የንስሐ ሕይወት |ክፍል ሁለት በወንድም አቤል ተፈራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @ዋነፍሴሆይወዮልሽ
    @ዋነፍሴሆይወዮልሽ 3 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እንቁ መምህራችን የወጣቶችን ሕይወት እየታደግክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ አሜን ፫

  • @العربيه-ط2ط
    @العربيه-ط2ط 3 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏ለንስሀ ሞት ያብቃን ቸሮ መድሀኔ አለም🙏🙏

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
    @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ 3 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከእሚበላ እንጀራ ጋር ይስጥልን ለኔ ትምህርትህ ህይወቴ ነዉ ብሰማዉ ብሰማዉ የምልጠግበዉ

  • @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ
    @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ለንሰሀ ሞትያብቃን

  • @katehajra5065
    @katehajra5065 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ጌታዬ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሌናችን ጨምር 🙏🙏🙏😭

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @aywalhuayaye6713
    @aywalhuayaye6713 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መቼስ ምን ይባላል ያንተ ትምህርት ያላስተካከለው ሰው የለም በርታልን ወንድማችን ።

  • @habtamderso9228
    @habtamderso9228 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን መጋቢ አችን ወንደማችን መምህራችን አንኳን ደህናመጣህልን ቃለ ህይወት ያስማልን
    በእደሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን አሜን እህትወንድሞች በፆለታችሁ አስቡኚ ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደሕና መጡልን መምሕራችን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን በእዉነት ድንቅ ትምሕርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛ ለተማሪዎችም ተፀፃች ልቦና ይስጠን አሜን፫ የቅዱሳን አምላክ ሐገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @ጣዕምጓልተዋህዶ
    @ጣዕምጓልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    አግዚብሔርይመሰገን አንም አችግሮን
    ነበረድንግልማርያምተጠብቃህ ወንድማየዓለም

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @arsemaenatenat2260
    @arsemaenatenat2260 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemalen amen yunilen yidereglen 🙇

  • @ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ
    @ወልደአረጋዊ-ኸ6ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ፀጋ ያድልልን

  • @adamasfaw8328
    @adamasfaw8328 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @hzjsjsjs6105
    @hzjsjsjs6105 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen tsegawu yebezln memerich abel tefari

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይስጠን እኛስ ከቱ ነን

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወትያሠማልንአባታችንአሜንአሜንአሜን

  • @ወለተአማኑኤል-ከ2ነ
    @ወለተአማኑኤል-ከ2ነ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት መምህራች በዝህ ስብከት ብዙ ትምህርት ተማርሁ 😢እባኮችህ ላይ አደርጉ

  • @MaryamAl3wani
    @MaryamAl3wani 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ ine nesah migebat ifeligalehu gin sedeti neny bedeti migebat ichilalehu

  • @wowwow4432
    @wowwow4432 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ሕይወት ቃል በረከት ያሠማልን ወንድማችን አቤል ዬ እኔም እንደዛ ነኝ እየፈተተነኝ ነው መምህራችን በፆሎት አስበኝ ወለተ ማርያም እያልህ 😰😰😰

  • @wowwow4432
    @wowwow4432 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች አቤል አሜን፫

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin

  • @eeee2756
    @eeee2756 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም አቤል እግዛብሄር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ የድግልማርያምየቅድሳን ፆሎት አይለይህ

  • @asnakudereje7369
    @asnakudereje7369 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ሂውትን ያስማልን መምህራችን

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @እናንየአሦችሎዘኦርቶዶክስ
    @እናንየአሦችሎዘኦርቶዶክስ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት መምህር

  • @wiaamcell4609
    @wiaamcell4609 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @zinashbabe5997
    @zinashbabe5997 3 ปีที่แล้ว

    ወድሜችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @AsAs-bk3db
    @AsAs-bk3db 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @terumesganew3221
    @terumesganew3221 2 ปีที่แล้ว

    Selam ዎንድማችን አቤል ተፈራ።

  • @madina.mamuyi1420
    @madina.mamuyi1420 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤✝️👏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን😊😊😊😊😊

  • @tehetenatube-3279
    @tehetenatube-3279 ปีที่แล้ว

    አባቢ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ትጠብቅልን ማስተዋል ያድለን ለንሰሃ ያብቃን

  • @asniasni5459
    @asniasni5459 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤😢

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanahana6615
    @hanahana6615 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💚💚💚💛💛💛

