“Relationship ከውጭ ሳይሆን ከራስ የሚመነጭ ነው” እራስን የመግዛት ጉዞ ከሮን ማሞ ጋር | ክፍል 11

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 28

  • @vidapositiva9684
    @vidapositiva9684 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እኔ ምን እያረክ እንደሆነ ሙሉ ለሙሉ የተረዳውህ ይመስለኛል you're living christ like life my brother.. As a mother I'm trying to do what you're doing but its sooo hard that's why I appreciate you so much.. I'm an Orthodox Christian and the more I know God the more I want to serve my family.. All the 'love and respect' we wish to get from people God gives us freely without any return. But our return for his amazing love should be loving and serving others without expecting returns እግዚአብሔር የምታደርገውን ይይልህ💙🙏

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፓስተር ሮን ልዬ ሰው ያንተ መረዳት ልዬ ነው ሁሉ ወደዚ መረዳት በደረስን በተልይ አባት❤🙏

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 48 นาทีที่ผ่านมา

    ቲጂዬ በጣም አስተማሪ ነው የኔ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumkidanemariam364
    @fitsumkidanemariam364 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Pastor Aron amazing man of God Stay blessed Tanxs 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መልካም አባት ጥሩ ትምህርት ልጆቹን መምራት የሚችል ትልቁን ትውልድ የሚሰራ ከፍ ያለ አራያ መሆን 👍

  • @jesserobel3485
    @jesserobel3485 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You are a champion wow what a wisdom I really I admire you your patience 🎉 Keep it Tegeye God bless you as usually you are a winner 🙏

  • @ACO-GA2963
    @ACO-GA2963 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ። በርች ። ለወደፊት በትዳር ዙሪያ ለሚያማክሩ ፣ ለሚያስተምሩ ፣ የተለያየ እምነት ተከታይ መምህራን ፣ ባለሙያዎች የማቅረብ ዕቅድ ያለሽ ይመስላል ። ጥሩ ነው በርችልን።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደግሜ ደጋግሜ ለመረዳት ሞከርኩ መንገዱ ቢለያይም ለልጆቼ እየታዘዝኳቸው መታዘዝን አልምጃቸዋለሁ።❤🎉

  • @berkinshetekle2382
    @berkinshetekle2382 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wow ተባረክ ባሎች ሁሉ ይረዱ

  • @mesayabreham6442
    @mesayabreham6442 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወጣ ያለሰው ይመቸኛል፣ ይመችህ፣ የራሴን ሀሳብ ማደምጥ ነው የመሰለኝ❤

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Happy wife happy life my dear.

  • @4babyo
    @4babyo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enamsgenalen❤

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigiye betam new miwedish ❤

  • @HewanGenet
    @HewanGenet 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene wud tgya betam eyflkuse nw bemen endmgeges gen alwkume ebakes tebabrge

  • @BeriAberash
    @BeriAberash 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    I am the first ❤

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጂጂዬ ❤

  • @imh360
    @imh360 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    TG I doubt you completely agree with this guy is saying. Maybe you should choose your guests carefully. Your show is not just like any TH-camr.
    Thank you for what you do!!

    • @Sassy387
      @Sassy387 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I hear you. The guest goes a little extra on service to family, I think it's different to serve your partner and to serve your kids.

  • @Sassy387
    @Sassy387 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I don't think Tg agrees with kids being the friend of the parent.

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigeya malkam set ka ewekate gar dase yelaleee

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Emama zenash chemeruwal...helem fechi 1000geba😂

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብለሽ ብለሽ- መናፍቅ ማምጣት ጀመርሽ?

  • @israelbiramo3560
    @israelbiramo3560 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