስለዚህ አንች በርችና መድሀኒዓለምን ይዘሽ ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ እግዚአብሔር ያለው ሰው ሙሉ ነው፡፡ ምንም አያስፈልገውም፡፡ አንች ጠንካራና ጎበዝ ስለሆንሽ አታልቅሽላት ፀልይላት ….
ሁሉም እናት እናት መባል አይችልም እላለው እናትነት ማውራት ሳይሆን መኖር ነው በተለይ የኢትዮጵያ እናቶችን አትወክይም ክብር እናትነትን ኖረው ላሳዮን እናቶቻችን 🙏🙏🙏
ሄርሜላ ምርጥ ልጂ ናት
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እናትነት ግን እንደዚህ አልነበረም የወለደ ያቀዋል 😢😢😢
ምክንያቶን የምታቀው እሶ ነች
እንዴ ይችሴትዮ ባለጌናት ሄርሜላን ክዳ ሳምሪን ልጄ ያለችው ለጥቅም ነው ሳብሪንም ወዳት አይደለም ትቅመኛ ናት ሁለተም ከማሀፅኖ ነው የወጡት የምን ማዳላት ነው ነውርኛ ናት በጣም የምር ቤተሰቦቾም. ያባረሮት ፅባይ ስለሌላት ነው በጣም ክፉ ስሴት ናት. ሄርሜላ. የኔቆንጆ አይዞሽ እህቴ አንች በጣም ምርጥ ልጂነሽ አድቀን. ትፈልግሻለች አይክፋሽ የኔቆንጆ
መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እናት ልጇን ትረሳ ይሆናል እኔ ግን አልረሳሽም ይላል ዋው በእውነት የምትገርሚ እናት ነሽ የወለድሽውን ልጅ መካድ እሷ ባላጠፋችበት ነገር አሁን ነገሮች እንዲስተካከሉ ከፈለግሽ ልጅሽን ይቅርታ ጠይቅ ንብረት ከእናትነት ፍቅር ግን ምን አገናኘው? በእውነት ለልጅሽ የማይረሳት የፈጠራት አምላክ አላት ከእናትም ከአባትም በላይ ግን ሉራስሽ ስላም ስትይ ልጅሽን ይቅርታ ጠይቅ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥሽ ከባድ ነው
ከአይምሮ በላይ የሆነ እና ከወላጅ እናት የማይጠበቅ ጭካኔ አቤቱ ማረን ይቅር በለን!🙏
❤
በህይወቴ እንደዚህች አይነት እናት ትኖራለች ብዬ አላምንም በጣም ታማለች😢
አሉ እኔ ዘመዴ አይቻለሁ ባሎን ስለማትወደው ልጆን አልተቀበለችም
ምንም አልታመመችም ለልማና እንዲመቻት ነው ቀጣፊ ናት
እችሴት በምወደው ቻናል በመሰረት በዙ በምወዳት ጋዜጠኛ ቀርባ እንድህ ክህደት ስትሰራና ጀብድ እደሰራስው ስትወራጭ ማየቴ በጣም አዝኛለሁ በርግጥ ሄርሜላም ተናግራው አለች የጤና የሳይኮለጂ ችግር አለባት ብላለች በጣም በጣም በስራዋ ያላፍረች ሴት ናት ስለሷ ብዙ መዘርዘር ይቻል ነበር ግን ምንም ጥቅም የለውም ሲጀመር ሳምሪንም አሜሪካ 🇺🇸 ስለሆነች እጂ አትፍልጋትም ከጥገብሽ ያለችውን ሳታነሽ በራሷግዜ አድጋ የፍለግችሽን ልጂ ክደሽ ሳምሪናት የኔልጂ አድና አድ ስትይ ምንም እፍርት የለለሽ ሲጀመር ለርዳታ ገዘብ ፍልገሽ እደመጣሽ አሳውቃል የመጀመሪያው ኢተርቢ እንደዛ ምስኪን መስለሽ የውሸት እባ አነባሽ የኛሰው ደግሞ የዋህ ነው አዘነበልሽ ከዚያ ልብሽን እንደዛ ቀይረሽ አመድሽን ተጥፍጥፍሽ መጣሽ ደሞኮ አለማፍሮ አሁን እደዚህ ለብሸ ምወጣ ታየም ንሮኝ እዳይመስልሽ ልብስ መግዣ ያረብ አገር ልብሴነው እደዛልብስ ካለሽ የመጀመሪያው ቀረፃ ማትለብሽው ባጠቃላይ እንዴት እንዳቃጥልሽን ብታውቂ ጥሩ ነው ክሀዲ ነሽ
መሰረት በዙ ላች ደግሞ ማስተላልፍው ሲጀመር ስታቀርባቸው በጣም አጣሪ አሁን ባች ቻናል እየመጡ እያምታቱ ያሉ ሰወች እየበዙነው እደገና ደግመው ቀርበው ስታመሳክሪ ብዙ አትጥይቃቸውም ብዙ ዝም ብለሽ ምታልፍው ነገር አለ እሂ ሚዲያ ነው ማለባበስ አያስፍልግም ያችን ና የአለም ሰገድን ቻናል ምንም አታልፍኝም እና እሂ ፓሮግራም ባለም ሰገድ ቀርቦ ቢሆን ብያለሁ አለም ሰገድ እዳች የተረጋጋ በደንብ አዳማጭ ነው ግን መጠየቅ ኡያለበትን ምንም ሳይቀረው ይጠይቃል አች በዝችልጂ እናት ብዙ መጠየቅ የነበረብን ዝም ብለሽ አልፍሻታል ለማንኛውም የምወድሽ ጋዜጠኛ ነሽ ፍትህ ልሄርሜላ በናት ጥፍት ስቃዪን አይታ ላደገችው