  • @mekdeskassaw3648
    @mekdeskassaw3648 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ጣዕምጓልተዋህዶ
    @ጣዕምጓልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ ለወንድማችን አሜን

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ አንድሜ

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiywet yasemaln bedemen tena yeten yetebekeln memhir
    Yesmeneun besn lebonchen lay yasederlen
    Zimare melktin yasemaln

  • @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ
    @እመአምላክንልጇነኝለእመቤ 3 ปีที่แล้ว

    ቃልለህይወት ያሰማልን

  • @ነገንአለን
    @ነገንአለን 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢፋታህ ማለት ተከፈት እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን አሜን ቃለህይዉት ያሰማልን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን 👏👏👏👏👏👏

  • @mekdesabite3308
    @mekdesabite3308 3 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman kale hiywet yasemaln

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገ በእውነት ቃለ ሂወት ያስመዐልና አሜን አሜን አሜን

  • @hanitaberhenu9651
    @hanitaberhenu9651 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameen 🙏

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ፍጥረትህነኝ
    @ፍጥረትህነኝ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣችሁ የኛ አባት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 ปีที่แล้ว

    እኮን ደና መጣህ መምህር

  • @AsAs-bk3db
    @AsAs-bk3db 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yashiyashi1768
    @yashiyashi1768 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 3 ปีที่แล้ว

    በእውነትቃለህይወትያሠማልንወድማችንሺአመትኑርልኝለንሰሀሞትአብቃኝጌታሆይ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname ❤✝️💒✝️💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
    @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አቤል በእድሜ በጸጋ ያቆይህ
    መምህር ጥየቄ በዓብይ ጾም መልክአ መድኃኒ አለም ነው ወይስ መልክአ ኢየሱስ የሚጸለየው እስኪ ንገረኝ መምህሬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ንስሐ ገብቸ ጾም እጾማለው በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @yitayihealemayehu6817
    @yitayihealemayehu6817 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግለሁ
    አንድ ሰው ከ7 አመት በላይ ንስሐ እዲገባና እንዲጾም ተደረጎኦል ግን ለምን በሰባት አመት ሆነ

  • @haregbaccarani7558
    @haregbaccarani7558 3 ปีที่แล้ว

    🙏amen amen💚💚

  • @DemozdelelegnDelelegn-oh8gt
    @DemozdelelegnDelelegn-oh8gt 8 หลายเดือนก่อน

    አንድሰው ድግልና አለውየሚባለው እንዴትነው ምናልባት በልጅነት ድንግልና ባይኖር እግዚአብሔርን ሳያቅ ቢፈፀምበተክሊል ማግባት(ድግልና አለውማለት ይቻላል ?

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ3ቘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ3ቘ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን መምህር አቤል ከቻልክ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን ንስሀ መግባት እፈልጋለሁ ከቻልክ ብታገናኘኝ ከይቅርታ ገር

    • @ayatyayati603
      @ayatyayati603 3 ปีที่แล้ว

      ቃለሂወት ይሰማለን በወነተ

    • @ayatyayati603
      @ayatyayati603 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
      👏👏👏👏👏👏👏
      💚💛❤💚💛❤
      🌻🌻🌻🌻

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወት አሰማልን ።

  • @ጽዮንአክሱም
    @ጽዮንአክሱም 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድም አቤሎ ክፉ አይንካህ

  • @benetbenet8749
    @benetbenet8749 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @እማፍቅርእናቴአስቢኝ
    @እማፍቅርእናቴአስቢኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወይኩንፋቃድከ
    @ወይኩንፋቃድከ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @DemozdelelegnDelelegn-oh8gt
    @DemozdelelegnDelelegn-oh8gt 8 หลายเดือนก่อน

    አንድሰው ድግልና አለውየሚባለው እንዴትነው ምናልባት በልጅነት ድንግልና ባይኖር እግዚአብሔርን ሳያቅ ቢፈፀምበተክሊል ማግባት(ድግልና አለውማለት ይቻላል ?

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  8 หลายเดือนก่อน

      አንድ ሰው ድንግል የሚባለው ወንድ ከሆነ ከሴት ጋር ከጋብቻ ፊት ሩካቤ ያልፈጸመ ዝሙት ውስጥ ያልገባ የተፈጥሮ ንጽሕናውን ይዞ የሚገኝ ሰው ማለት ነው። ለሴት ደግሞ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ ያልሆነች ዝሙት የተባለውን ኃጢአት ያልፈጸመች ጥብቅ ልጃገረድ ማለት ነው።

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን