ጄነራል ሳሞራ የኑስ አሁን ለምን ወደ አደባባይ መጣ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 19 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ የታሪክ ነገር ኤርሚ ጀግና ሰውነህ በርታ ተገርሚያለው በዚህ ትንተናላይ🎉❤

  • @Kokeorange
    @Kokeorange 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚዬ በጣም እንወድሃለን ምክንያቱም እውነት ይዘህ ስለምትሄድ እና ከሁሉም ነገር ለ ኢትዮጵያ መኖር ቅድሚያ ስለምትሰጥ❤❤❤❤❤

  • @selemonkebede617
    @selemonkebede617 24 วันที่ผ่านมา +8

    በኢህአዴግ ስርዓት ውስጥ ዋና ሚና የነበራችሁ ኤርሚያስ አንተን ጨምሮ ዛሬ ቆዳችሁን እንደእስስት ቀይራቹ ዛሬ ደርሳችሁ የኢትዮጵያ አሳቢ ለመምሰል እንደበቀቀን ስታንቋርሩ ይገርመኛል

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 24 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም በኢህአዴግ ውስጥ የነበሩና እንደፈለጉ ሲፈልጡ ሲቆርጡ የነበሩ ሁሉ የእነሱን ስህተት ሁሉ ለትግራይ አስረክበው በትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ፈፀሙ አስፈፀሙ ።ፈጣሪ አምላ ክትክክለኛ ሚዛኑ ላይ ያለው ይፈርዳል።

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do 24 วันที่ผ่านมา +1

    I second Yayesew Shimles's analysis and conclusion!!

  • @አማንሁን
    @አማንሁን 24 วันที่ผ่านมา +5

    ኤርሚ አይመልስም እንጂ 'ያላየ ሰውን' መጠየቅ የምፈልገው የትናንት የደህንነት መስሪያቤቱ ስህተት አልሰራም (ሰለባዎቹ ዋሽተዋል ካለ) የዛሬዎቹም ተጠቃን እስር ቤት መብታችን ተገፈፈ ባዮችም "ውሸታቸውን ነው ማለት እንችላለን???"(ከሱ ሎጂክ አንፃር!)

  • @misganudokamo9972
    @misganudokamo9972 24 วันที่ผ่านมา +1

    He is true Ethiopian

  • @mamushsahle4204
    @mamushsahle4204 24 วันที่ผ่านมา +3

    በመጀመሪያ ደርጃ 30 ዓመት የቆየ የደህንነት ድርጅትና የ5 ዓመት እንዴት ሊወዳደር ይችላል?

    • @GeraBerhane
      @GeraBerhane 24 วันที่ผ่านมา

      Very good point

  • @wondwosenteshome2205
    @wondwosenteshome2205 24 วันที่ผ่านมา +1

    What about to make your stand clear whatever the circumstances.

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 24 วันที่ผ่านมา +5

    Weye Ermias, how much are they paying you....I understand you need to.pay bills

  • @MebratomTsegay-p6o
    @MebratomTsegay-p6o 24 วันที่ผ่านมา +2

    እርምየ ሁሉም እናውቀው ነበር በትግራይ ህዝብ ግፍ እንደሚደርስ ጥርጥር አልነበረውም ለትግራይህዝብ ያስበሉት እራሳቸው የትግራይ ተወላጆች መሪዎች ናቸው ይልቁንስ አርከበም ወጥቶ ሃሳቡን ይግለፅ አስምርበት በደንብ

    • @DawudMalikamu
      @DawudMalikamu 24 วันที่ผ่านมา +1

      ከተቁመጠበት ቦታ ሀላፊነት ስልጣን ለመቆጣጠር የመጡ ሀይሎች ትክክለኛ ሕግ ተከትለው ነበር ወይ የመጡት ጨለማ ውስጥ ቆየን ለሚሉ መፈንቅለ መንግስት ለሚያደርጉ ማስረከብ ትልቅ ወንጀል ፈጽመዋል።

  • @BireHunde
    @BireHunde 24 วันที่ผ่านมา +3

    ምንና ምንድን ነው የምታወዳድሩት 27 ዓመት የሰራና 6ዓመት የሰራን ያየ ሰው ሽመልስ ፍርፋሪ ለቃሚ ነበር

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 24 วันที่ผ่านมา +3

    To be honest I’m a passive scroller to your media coz I want to hear what PP’s agendas that’s all. You are just,the back to the place,where you belong “ ESAT”

  • @igiteodo
    @igiteodo 24 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነሕ እስካሁን አፉን ለጉሞ ለምን አሁን መጣ የኔም ጥያቄ ነው

  • @አማንሁን
    @አማንሁን 24 วันที่ผ่านมา +2

    The 60th like

  • @amanhailu9510
    @amanhailu9510 18 วันที่ผ่านมา

    መኛካ ነህ ኤርሚያስ:: ለምንድነው አንዴ የተናገርከውን የምትደጋግመው። ብዙ በማውራትና በመደጋገም አይደለም የጥሩ ጋዜጠኛ መመዘኛ !! አይይይይ

  • @alexabraha-i3q
    @alexabraha-i3q 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሞራ ለምን በጦርነቱ ያልተሳተፍከው ሲባል እኮ ስላላመንኩበት እና ስላልተዘጋጀሁበት ብሎ ነው የመለሰው ፣ ትግራይ ላይ ጄኖሳይድ ሲፈፀም የትግራይን ጦርነት ካላመነበት በምን ኣምኖ ነው ሊሳተፍ የሚችለው ? ፃድቃንስ ተዘጋጅቶበት ነው የተሳተፈው ?

  • @AbdrazakNegash-e1n
    @AbdrazakNegash-e1n 23 วันที่ผ่านมา +1

    ጀነራል ሳሞራ እውነተኛ ሀገር ወዳድ ነው

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 24 วันที่ผ่านมา +1

    ማን ማንን ያዛል??? የወያነ ነገርኮ ግራ ነው። አብይ ግን የገታቾን ትዛዝ ውሃ አበላው!!!!!

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለሁለቱም ወገን ነግሮ ነበር ማናቼሁም አታሽንፋም ብሎ ነበር

  • @birhanualemo6719
    @birhanualemo6719 23 วันที่ผ่านมา

    I am sure this book is written by Getachew Assefa on behalf of yaye

  • @kebedetilahun7940
    @kebedetilahun7940 24 วันที่ผ่านมา

    ማስቀረት የሚቻልበት እድል በማንም አልነበረም

  • @MuhammedzeinMuhammednegash-m8o
    @MuhammedzeinMuhammednegash-m8o 22 วันที่ผ่านมา

    ኣብይን እሰረው ተብየ ነበር ኣላለም ። ተባልኩወይ ኣልተባልኩም ይቆይልን ብሎ ብባልና እንቢ ብል የዛኔም ኣሁንም ልክ ነኝ ነው ያለው

  • @danielashenafi9818
    @danielashenafi9818 24 วันที่ผ่านมา +2

    Lidetu lematatal yehedkew riqet ygermal.

  • @muhammedseid3810
    @muhammedseid3810 23 วันที่ผ่านมา

    ኤድሚ Awo maskeret yichal neber sewchw adelum ende yejemerut አብይ መታገስ ቢችል እራሳቸው ይወድቁ ነበር

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 24 วันที่ผ่านมา +1

    አንቴስ ለምን ስለእሱ ትነገራሌህ መን ተንተኝ አደራገ ስራ መስራት ስለማትችል አይዶሌም ወይ 24ሰአት ኮምፕተር ለይ የምትወጠው

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 24 วันที่ผ่านมา

    Ayeee

  • @AlemayehuAlaro-di8in
    @AlemayehuAlaro-di8in 24 วันที่ผ่านมา +1

    Ewneth Haile Mariam ye getachewn tezaz bewektu mekawem yechel never?

  • @AbdrazakNegash-e1n
    @AbdrazakNegash-e1n 23 วันที่ผ่านมา

    ያየስውና ልደቱ የመከኑ ስዎች ናቸው

  • @yewlsowferede
    @yewlsowferede 24 วันที่ผ่านมา

    What is your point? I'm having trouble understanding your perspective on this issue. Additionally, where did the author of the book obtain the conversation between the leaders and the general? Given that he is a journalist, does he possess the expertise to analyze and compare the country's intelligence? Referencing the book seems like a weak argument.

  • @fahmikemal4728
    @fahmikemal4728 24 วันที่ผ่านมา

    ጦርነቱ ላይ ላለመሳተፍ የወሰነው end result ላይ ሳይኾን ሳይጀመር ኾነ ተጀምሮም ባለመሳተፋ ነው::

  • @AxiomRitzy-sv7nu
    @AxiomRitzy-sv7nu 24 วันที่ผ่านมา

    By what moral is laudable for samerianus

  • @NinaNina-hw1jl
    @NinaNina-hw1jl 24 วันที่ผ่านมา

    ሁለት አይነት ቃል ያወራል። ፩ ኛ ጦርነቱን አላምንበትም ይላል ፪ኛ ሻአቢያ የትግራይ ህዝብን ለማጥፋት ነበር እቅዱ ይላል

  • @user-ei7zk3wv4f
    @user-ei7zk3wv4f 22 วันที่ผ่านมา

    ተደብቆ ቢቀር ኦይሻለውም?