አስተያየት መስጠት አልወድም ነበር ግን በጣም ክፍ ሴት ነሽ ጥቅመኛ ነሽ በጣም : እንዳንች እይነት የማስመስል እምባ የሚያነቡ ስዎች ያስገርመኛል ማስመስሉን እንዴት እንደምትችሉት
ምናይነት ሴጣን እናት ነሽ አፈር ያስበላሽ ጥቅመኛ ሴት ነሽ ያቺ ውጭ ስላለች ፈለግሻት መሲ እንደዚህ አይነት ዱርዬ እናት አታቅርቢ
ትክክል
😂😂😂😂❤❤🙏🙏🙏💯💯👍👍👍
EWNET
😂በትክክል
ክክክክክ ዱርየ እናት 😅😅😅😅😅😅
የመጀሪያ ቀን ስታለቅስ የነበረው እንባ የሌለው በስቅታ የታጀበ የውሸች ለቅሶ ነበር፥ የዛሬ ፈገግታዋም ፌክ። ሄርሜላ እንኳን ቀረችብሽ የዝች አይነት እናት።
እኔስ አላየሁትም የመጀምርያው እናቴ ካደችኝ ብላ ብቅ ስትል ሄርሞላ ገብቼ አየሁት ኢቺ እናት ለመሆን ብዙ ይቀራታል ጥሬ ባቄላ ነች አቃጠለችን ሀፅያት ውስጥ ዘፈቀችን የምር
እኔማ የምታለቅስበትን ፓርት እያሳለፍኩኝ ነበር የማያት 😂😂😂 የውሸት ለቅሶ እንደሆነ አውቄባታለው ንግግሯም የተቀመመ ውሸት እንዳለው ገምቼ ነበር ግን ምንም ኮመንት ሳልሰጥ ቪድዮውንም ላይክ ሳላደርግ ነበር የወጣሁት
@@semiraabdo7080 ክክክክ ደግ እቺ ክፍ እናት ናት የእዝቺ ይለያል የሄርሞላን እባ ሳስበው ሰውነቴን ይዘገንነኛል ስሜት እደ ጉፍን ወጥሮአት ስትጋደም ያልቆጫት ዛሬ ቆጫት የማትረባ እናት ላይኩ ለመሲ ይጠቅማት ነበር ብታደርጊው ሂጂና ላይክ አድርጊ ክክክ
@@Fነኝያለፈንናፍቂ ያላመንኩበትን ቪድዮ በጭራሽ ላይክ አድርጌ አላውቅም 😃
@@semiraabdo7080 ሀሀሀሀሀ በሄርሜላ ስም ልለምንሽ ላይኩን አድርጊ
ፈውስ ያስፈልግሻል ሰው በአእምሮው እንዲህ አይናገርምና እግዚአብሔር ይፈውስሽ ሔርሜላዬ የማይክድ የማይጥል የማይገፋ እግዚአብሔር ብቻ ነው አባትም እናትም መሆን ይችላል ለእናትሽ ምህረትን ለምኚላት ብርቺ አይዞሽ በርቺ
ፍትህ ለጆሮአችን ለአይናችን ለህሊናችን 😢😢😢
ሀሀሀሀሀሀ
Kkkkkkkk
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሄርሜላዬ አይዞሽ እኔ እናት እሆንሻለሁ ጌታን 3 ልጆች አሉኝ አራተኛ ፕሊስ አግኝኝ አንቺ ጀግና ብልህ አስተዋይ ልጅ ነሽ. ደግሞም የተባረክሽ አስተዳደግሽ ያስታውቃል. ለእናትሽ እንፀልያለን ልቦና እንዲሰጣት
እኛም እህቶች እንሆንሻለን ይቺ እንኩዋን ቀረችብሽ ሌላ ቁስል ነው ምትሰጥሽ አንቺ ጀግና ነሽ ጀግና ነሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
ብርክ ብርክርክ በይ ደስ ስትይ ሦስቱም ልጆችሽ ይባረኩልሽ ሃሳብሽን ወደድኩት
ስንት አይነት ደጎች አሉ የወለደን የሚስንቁ ይሄን ብታይ እንኳን ትፅናናለች የኢትዮያ እናት እንደዚህ አደለም ባላቸው ስንት እያደረገባቸው ከልጅ ጋር ይሞትሉ ምን አይነት ዘመን ደረስን ከምጀመሪያ መልሷ የአሁኑ ባሰ
ሄሬሜላዬ የትንሽ ትልቅ አንቺ ቆንጆ ጀግና እግዚአብሔር እናትም አባትም ሆኖሽ በክብር ተድረሽ ወልደሻል ድፍን የ ኢትዮጵያ እናቶች እናት ይሆኑሻል በርቺ ቆንጆ ትዳርሽ ላይ ጠንክሪ ይቺን በ ህይወት እንዳለች አትቁጠሪያት
THANKS
ስሚ ብዙ የሀገራችን እናቶች በስንት በደልና ስቃይ ነው ልጆቻችንን የምናሳድገው , ከራሴ ታሪክ በጥቂቱ ብነግርሽ አንድ ወንድ ልጅ አለኝ ከአባቱ ቤየሰቦቹ ጋር የሚኖር አንቺ ከምትይው በላይ በደል ደርሶብኝ ሊሆን ይችላል ሆኖም ልጄን ለማግኘት ትልቅ መሰዋትነት እየከፈልኩ እገኛለው አስቢው ሌሎች ልጆችም አለኝ
ለ እናት ሁሉም ልጅ አንድ
ነው ለማንኛውም የ እናት ሆድ ይስጥሽ
ውይ ጭካኔሽ! እናቴ ብላ እናት ለራባት ልጅ ይሄ ነው መልስሽ? ሰው እንኳን የወለደውና ያሳደገውንም ልጄ ይላል እንኳንስ በይቅርታ ተቀብላሽ የምፈልገው እናት ብቻ ነው እናትነትን ስለማውቀው ብላ የእናት ጣእም ምን እንደሆን ለማግኘት በአደባባይ እምታስለቅሳት አንጀት ይቆርጣል! የ3 እናት ነኝ ምነው እቅፍ ባደረኩሽ የኔ ቆንጆ ጠንክሪ:: እግዚአብሔር ይርዳት ይችን ሴት::ስዉ በጤናው እንዲህ አይሆንም! ለዚች ጠንካራ ልጅ የሚቻል ቢሆን እናት በሆንኩሽ❤ልብ ያደማል ከሴትየዋ አፍ የሚወጣው ጉድ ምንም ግንዛቤ የላትም እንዴት ልጇን እንደጎዳቻት 😭😭😭
የሚቻል ቢሆን እናትሽ ለመሆን ፍቃዴ ነው
አንደኛ ሴትየዋ በጣም ጥቅም ፈላጊ ናት ሁለተኛ ሴትየዋ የ ሳይኮሎጂ ሕክምና ያሰፈልጋታል
Tekkle naw .tekmaga aygalsatim
በትክክል ጠነኛ አመስለኝም የፈለገ ነገር ባረገኝ ልጅ ልጅ ነው ባለጌ ናት ስት አይነትቆሻሻ ናት🤮
የገንዘብ አራራ ያለበት ሰው በሳይካተሪስት እርዳታ አይድንም!
የማይሰማ መስሏት አዋረደቻት
ምንም ህክምና እያስፈልጋትም ውሸት እና የገንዘብ ፍቅር በህክምና አይድንም
ቪድዮውን እንኳን ጨርሼ መስማት አስጠላኝ መጀመርያ ቅንጭብጫቢውን ሳዳምጥ የሌባ አይን ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ምርጥ ተዋናይ ነሽ ባክሽ አባቷ ስለበደለሽ ልጅሽ ምን አጠፋች እግርሽን ከፍተሽ ስትሰጪ አማክረሻታል እንዴ በምን ጥፋቷ ነው ያለ እናት ፍቅር እንድታድግ የፈረድሽባት
Same here በጣም ባለጌናት so mad 😡 at her 😡 i don’t believe her at all ድፋረትዋመቅረብዋ ልጅ ተለኝምብላደሞ አውርታ ማንምአያምናትም ኣሜሪካያለችውን ልጅ ነው የፈለገችው
ምን አለበት ሁለት ልጅ አለኝ ብትል ያልሞተ ሰውን እንደዚህ በኣደባባይ ክህደት she is really sick woman
Meci endezih ayint achiberbari sewochin tetenikeki
😂😂😂😂
ትክክል ነዉ
Are min gud nesh😂😂😂😂😂😂
ዱሩዩ እኔ አስተያየት መስጠት እንኳን አልፈልግም ይች ባለጌ ማፈሪያ የልጆቿ አባት አለምክንያት አለተዋትም በጣም የሳዝናል የመጨረሻው ዘመን አደረሰን😢😢
Betam chekagh nat
Most shermutas raise their children but this and her likes are beyond the pale. There are a lot of them ruining the children for life.
አይዞሽ ሔርሜላዬ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ እንኹን የተባረከ ትዳርና ልጅ ኖረሽ ተመስገን የኔ ቆንጆ !!!!❤❤🙏
ሄርሜላ አይዞሽ የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ የአንቺ አናት ነን
ሳምሪ አሜሪካ ስላለች ነዉ? 😢
Tikikili
ኣዎ
Ya she is need money
ትክክል ይቺ ቆሻሻ ሴት አባቷ በድሎኝ ትላለች እና ይህቺ ልጅ ምን ታድርጋት አይኗንም ማየት አያስፈልግም ነበር ልጅቷን ብሆን
😢😢😢 1:19
አለማፈርሽ ስለአንቺ ተሸማቀኩ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ሰጠኝ
ሄርሜለዬ አይዞሽ ያኔቆንጆ ይቺ ሴት አሳፈሪናት ጥቅማኛ ናት ምንይተወቃል ፈጣሪይ ሄርሜ እግርለይ ዋድቃሽ ይቅርባይኝ ልጄ ያምቲይ ይሆናል ኢንሻአላህ ያጥቅማኛ ማጫራሻው አይተወቅምና
ብዙ ሴት እኮ በባሉ ተጎድቶም ልጆቹን በፍቅር ያሳድጋል ይቺ ልጅ ውለዱኝ ብላ አልተወለደች ምን አድርጊኝ ነው የምትላት የዚች አይነት ኢትዮጵያዊ እናት አይቼ አላውቅም ደሞ ሀይማኖተኛ ነኝ አትበል የፈጠረቻትን የካደች ክፉ ጥቅመኛ 😢😢😢
እረ እቺ ድርዬ ናት በዚ እዱሜዎ ቁስል ትላአለች ጥቅመኛ ነች ዛሬማ ንግግርዎ በጣም ያማል ጠገበቻ አሁን አሜሪካ ነው ጭቅላትዎ የተወጠረው
Ere tedefirew enkon yeweledu enkon lijochachewn yezin yahil ayikidum....