  • @adugna2835
    @adugna2835 24 วันที่ผ่านมา +2

    ያየሰው የስብአት ልጅ ከዚህ ሌላ ምን እዲናገር ይጠበቃል

  • @hilawehilawe6757
    @hilawehilawe6757 24 วันที่ผ่านมา

    ያልተረዳሀው ነገር በኣጭሩ ውግያው ኣልተሳተፈም ብለሀል ነገር ግን ኣንተራሱ ኣስረግጠህ ታቅዋለህ ሳሞራ የኑስ ተሳታፊ እንደሆነ።

  • @abehagos1
    @abehagos1 24 วันที่ผ่านมา

    125k ነው ያየው

  • @SeidMuhamed-t5w
    @SeidMuhamed-t5w 24 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ ነው ኤርሚ እኔም አንዱ ሰለባ ነበርኩ ግን በትግሬነታቸው በጣም ድበር ታልፎባቸዋል ምክኛቱም ትግሬዎችን ከስልጣን ካባረርን ሀገር ሰላም ትሆናለች የሚል እና ከፍተኛ ትግሬዎች የመጥላት የመፍራት ጥግ ነበር

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 24 วันที่ผ่านมา

    Ermias

  • @yohannes-alemayohubirru1710
    @yohannes-alemayohubirru1710 24 วันที่ผ่านมา

    Samora is one of the TPLF strugle
    book writter,

  • @mulu65
    @mulu65 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጀነራር ሳሞራ የኑስ ወደ አደባባይ የወጣው ወደ አደባባይ መውጣት ስለፈለገ ነው ። ወይስ አንተ በሚመችህ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ወቅት መውጣት ነበረበት ? ቀይ ውጥ ። አቤት መቆሸሽ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 24 วันที่ผ่านมา

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ311 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @DestaMekonnen-x3b
    @DestaMekonnen-x3b 23 วันที่ผ่านมา

    Erimiyas, ahunim eiko samoram hone arikebe banda kemebal yemidinubet guday yelem.

  • @AxiomRitzy-sv7nu
    @AxiomRitzy-sv7nu 24 วันที่ผ่านมา

    He is pulling off betra on his people.

  • @danielashenafi9818
    @danielashenafi9818 24 วันที่ผ่านมา

    Techereqa wedebus guday yet derese?

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 22 วันที่ผ่านมา

    ከሞተ አንበሣ ያልሞተ ውሻ እንደሚሻል አያቅም እንዴ? አልከበር ባይ ሽማግሌ

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 24 วันที่ผ่านมา

    Few important points impressed me by the former chief of staff Gen. Samora Yonus during the interview he had with Brakhe show:
    1. Genocide committed in Tigray - Tegaru were massacred by Ethiopian Defence Force, the fascist and mindless army of Eritrea, the Amhara forces( militias and special forces) and using Turkish drones and the Emirate ,China, Russia, Iran shelled from skies and destroyed Tigray and confirmed that genocide was committed.
    2. The Pretoria agreement brokered between Ethiopian government and TPLF unable the Eritrean fascist army from committing total extinction of Tegaru as they had planned to kill all Tegaru.
    3. Gen. Samora appreciated and admired the signatories of the Pretoria agreement (from TPLF side) as he knew very well what was planned for Tigray and Tegaru i.e total extinction especially by Eritrean fascist army.
    4. In his interview, he exposed the genociders and evildoers with concrete evidence,

  • @habeshawork
    @habeshawork 24 วันที่ผ่านมา

    ምን አለ ይሄን እብድ በታሰረልን

  • @besonnegeri8685
    @besonnegeri8685 24 วันที่ผ่านมา

    Aye Ermyas. Beka temtatobehal. Samorra Banda neww no body cares about him. He came to the media because he knows TDF is coming to Addis.

  • @ethiopia706
    @ethiopia706 23 วันที่ผ่านมา

    አንተ ለማነኛውም ሰው ለማጣላት የተዘጋጀህ ነህ ምነው አላማ ያጣህው አቛም የሌለህ ወይስ ወደብልፅግና መሄድ ቦታ እያመቻቸህ ነው

  • @አማንሁን
    @አማንሁን 24 วันที่ผ่านมา +1

    አይ!!!!! ያላየ..... አፕል እና እምቧይን አይሻለውም??????😅😅😅

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 24 วันที่ผ่านมา +1

    a person of no stand ,no backbone

  • @EyobTsegaye-k9o
    @EyobTsegaye-k9o 24 วันที่ผ่านมา

    Hule setwash hasaboche yigachalu yalayesew beblabet yemech wesha

  • @mamuawelu298
    @mamuawelu298 24 วันที่ผ่านมา

    Yeqewus gizee nigiggir yimeslenyaal ye ameraar tibeb new

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do 24 วันที่ผ่านมา +1

    Getachew Assefa was right. Abiy has fail the nation and the country

    • @GeraBerhane
      @GeraBerhane 24 วันที่ผ่านมา +1

      Go to Getachew Assefa and enjoy life

  • @igiteodo
    @igiteodo 24 วันที่ผ่านมา

    ያየ ሰው ስለ ጌታቸው አሰፋ የደሕንነት መስሪያ ቤት የፃፈው እውነት ነው ምንም ውሸት የለውም

  • @Kokeorange
    @Kokeorange 23 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚዬ በጣም እንወድሃለን ምክንያቱም እውነት ይዘህ ስለምትሄድ እና ከሁሉም ነገር ለ ኢትዮጵያ መኖር ቅድሚያ ስለምትሰጥ❤❤❤❤❤