Enatinet yileyal echi betam kebad nat
በጣም ክፉ ናት አባት ጐዳኝ ተብሎ ልጅ እንዲህ ይደረጋል
Exactly
አይን ይብላት በዚህ ዘመን ለዛውም ሳታቅ በተፈጠረች በልጇ ለዚያም መከራያየችበትን ልጅ ማበጠልጠል የምትለው ሁሉ ውሸታም ነች ፈጣሪ ሥራሽን እየሰጠሽነው አሁንም አይቀናሽም አይቀናትም ይች የተለከፈች አሀንም አትፀፀተወም ድርቅ ተላለች ፈጠጣእመቤቴ የሥራሽን ይስጥሽ
እኔ ኮመንት ሰጥቼ አላቅም ዛሬ ግን ዝም ማለት አቃተኝ በርግጥ ጤነኛ ነሽ ለማለት ይከብዳል ሆኖም ግን ከጤናሽ ይልቅ ጥቅመኛነትሽ ያመዝናል
አስመሳ እና ጥቅመኛ ነሽ የእውነት
ጤናማ አትመስልም ነገረ ስራዋ ሁሉ የዕብድ ነው
Correct 💯
Tekekle
Now I know why I wasn’t feeling bad for this lady on her first interview. I was only seeing her fake crying and I was surprised when people responded positively!!
ስሜቴን የሚጋራኝ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል
I was watching clearly her body language and that fake crying is something off. How about that constant calling the name of saints like Mariam, Gebriel abate…she needs a mental help honestly. Probably the adopted girl will figure out this and she might cut the tie from her
I was not buying her crying it looks fake there you go here she comes after collecting what she aims a different woman her true identity comes out.not accepting her own child is cruel her father have nothing to do with the child feel sorry for this poor child, I hardly finish the video she embarrassed her self. God be with her she is sick
Cheksgni balgi enate neshi kefu anchi motfo tezeta algni yemteyew mjmriya egereshin atsbsbim nuber felge almetachem gin gefe albeshi tazegnaleshi bewala konjo Stewart leje nate
Where is samir now?
በጋዜጠኛዋ መልክት አለኝ! እቺ ሴት በደንብ ፕላን አርጋው የወጣችውን አላማ ነው ያሳካቸው እንጂ የጤና ችግር እንደሌለባት በትክክል ታይቷል
እና ጠያቂዎ ነገሮችን ከማስረጃ ጋር እያመጣች ወጥራ ማፍጠጥ ይገባት ነ ነበር ! የሠራችው ስራ ትክክል አለመሆኑንና አጭበርባሪነቷ እንደተነቃባት ማሳወቅ አስፈላጊ ነበረ! የሴትዬዋ ድርጊት ብዙ ጥሩ ልብ ያላቸው ሠዎች ሌሎች የእውነት እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ወገኖችን ለመርዳት መጠራጠር ይጀምራሉ '
ወይም እንግዶችን ፕሮግራም ላይ ከማቅረባችሁ በፊት በሰሱ ነገሮችን ለማጣራት መሞከር አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። ለሴትዮዋ በጣም መለሳለሱን ተገቢ አልነበረም። ሌባን ሌባ ካላሉት ...
Yes. Mesi is too soft for her
አገር ውስጥ ላለችው እናት ሳትሆኚ ውጪ ላለችው እናት መሆን ትፈልጊያለሽ መጀመርያ ለሁለቱም እኩል እናት ሁኚ
ዶላር ፋልጋ ጥቅም
ይቺማ ምንም አታደርግላትም ውጭ ያለችው $ ይኖራታል ልትወስዳትም ትችላለች ግን ተውሳክ ነች
ጥቅም ፈልጋነው
ውጭ ያለችውም ልጅ ይሄን ጉድ ብትሰማው የምትመጣ አይመስለኝም ምናልባት አባቷንና እህቷን ፈልጋ ካልመጣች
$$$$$
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታርገን🙏
አሜን አሜን አሜን
እናትን አትወክይም አንቺ ሳትሆኚ ዉስጥሽ ያለዉ አጋንንት ነዉ ሚጠላት ። ፈጣሪን ተማፅነሽ ፀበል ተፀበይና ወደአእምሮሽ ተመለሺ ።
የትልቅ ትንሽ ነች እናት ለመባል ብዙ ይቀራታል😢
ጨጎራዬን እዳቃጠልሽኝ እግዚአብሔር ያቃጥልሽ🙏🙏🙏🙏
ውይ እኔስ ብሆን ውይይይይ
Me too!!!
Amen
የኔ እህት ያንቺና የልጅሽ አባት ግንኙነት ስህተት ቢሆንም ልጅሽ ግን መቼም ስህተት ልትሆን አትችልም በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኝም ልጅሽን ይቅርታ ጠይቂ
Betam
አሳዛኝ መስለሽ በነጠላ የመጣሽዉ እዲታዘንልሽ ነበር ግን አንቺ ጥቅም ፈልገሽ ነበር የመጣሽዉ እናት ልጅዋን አታዳላም ገለጂ እዳንቺ አይነት እናት ከእናቶች እኩል አይመደቡም ነገ ይቺ ልጅ የምትደርስበትነ ቦታ አታዉቂም ስታናድድ ቲሽ ጨካኝ ልጅሽ ያንቺን ስቃይ መድገምዋ አስደሰተሽ ካንቺ መወለድዋ አሳዘነቺኝ ጥቅመኛ እኔ ሳምሪ የምትባለዉ ልጅሽን ብሆን አልፈልግሽም ለጥቅም ነዉ የፈለግሻት😊
ዋው ጥግ የሌለው ራስ ወዳድነት ትንሽ እንኳን እርህራሄ የላትም አሉ እንደዚህ አይነት ሰዎች
ወሬኛ ያቺም እቺም ልጅ ናቸው ከዝች ገንዘብ ፈልገሽ ነው አባት ምንም ክፉ ቢሆን እናት ልጇን አጠላም ባለጌ ነሽ ማፈሪያ
በትክክል ገንዘብ ፈልጋ ነው
ሰው ተደፎሮም የወለደውን አይጠላም ጥቅም ፈላጊ ናት
በጣም የጥቅም ሰዉ ነሽ
አንድ ልጅ ነዉ ያለኝ ማለትኮ መካድ አይደለም እንዴ
በትክክል
YES SHE IS SO BAD WOMEN
ሔርሜላየ አይዞሽ ብዙ እናቶች አግኝተሻል እንደዚች ያለች እናት ትቅርብሽ ልጅሽም አታሳያት።
Wuyiii Hermelayeeee sitinagere erasu astewayiii andebetua siraati yetemolaaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሔርሜላ አይዞሽ ምን አይነት እናትነት አሳፋራ
የማንም እናት ብዙ መከራ አይተው ልጆቻቸውን ያሳድጋሉ፤ የሚያሳልፉት አስቸጋሪ ህይወት ልጆቻቸው ያመጡት እንኳን ቢሆን ልጆቻቸውን አይገፉም። ይህች እናት የምትለው ነገር አንድም ውኃ የሚቋጥር ነገር የለውም። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልጅቷ ጥሩ ደረጃ ላይ ነች ያለችው፤ እግዚአብሔርም ይረዳታል። እንዴት እሷ ባትፈጠር እኔ ይህ ሁሉ ችግር አይገጥመኝም ነበር የሃዘኔ ማስታወሻ ተብሎ የወለደውን ሰው ይገፋል? ወ/ሮ ዘውድነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ!!
በትክክል
ጥቅም ፈላጊ ናት ሳምሪ ሳምሪ የምትለውም ለጥቅሟ ነው ገና ለገና አሜሪካ ነው የምትኖረው ብላ ክፉ ሴት
አረ ደረቅ ናት ኣታፍርም ማፍያ
ወፈፌ ነገር ናት ቢገባት እናትነት ሚስጥር ነው😢ከንቱ
@@selinahagos3510
ትክክል
እች መፈርያ እናት ነች የለምንም ጥፈቷ እችን የመሰች ቆንጆና ጀግነ ልጆን የለሀጥአቷ አስለቀሰቻት ሰምርንም ገና ለገና አሜርከን ስለምትኖር ገንዘብ ትልክልኛለች ብለሽ አንች ክፉ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይፈዉስሽ።
በእውነት ደሜን አፈላሽው እንኳን ጠገብሽ አልሆንሁ መሲ ትግስት ኑሮሽ ኢንተርቪው ማድረግሽ
ቀላል አናቷን ማለት ነው
እዉነት ነዉ
መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የኔ ደርባባ የቺ ሴት ለዚህ ሚዲያ አትመጥንም ሁለተኛ አታምጪብን ይቅር ይበላት ስንቱን ሰማን ።
ልክክክክክ ነው የኔም ሀሳብ እሱ ነው ምን አይነት ጅብ እንደሆነች ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሰታናድድ
በጣም ክፉ ጨካኝ እግዚአብሔር የማይወደውን ሥራ ነው የሰርሽው እንቺ ማሪያምን እወዳታለሁ ትያልሽ ፍጹም አትወጃትም ንስሃ መግባት አለብሽ የወለድሻት እራስሽ ፈልገሽ እንጅ ልጅትዋ ፈልጋ አይደለም የተወለደችው ፍጹም እራስ ወዳድ ነሽ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥሽ ::
ኧረ ይህቺ ፍፁም ባለጌ ጋጠወጥ ሴት ነች፡ የማታፍር፡ አረመኔ፡
መልካም እናቶች ተሰቃይተዉ የወለዱዋቸዉ ልጆች አድገዉ ሲያዩ ስቃያቸዉን ነዉ የሚረሱት እንደዉም እንክዋንም ወለድኩ ነወ የሚሉት
ይቺን ዱርዬ እዮሃ ሚድያ አለም ሰገድ ቢያገኛት ልክ ያስገባት ነበረ ከንቱ ለነገሩ የዘራሽውን ነው እያጨድሽ ያለሽው
😂😂
ትክክል ነው
ማርያምን እያሰብኩ
ትክክል
እኔም ያልኩት እሱን ነው ይቅርታ ትታ አምታታችው
ይእች ሴትዬ አጭበርባሪ ናት መሲ
በጣም በሰጌ ናት።
Betam
she is a scammer
ብር የምትረዱ ሰዎች ተቆጠቡ ያለቀሰ ሁሉ ችግረኛ ተጎጂ አደለም ይሄ ሚዲያ ደሞ የማናውቃቸውን ነው የሚያመጣብን እንደእዚች አይነቶች ናቸው ትክክለኛ ተጎጂዎችን የሚሸፍኑብን አሁን በዚች ክፋ እናት ምክኛት ትክክለኛ ታሪክ ይዘው የሚመጡትንም ለማመን እንቸገራለን እርግማን ባልወድም ግን አንቺ አንዷን ልጅ ከድተሽ ሌላኛዋን ልጅ መፈለግሽ የእናትነት ልብ ኖሮሽ ሳይሆን ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላለች ነው ያፈላለግሻት እግዚአብሔር እሷንም ያሽሽብሽ ክፋ እናት ነሽ
Yes
እውነትህ ነው
አንጀት ይበጥሳል አወራሯ ለኔ የደበረኝ ልጇን ምን ያህል ያሳምማት ይሆን
ያረህማን ስንት አይነት ፍጡር ነው ያለው
ስቃየን በልጀ እረሳሁ የምትል እናት እንጂ ልጄ ስቃየን ታስታውሰኛለች የምትል እናት አላውቅም! መጣሏንም እንዴ ውለታ ታወራለች እምነቴ እርግማን አይፈቅድም እንጂ ይችንስ የእርግማን አይነት ቢወርድባት ይገባት ነበር
እፍረት የሚባለው ሙጥጥ ብሎ የጠፋባት ሴት ለመጀመሪያ ሳይ አሁን ይችም ልጅ ወልዳ እናት ተባለች ማለት ነው ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው የተጭበረበረ ሚድያ ላይ ስትወጣ የሚያይ የሚሰማ የለም ብላ ነበር እንዴ ወይ ጉድ ይብላኝ ለረዳ ገንዘቡን ላፈሰሰባት ክብር ለማይገባው ክብር አንስጥ መረዳት ለማይገባውም አንርዳ እሷ ላወራችው እኔ አፈርኩ
ሔርሚ አይዞሽ አንቺ ለናትሽ መልሰሽ እናት ሆንሻት ትገርሚያለሽ ልጅ ለናቱ እናት ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ።❤❤❤❤❤❤ አየሁ ።
It's true ❤
የምናባቷ ሳይኮሎጅ ነው ይች እማትረባ ስለሆነች ነው እንጅ ምንም ሳይኮሎጅ አያስፈልጋትም አሉ አንዳንድ አረመኔ እናቶች ይችም ከነሱ ውስጥ አንዷ ናት እማትረቢ
ትክክል.
ሌባናት ለጥቅም ነው,ባዴ ነጠላውም ተጣለ አይሰው
እውነት ነው ሳይኮሎጂ ብሎ ነገር የለም። ይቺ ዱርዬ ራስ ወዳድ አረመኔና ለማኝ አጭበርባሪ ሴተኛ አዳሪ ናት ። ስንት የሚረዳ ሰዉ እያለ ነጠላ ለብሳ መጥታ እንባ የሌለው የውሸት ልቅሶ አልቅሣ ይህን ምስኪን ሕዝብ አለበችው። ይብላኝ እውነት ለተቸገሩና እርዳታ ለሚሹ የነሱ ጠንቅ ሆነች።
እኔ ማመን ነው ያቃተኝ ይህች እናት ተብየዋ መጀመሪያ መሲ ጋ ስትቀርብና አሁን ሳያት ሁለት ገጽታ።
Betame yasaznale
በጣም የምትገርም እናት ናታ በራሳ ፍላጉት ውልዳ ልጆ ላይ ይህ ያህል ጨካኔ ማፍሪያ ነሽ ውጭ ያለችውንም ለጥቅም እንጂ ውዳት አይደለም ለማንኛውም ይች ሴትዬ የስነ ልቦና ዳክተር ያስፍልጋታል ትክክል አይደለችም
አባባሏ በጣም ያሳፍራል፤ ከሰውየው ጋር ወዳ ተኝታ ነው ያረገዘችው ድርጅት ጥፋት ምኑ ላይ ነው? ሁለተኛዋንም ልጅ አላሳደገቻትም።
በጣም አስመሳይ እና የጥቅም ቸካኝ ሴት ነች
በጣም የሚያስደነግጥ መልስ ነው :: እናቴ የመጀመርያ ልጅ አባት ጋር ሳትስማማቀርታ ወንድሜን ለአባቱ ሰጠችው :ግን ሰታ መተኛት አቃታት ልጄንብላ ስትሄድ ይመታት ነበር ግን አላቆመችም ::ግን ከሁለተኛ እናቱጋር በመመካር እሱ በሌለግዜ እበት እየሄደች ትጠይቅ ነበር :በሃላም አባቱ ሲሞት እኛም ቤተስብ ሆነን ሁለተኛ እናቱን እማዬ ብለን አደግን ::ሙላታ ቱፋ እግዚአብሔር ነፍስሽን በአደፀገነት ያስቀምጥልን🙏🏽 ይህን ልል የፈለኩት እናቴ ዱላ አላግዳትም ከሉጃጋር ለመገናኘት :: እናት የሚለውን ማንም አይተካውም ::እንዴት ነው ከልጅሽ ጋር የምትፎካከሪው : የልጅሽ ሰርግ ያንቺነው : አሁንም አረፈደም እህቴ ወደቀልብሽ ተመለሺ በይቅርታ ልጅሽን ካሺያት : እግዚአብሔር የዚንቤት ሰላም መልስላቻው🤲
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ዘድሮ የማንሰማው ጉድ የለም፡
ምስኪን መስለው ይቀርቡና ሚዲያላይ ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ ጥጋባቸው ከሀዲ
አፍገርምሽም እኔ በጣም surprised ሆኛለሁ አክቷ አነጋገርዋ ጫማው ምኑ ። ነጠላ ለብሳ እዬዬ ብላ ወይ ጉድ
በመጀመሪያ ቀን ነው ያወኩት ውሸታም እንደሆነች በመጀመሪያ ቀን ነጠላ ለብሳ የውሸት ስታለቅስ ድራማ ስትጨርስ እንዲህ ሆና መጥች
ትክክል ብራን ሰብስባ ባለጌ
ውይ መሲ አንቺ እደህ አይነት ለመጠየቅ አትሆኚም ሩህሩህ ነሽ
@@blenlema2437መች እባ በጣት እኔም ታዝቢታል ብዙ ንግግራ ውሸት ነው ቤተሰቦቻንም የምትፈርድባቸው ወሸት ነው ባዴ ነጠላው ተጣለ የበቀደሙ,በቀይ ጃኬት የዛሬውም ተደገመ
እህት እና እህት ይገናኙ ይጠያዬቁ እናት ግን ገደል ትግባ እናት እሚለው ስም እራሱ አይገባትም ከሀድ ሄሪሚ አይዞሽ አንች ጠንካራ ነሽ
ዱርዬ እናት ናት ምንም የሳይኮሎጂ ችግር የለባትም የሚገርም ትወና ነው የተወነችው ከአለባበሷ ጀምሮ መጥፎ ሰው ነች
ትክክል
Tikikil, just shua shua serach Hon bila new
Betkekel
Lebachen dema eko leba
Muleche yaleche asemesaye neche egzooooo 😢
ልጅ ከልጅ የምታስበልጥ እናት!!! ብሽቅ!!!
There are millions like her. The only difference they aren't publicised.
መስየ ለልጆቻችን እናትና አባት ሁንን ለምናሳደገወ እናቶች አትወክለንምና አጥፍያት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም አሳፋሪ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ ባለጌ ሳምሬ በጣም ጠንካራ እና በልጠሽ መገኘት አለብሽ ትንሿም እንድታቅ በእንግሊዝኛ መሰራት አለበት እርግጠኛ ነኝ በዚህ አይነት እሷም አትፈልጋትም እስስት ናት በጌታ
ጌታ ሆይ የምጨርስበትን ትግስቱን ስጠኝና እኮምታለሁ
ይሻልል ባጨርሽዉ
እንዳጀማመረሩ ነው ባጨርሽው ይሻልሻል የጨረስነው ጨሰናል
😅😅😅
😂😂😂
በጣም ቀባጣሪ ናት የሳይኮሎጂ እገዛ ያስፈልጋታል
መሲዬ የኔ ውድ እህት ሁሉንም ባለበት ተይው እና ሳምሪ ከመጣች በአካል በሌላም መንገድ ቢሆን እህቷን እንድታገኝ አንቺ እርጃት።
🤲🤲🤲
ብቻ የእናትዮዋን መሃላ አምነሽ እንዳትዘናጊ አደራ።
እሷ ወይ በክፉ ተይዛለች።
አሊያም "ከአፈርኩ አይመልሰኝ!" ብላ ገግማለች።
ለሁሉም ፈጣሪ ምህረት ያውርድ!
🙏🙏🙏
እቺ ሴት ግዴለም በአጋንንት ተይዛለች አንቺ ግን አይዞሽ
ሔርሜላ የኔ ቆንጆ, ምንም ነገር አልቀረብሽም ቆንጆና ስነምግባር ያለሽ ብልህ ሴት ነሽ። ይቺ ክፉ ሴት ብትቀርብሽም ቃር ነው የምትሆንብሽ። የማዝነው ለእህትሽ ነው እናት አለኝ ብላ የምታገኘው መዥገር መሆኑን ስታውቅ መልካምነቷን ታጣለች። የሷ መከራ ገና መጀመሩ ነው። ያንቺ ግን ያበቃ ይመስለኛል
እውነትም መዥገር። ደም መጣጭ።
ሳምሪ አሜሪካ ስላለች ነው ብታቂ ሁለቱም ልጆችሽ ናችው በጣም አሳፋሪ ነሽ 😢😢😢😢😢
ዶላር እዲዘብላት እኮ ነው ወደ ሳምሪ የዞረቺው ክክክክ ዶላር 117 መግባቱን ስትሰማ ሄርሜላን ላሽ አለቻት 😂
This lady is mentally in competent.
true!!!
Absolutely
ምንም ችግር የላባትም ይህች ሰው ታሳብዳለች
Correct 💯
No she is so fine but so selfish and cruel. She want the other daughter coz she lives in the USA
በጣም የምትገርም ሴት ናት ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እንዴት እናት ልጃን በዚህ ሰረጃ ትጠላለች 😢😢
ሔርሚ አንቺ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ሳምሪም እናቷ ለምን እንደፈለገቻት አሁን ይገባታል አንቺ ደግሞ በልጠሽ ለመገኘት በርቺ ተማሪ ❤
በጣም ተዋናይ ናት 💔እናትየዋ
ከነተረቱ ልጁን አንሽው ምጡን እርሺው ይባላል እስከ ተረቱ የፈለገ በደል ቢኖር ልጅን ያህል ነገር እንዲህ አይደረግም ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ይባላል እንኳን ልጅቷ ባልበደለችው ለልጅ ብዙ ዋጋ ይከፈላል መቼም ይኼ ጠፍቶሽ አይደለም ግን በልብሽ የሸሸግሽው ትልቅ እውነት አለ እግዚአብሔር ይመርምረው🙏
መሲዬ ስለፕሮግራምሽ እና ለስራሽ እና ለተከታይሽ ባለሽ አክብሮት ከክሩዎችሽ ጋር ምስጋና ይገባሻል🙏❤️
አይዞሽ ሄርሜላዬ ብቻሽን አይደለሽም
አለን በናቶቻችን የተጎዳን አይዞኝ ህመምሽ ይገባኛል አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ ሄርሜላዬ እግዚአብሔር አለሽ እግዚአብሔር በትዳር እና በልጅ ባርኮሻል ከ አንድ እናት ይሄ መልስ አይጠበቅም። አንድ እናት ለልጆቾ የምትመኘው መልካሙን ነገር እንጂ እንደዚች አይነት ክፉ እናት አይቼ አላውቅም። ሄርሜላዬ ምንም አይቀርብሽም እንኳንም አላሳደገችሽ ይችን የመሰለች ሄርሜላ አትሆኝም ነበር። ከእንደዚች አይነት እናት አልላትም ይቅርብሽ ይህ ክፉ መንፈሶን እንዳታጋባብሽ። ከንደዚህ አይነት ሰው መራቅ ነው።
እናትም አባትም ይተዋል እግዚሐብሔር አይተዉም ሔርላ አይዞሽ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሄርሜላ ፍቅር እንኳን ወልደሽ የምትክጃት ለምነሻት ልጅ የምታረጊያት ነች የኢትዮጵያ እናት ሁሉ ልጃችን ነሽ የኔ ቆንጆ አይ ይሄ የማንነት ነገር....
አቤት ስት አይነት እናት አለ😢😢😢😢
በጣም የሚገርም ነገረ እኮ ነው ።
Ere endezichi ayinet yelem
አለ እናቶች ከባድ ናቸው በብር ያምናሉ ? እኔ እቤት ነበርኩኝ አልገባሁም ነበር እሱ አግብታ ነበር ያለመግባባት ተፈጠረ እሶ ባመጣችዉ እናም ከቤት አስወጣችኚ ይህወ እኔም ለልጅ ክፉ እናት እንዳልሆን ብይ ቤት ተከራዮች ብቻይን ነዉ የምኖርወ ??????
አይዞሽ እህቴ በእናትሽ መልስ አትዘኝ ለእሷጰማስተዋልን እግዝአብሔር ይስጣት።
በጣምነው ልቤየተሰበረው መሲዪ ሁላችንምበባሎቻችን የደረሰብንችግር አለ ነገርግን ልጆቻችን በምን ሀጥያታቸውነው የኛንቁስል ለነሱእንዲተርፍ የምናደርገው ይች እናት አይደለችም ለማንኞውም የዣችንልጅ ልብ እመብርሃንትጠግንላ ❤
እረ ጉድ ፈላ ሳታፍሪ መጣሽ ጉድ እናትነት እረ።ተይ መጠየቅ ካለብሽ ይቅርታ ጠየቀ እረረረረረ
መስዬ እዉነት ብዙ ጨካኝ ሰዉ አቃለሁ እንደዚች አይነት እናት አይቼም አላቅም እኔ ያየሁትን የቀመስኩትን ትየዉ የምትል እዉነት በጣም ያማል ብዙ እናቶች ተመችቷቸዉ አይደለም ልጅን የሚያሳድጉት ግን የነሱ ያዩትን ችግር እንድናይ እንኴን አይፈልጉም በስመአም ግን ያማል
መሲግን በጣም ትግስተኛ ነሽ ይችን. ሴትዮ በትግስት ማዋራትሽ በጣም አደቅሻለሁ እኔብሄን. በጥፊብየነበር የማባራት
ሳምሪም ይህንን ጉድሽን ብታቅ ትክድሻለች.❤
ሳይኮለጂ ችግር ሳይሆን ለጥቅም አስመሳይ ሆና ቀረበችም ያችም ትክዳሽ ይህችን ልጅ ግን ተጠንቀቁላት እንዳትገድላት አእምሮ ችግር የላትም አሜሪካን ለመሄድ ነው እግዚአብሔር አጋለጣት
አሜሪካ ከመሄድ ማን ያግዳታል ይሄ የግል ውሳኔዋ ነው ቁስላን የምታውቀው እሳ ብቻ ናት
@@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu ሌባ ጥቅመኛ የትም አትሄጅያትም ተነቅቶብሻል ደሞ ሌላ ሰው መስለሽ መጣሽ ሸሌ።
እናት ልጇን ትረሳ ይሆናል በፍፁም ልትል ይሆናል ልጄ ሆይ እኔ አልረሳሽም እሚጨክን አንጀት የለኝም ይልሻል እግዚአብሔር አምላክ
በትክክል ጌታ መቼም አይረሳንም ወየው ለእናትየዋ ስው ከሆነች አንድ ቀን የእግር እሳት ነው የሚሆንባት
አረ ምን አይነት እናትጨነች ልጅቱ ምን አደረገች ለሳምሪም አትሆናት ጥቅም ፈላጊ ናት ጨካነኝ አይዞሽ ሄርሜላ ፈጣሪ አለሽ እህቴ በዚህ ንግግሯ እንዳትከፊ ❤❤❤❤❤❤